ታዲያ ሙዚቃ ስንጫወት በለቅሶ ታጅበው ያዩን ነበር ፣ ጭብጨባውና ፉጨታቸው ይገርማል፣ ''መሬታችን እንጂ የተለያየው እኛ አልተለየንም'' ብለው አቅፈውናል፣ እኔም ከአንዳንዶቹ ኤርትራውያን ጋር...
ግዕዙን መማር እንኳ ቢያቅተን ያን የግዕዙን ስልቱን፣ የግዕዝን የጉባኤ ቃና፣ የመወድስ፣ የስላሴና የመሳሰሉትን ስልት አምጥተን በአማርኛ ልንገጥምባቸው እንችላለን። የቅኔ ኃይሉ ግዕዝ ነው...
የ’ቤተሰብ ጨዋታ’ አዘጋጅ ነፃነት ወርቅነህ ፕሮግራሙን መልቀቅ ተከትሎ ኢቢኤስ አነጋገረኝ። በራሱ ፈቃድ መልቀቁን ከነፃነት ባልሰማ ኖሮ የ’ቤተሰብ ጨዋታ’ን አልቀላቀልም ነበር። ማለፌ ከተነገረኝ...
የመጀመሪያ መድረኩ እሁድ ሊሆን አርብ እና ቅዳሜ ምሽት የሚቀርበውን ማነብነብ ጀመረ። ከመጀመሪያዋ ደቂቃ አንስቶ እስከ ማለቂያው የሚያቀርበውን በቃሉ ተለማመደ። ሲናገር፣ በምናቡ ሲጨበጨብለት...
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ብዙ ገዳማት፣ ብዙ ቤተመጻሕፍት በቦንብ ስለተመቱ መጻሕፍቱ አብረው ተቃጥለዋል። በተለይ በእጅ የተጻፉት ናቸው ዋና ዋጋ ያላቸው። የታተሙት ሁለት...
ልጅነታቸው ጀምሮ፣ በችግር ውስጥ ሆነው እንኳ፣ ከምግብ ይልቅ የትምህርትና የእውቀት ረሃብ የበለጠባቸው ታላቅ ምሁር፣ ዛሬም በአረጋዊነታቸው ከንባብ፣ ከጥናትና ከምርምር አልተለዩም። ዛሬም ለወገናቸው...
አህመድ ዘካርያ (ረ/ፕሮፌሰር) እንደ አብዛኛዎቹ መሰሎቻቸው ራሳቸውን የሚገልጹት “የታሪክ ተማሪ” በሚል ነው። ታሪክ በጥቂት ዓመታት መደበኛ የክፍል ውስጥ ትምህርት እንደማይጠናቀቅ ያምናሉ። በአዲስ...
አህመድ ዘካርያ (ረ/ፕሮፌሰር)