‹‹ታሪኩን፣ ምንጩንና ባህሉን የማያውቅ ሕዝብ ሥር እንደሌለው ዛፍ ነው›› ማርከስ ጋርቬይ በቅድሚያ ሁለተኛዋን እትም አንብበው ግድፈቶቻችንን ላመላከቱንና ሃሳባቸውን ላጋሩን በሃገር ውስጥም ሆነ በውጪ...
ሠዓሊ እና መምህርት ናት- ወ/ሮ ማክዳ ብዙነህ። የሥዕልን ጥበብ በተማረችበት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለፈለገ ሥነጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት የቀለም ቅብ መምህርት ሆና...
ታዛ፡- በአዲስ አበባ ስታዲዮም የእግር ኳስ ጨዋታ ሲኖር በመታደም፤ የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ግጥሚያ ሲኖረው በደጋፊነትና በአስጨፋሪነት ምን ያህል ጊዜ አገለገልክ? አዳነ ሽጉጤ፡-...
ታዛ፡- በአዲስ አበባ ስታዲዮም የእግር ኳስ ጨዋታ ሲኖር በመታደም፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ ግጥሚያ ሲኖረው በደጋፊነትና በአስጨፋሪነት ምን ያህል ጊዜ አገለገልክ? ይድነቃቸው አሸናፊ (አቸኑ)፡-...
ታዛ፡- በሀገራችን የእግር ኳስ ጨዋታና የድጋፍ አሰጣጥ ዘዬው ከየት ተነስቶ የት ላይ ደርሷል? ኢብራሂም ሃጂ፡- አጀማመሩ ጥሩ ነበር። የአፍሪካ ዋንጫ ሲቋቋም፣ ኢትዮጵያ...
በሌለ ኳስ፣ መቆራቆስ! ስ ፖርት ለጤንነት፣ ለፍቅር፣ ለአንድነት፣ ለወንድማማችነት፣ ለብልጽግና፣ ለአካል ጥንካሬ … እግር ኳስ ሰላማዊ ስፖርት ነው። ለዚህ ነው አንድ ተጫዋች...
‹‹መውሊድ›› የሚለው ቃል ምንጩ አረብኛ ሲሆን በቋንቋ ትርጉሙ ‹‹የመወለጃ ቦታ ወይም የመወለጃ እለት›› የሚል አለው። በመንፈሳዊ ትርጉሙ ደግሞ ነቢዩ ሙሐመድና የሱፊ ሸኾች...
የሆድ ነገር! አ ንዲት በመጠኗ የሱሪዬን የኋላ ኪስ የምትስተካከል ማስታወሻ ደብተር አለችኝ። ላይ እና ታች ማለት ከሰው እያገናኘኝ የምሰማቸውን አስገራሚ አንዳንዴም አስቂኝ...
ዛሬም እንዳለፈው ቀልድና ቁምነገር እያጣቀስን እንደ ቀልድ የምንጠረጥረውና እንደ ቀልድ የምንሰነዝረው በቁምነገር ተጋብተው እንደ ቀልድ የሚፈርሱ ትዳሮችን ጉዳይ ነው። በቁምነገር የተገነባ ትዳር...
ሙሉ ስሜ ዘይኑ ሙዘይር ነው። ጓደኞቼ ‘ፑሸር’ ይሉኛል። አሜሪካ እንደመጣሁ እንደማንኛውም ሰው ወፈርኩ። የሰውነቴ መፋፋት ግን ካገሩ ብርድና እንግሊዝኛ ሊታደገኝ ስላልቻለ ስራ...
በ ለጠቀው እሑድ በቀጠሮው ወጣቱ ደራሲ የማስታወሻ ደብተሩን ጨብጦ ወደ አንጋፋው ቤት ሲያመራ በግንባሩ ላይ የተሳለው ፈገግታ ካለፈው እሑድ ይበልጡን የጐላ ነበር።...
ሙዚቃ፣ ቱሪዝምና ኢኮኖሚ በራሳቸው ታላላቅ የሆኑ ዘርፎች እንዴትና በምን ዓይነት መንገድ በአንድ ርእሰ-ጉዳይ ላይ ተገናኙ እንደምትሉ እገምታለሁ። እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ቢኖር አይገርምም።...
ሦስተኛው ሲኒማ (Third Cinema) በስያሜ ደረጃ (Toward a Third Cinema) በሚል ማኒፌስቶ በአርጀንቲናውያኑ ፈርናንዶ ሶላኖና ኦክታቪዮ ጌቲኖ መቀንቀን የጀመረና ለታዳጊ ሀገሮች ተገቢ...
ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚ፣ ሐያሲ እና ትጉህ የሥነ-ጽሑፍ ተመራማሪ ናቸው- አስፋው ዳምጤ። በዚህ የተነሳም የሒስ ተግባራቸው በአንባቢያንና በኪነጥበብ ባለሟሎች ዘንድ ጎልቶ ይታያል። ዘመነኛቸው...
በ ዓለማችን በብዛት ከሚነበቡና ከሚሸጡ መጻሕፍት የመጀመሪያ ደረጃን በመያዝ የወርቅ ሃብል እንዳጠለቀ የሚገኘው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። እንደ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ መረጃ ከሆነ...
ፀጉሬን እየተቆረጥኩ ነው፤ ‹ታምሩ የወንዶች ባርበሪ›። ፀጉር አስተካካዩ ወሬ ይዟል፤ ሙግት ብለው ይሻላል – ቤቱን ካከራየው ሰው ጋር። እኔ ግን ትዕግስቴ እየተሟጠጠ...
ከወጣትነቱ ጀምሮ ከኪነጥበብ አምባ ያልራቀውና ለቁጥር በሚያታክቱ ቴያትሮች ላይ የተወነው አንጋፋ ከያኒ ጌታቸው ደባልቄ ዛሬም በአረጋዊነቱ ከዚያው የጥበብ አድባሩ አይጠፋም። እናም መረጃ...
በበለጸጉ አገራት የባህል ኢንዱስትሪ ተሞክሮ መግቢያ፡- ስለአገራችን ባህልና ስነጥበብ መበልጸግ፣ መጠናትና መሰነድ በተለያዩ መድረኮች፣ በተለይም በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጉባኤዎች፣ በአዲስ አበባ የባህልና...
“ገለባ ሁነህ እሳትን ቆየው” የ ፖለቲካ ባህል፣ ከፖለቲካ ተቋማትና ከሚከሰቱ ፖለቲካዊ ውጤቶች ጋር ያለው ትስስር ውስብስብ መሆኑን ተረድተናል፤ ብልቶቹም ድርብርቦች መሆናቸው ይታወቃል።...
ከወደ ሰሜኑ ከወደስተ በላይ- እርቃኑን በቀረው በተራራ ጫፍ ላይ፣ ወፍ ዘራሽ ፅድ ቆሞ ሲታይ- በረዶውን ለብሶ ጎንበስ ቀና እያለ- ያምራል እንደ ሰማይ፣...
(፪) ውሃውም ተመጦ አሸዋውም ዘቅጦ፣ አይቀርም ተውጦ፤ ብቻ ይቆያል እንጂ እስኪያድግ እስኪከማች ያለውን አሟጦ፤ ቦታ ጊዜ ሲያገኝ ሂደቱን አሟልቶ እድገቱን ሰልቅጦ፤ አዝቃጩ...
(፩) ባሕር ውሃ ልሁን አሸዋን አዝቃጩ ወይስ አሸዋውን ውሃውን መጣጩ በውስጤ ላስቀረው ሁለቱንም ሆኜ ምንም ምን ቢመጣ በሆዴ አፍኜ። (ሶቬየት ኅብረት፤ ዳኔስክ...
‹‹ባዶ እግር በአቴንስ›› በጥንታዊቷ ግሪክ ዝነኛ ፈላስፋ በሶቅራጦስ የመጨረሻ የህይወት ምዕራፍ ላይ የተመሰረተ የተውኔት ጽሑፍ ነው።
ትኩረቱን በጤና ነክ ጉዳዮች ላይ ያደረገው አፍሪ ኸልዝ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ በአማርኛ ቋንቋ ሥርጭቱን ሊጀምር ነው። በመቀጠልም በእንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ ቋንቋዎች ፕሮግራሙን ማሰራጨት...