ግብጽ የኢትዮጵያን የውስጥ የፖለቲካ ክፍፍል ለራስዋ ፖለቲካ ዓላማ በመጠቀም የአጼ ዮሐንስ ተቀናቃኝ የነበሩ የውስጥ የፖለቲካ ኃይሎችን በትጥቅ፣ በሀሣብ፣ በሞራልና በቁሳቁስ በመደገፍ አገሪቱ...
በፍላጎት፣ በእሴትና በአመለካከት ልዩነቶች ምክንያት በግለሰብ፣ በጎሳ፣ በብሔረሰብ ወይም በፓርቲ መካከል አለመግባባት ይከሰታል። አለመግባባቱ ሰፍቶ ወደ ግጭት ይገባል። ግጭቱም የከፋ ጉዳት ከማስከተሉ...
በረጅም ርቀት ውድድር የመጨረሻውን ዙር እንደ አጭር ርቀት የሚደመድም፤ በታላላቅ የውድድር መድረኮች በከፍታ የነገሠ፣ እንደ አቦ ሸማኔ በፈጠኑ ጠንካራና ቀጫጭን እግሮቹ ተዓምር...
“እኛ አርደን ስንበላ እነርሱ በበዓል ጦም ማደር የለባቸውም” በሚል በጎ ስሜት ከታረደው ከብት ድርሻቸው ላይ በማንሳት የተወሰነ ስጋ አቅሙ ደካማ ለሆነው ቤተሰብ...
በአዲስ አበባ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል፣ የሀገሪቱ የጦር ኃይልም የኃይሉን መጠን የሚለካበትና የሚያሳይበት ልዩ በዓል ነበር። የሚገርመው፣ የስድስት ኪሎ አንበሶችም ጭምር ሳይቀሩ...
“ሁሉንም ድል አድራጊ፣ ታላላቅ ስልጣኔዎችን ያስረሳ፣ ታላላቅ ሰዎችን በሌሎች ታላላቅ ሰዎች የተካ፣ ሁሉም በእርሱ የሆነ፣ ከእሱም ውጪ ምንም የሆነ ነገር የሌለ… ከሁሉም...
በባሮ መንፈሳዊ ሙዚቃ የሼኽ ሁሴን ተዓምራት፣ ታሪክና ባህርይ ይገለጽበታል። በግጥሙም የሼኽ ሁሴንን ፈጥኖ ደራሽነት፣ አባትነት፣ ሩሕሩሕነት፣ መድኃኒትነት፣ ከችግር አውጪነት፣ የቅርብ ዘመድነትና ሁሉንም...
ሄኖክ ስዩም (ተጓዡ ጋዜጠኛ) ይህ በሰው ልጅ የእንቅስቃሴ ታሪክ አንዱ ከባድ ጋሬጣ ነው። ለብዙ ኢንዱስትሪዎች ፈተና የሆነው ኮቪድ 19 ለቱሪዝም ደግሞ ከመርሁ...
ኢትዮጵያ በብዝኃ-ህብረ-ብሔራዊ ኃብት የታደለችና የተዋበች ሀገር ናት። ነገር ግን በተለይም ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ውስጥ የብሔረሰብ ሜዳሊያ ባጠለቁ፤ በህዝብ ኪሣራ ትርፍ በሚያነፈንፉ...
በፎክሎር ጥናት ዘርፍ፤ ሀገረሰባዊ ሙዚቃዎቻችን ከባህርያቸው አንጻር መንፈሳዊ እና ዓለማዊ በሚል ይመደባሉ። መንፈሳዊ ሙዚቃዎች በተለያዩ የሐይማኖት አስተምህሮዎች መሰረት ለአምልኮ፣ ለምስጋና ወይም ለምህላ...
እሱ እጅግ ደፋርና ብልጥ ነው። እርግጥ ነው ጠባቂዎቹም አያንቀላፉም። ዱሩን ነግሦበታል። ጠላቶቹን በስሙ ያባረረ ጀግና ነው። ተወድሷል፤ ደግሞም ተፈርቷል። ገድሎም ያውቃል። መጨረሻ...
ከዚህ በቀደመው ክፍል ከማይጨው ጦርነት በኋላ የአፄ ኃይለሥላሴን የስደት ጉዞ፣ በየጉዞ ጣቢያው ያጋጠሟቸውን አንዳንድ ሁኔታዎችና በመጨረሻም እንግሊዝ ሀገር ከደረሱ በኋላ የመጀመሪያዎቹን የቆይታ...
ለባርነት የተሸጡት ኢትዮጵያዊ የጀኔራል አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል (1696-1781) አጭር ታሪክ፡- ክፍል ሁለት ባይለየኝ ጣሰው (ዶ/ር) የአብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል የትምህርት ዓለም፣ ሙያና የሥራ...
“ታሪክ ራሱን ይደግማል። መጀመሪያ አሳዛኝ ሆኖ፤ ሁለተኛ ጊዜ ግን ቧልት ሆኖ” እንዲል ካርል ማርከስ፤ የሃገራችን የፖለቲካ ባህልም ተሻለው ሲባል ወደቀድሞው ህመሙ እየተመለሰ፣...
የሥነ ፍጥረት ምርምር ከቀን ወደ ቀን እየጠለቀ ሲሄድ የሳይንስና የቴክኒዮሎጂ ምሁራንም ጊዜ የሚወልዳቸውን ተውሳኮች እንደየአካባቢው ሁኔታ እየፈተሹ መፍትሔዎቻቸውን ይሻሉ። የሕክምና ጥበብን ርቅቀት...
ተንከባካቢዎቻችንን ለመንከባከብ ምን ያህል ዝግጁ ነን? ዕውቁ የአጭር ልቦለድ ደራሲ፣ ሩሲያዊው አንቷን ቼክኾቭ አንድ አይረሴ ሐኪም ገፀባህርይ ፈጥሮ በጭንቅላቴ ተቀርጾ ቀርቷል። ሐኪሙ...
ዓለም አንድ ቋንቋ እየተናገረች ነው፡፡ ድሃ ሀብታም፣ ሶሻሊስት ኮሚኒስት፣ ሰሃራ ሳይቤሪያ ሳይል ስለ አንድ ነገር ብቻ እያሰበ፣ እየተጨነቀ፣ የመፍትሔ ጫፍ እያሰሰ ነው፡፡...
የወረርሽኝ በሽታዎች ከሰው ወደሰው፣ ከእንስሳ ወደሰው፣ ከሰው ወደእንስሳት እና ከእንስሳት ወደ እንስሳት በፍጥነት የሚተላለፍ እና ለመቆጣጠሩም በጣም አዳጋች የሆኑ ህመሞች ናቸው። የሰው...
ለፎክሎር ጥናት መሰረት የፎክ ዕውቀት (Folk knowledge) ነው። የፎክ ዕውቀት ማለት በአንድ በተወሰነ ሕዝብ፣ ማኅበረሰብ፣ ባህል ወይም አካባቢ ውስጥ ያለ ልዩ ዕውቀት...
በአገራችንም የሚገኙ ማኅበረሰቦች ያላቸው ቃላዊ፣ ቁሳዊና መንፈሳዊ ባህሎች እጅግ በርካታ መሆናቸው ኢትዮጵያን “የባህል ሙዚየም” የሚል ስያሜ አሰጥቷታል። የስያሜዋ ምክንያት ከሆኑት በቁጥር የበዙ...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በጎርጎሪዮሳዊው ቀመር “ማርች 8” በእኛ አቆጣጠር ደግሞ ዘንድሮ እንደ ሁልጊዜው በየካቲት መደምደሚያ ዕለት ተከብሮ ይውላል። በዚህም መሰረት በተቋማት...
ክብር ይሰጠው በ1888 የዓድዋ ጦርነት የተገኘው የኢትዮጵያ ድል፤ የጣሊያንን ወረራ በአህጉሩ ላይ እንዲያከትም በማድረጉ ተከብሮ እና በደንብ ተሰንዶ፤ ለዘመናዊዋ አፍሪካ የተሻለ ማስተማሪያ...
ታሪካችን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ውጣ ውረዶች የሞሉበት ነው። ሦስት ሺህ ዘመን ከተሻገረው የታሪካችን ምዕራፍ ውስጥ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ አንስቶ እስከ 19ኛው...