በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የኢትዮጵያ ታሪክ (Ethiopian history) የተሰኘው የትምህርት መስክ መሰጠት ካቆመ ትንሽ ሰንበት ማለቱን የታዛ መጽሔት ዝግጅት ክፍል ያነጋገራቸው የታሪክ መምህራን ያረጋግጣሉ።...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
የአጤ ምኒልክ ቤተመንግሥት ቅጥር ግቢ የግንባታ ማእከል መስሏል። ግሬዴር፣ እስካቫተር እና ገልባጭ መኪናዎች እግቢዉ ዉስጥ እያጓሩ ይርመሰመሳሉ። ከቆፋሪዉ ግዙፍ መኪና ማማ ላይ...
ወዳጅነት (Friendship) የተሰኘው ጽንሰ ሀሳብ በርካታ ቁጥር ያላቸው የፍልስፍና ምሁራን፣ የስነልቦና ባለሙያዎች፣ የሐይማኖት ሰዎች እና የማኅበረሰብ አጥኚዎች ብዙ የተባለለት ነው። ቁርጥ ያለ...
አህመድ ዘካርያ (ረ/ፕሮፌሰር)
ራሳቸውን አንጋፋ ከሚባሉት ተርታ አሰልፈዋል። በፊልም ማንሳት ሙያ ለረዥም ዘመናት ሰርተዋል። ጋዜጠኛም ናቸው። “በሥራዬ ማንም እንዲበልጠኝ አልፈልግም” በምትል ተደጋጋሚ አባባላቸው እና በእምቢ...
ስዉዲናዊ የንግድ ሰዉ ኬሚስት ኢንጅነር እና ተለያዩ ግኝቶች ፈጣሪ ነዉ። እ.ኤ.አ ከጥቅምት 21፣ 1833 እስከ ታህሳስ 10፣ 1896 ድረስ ኖሯል። ለቤተሰቡ ሦስተኛ...
የባብ ኤል ባህር ዳርቻ ነው። መሻሽቷል። ሂልተን ዶሃ ስምንተኛው ፎቅ ላይ ነው ያለሁት። ቁጥር-81ዐ። ከዚያ ፎቅ ላይ የዶሃ ከተማን ዙሪያ ገባ መመልከት...
ምናልባትም የተዋጣሎት ደራሲ ሊሆኑ ይችላሉ። አንቱ የተባሉ ጦማሪ ወይም የልቦለድና የኢ-ልቦለድ ደራሲ ሊሆኑ ይችላሉ። ሆኖም ግን የህጻናት መጻሕፍትን ለማዘጋጀት ራሳችን በህፃናቱ ቦታ...
የቢቢሲ ጋዜጠኞች ከሜክሲኮ ኦሎምፒክ የማራቶን አሸናፊው ማሞ ወልዴ ጋር ቃለ ምልልስ እያደረጉ ነው። ከርሱ ጋር ለሦስት ቀን ይቆያሉ። የኢትዮጵያ አትሌቶች በአበበ ቢቂላ...
የሕግ ባለሙያው በባቡር እየተጓዘ ነው። አሰልቺውን የባቡር ጉዞ እያንቀላፋም፣ እያነበበም፣ እየተከዘም ለመግፋት ይጥራል። በጉዞው መካከል አንዲት ወጣት ፊትለፊቱ የሚገኘው ወንበር ላይ ተቀመጠች።...
ምነው ሰላሌ ያልለመደብህን፣ ያላደግክበትን ማደግደግ ከሳጥናዔል ጫማ ስር ወድቀህ፣ እታች ወርደህ ማሸርገድ ታዳጊ ወጣት አሳርደህ፣ አዝነህ ተቀምጠህ መንደድ ከየት መጣብህ? ከየት ለመድከው?...
ደራሲ – ፍዮዶር ኤም. ዶስቶይቭስኪ ትርጉም – መኮንን ዘገዬ አንድ ቀን አንድ ሰርግ ዐየሁ…። ግን ቆይ ሠርጉ ይቅርና! ስለ ገና ዛፉ ልንገራችሁ።...
መክፈቻ ዛሬ ስለ ጓደኝነት እንነጋገራለን። የጓደኝነት (Friendship) ጉዳይ ፈላስፎችን፣ የማኅበራዊ ጥናት ባለሙያዎችን (Sociologist)፣ የሥነ ልቡና ባለሙያዎችን የሚያነጋግር እና በሥነ ጽሑፍ ውስጥ ትልቅ...
የመጽሐፉ ርዕስ – ጨው በረንዳ ደራሲ – ምስራቅ ተረፈ የገጽ ብዛት – የታተመበት ዓመት – 2009 ዓ.ም የሽፋን ዋጋ – ገጣሚ፣ ተርጓሚና...
ሙዚቃ ረቂቅ እና ምትሀታዊ ኃይል ነው። ሙዚቃ የሰው ልጅ የህይወቱን ልዩ ልዩ መልክ የሚገልጽበት ነው። ችግሩን፣ ሐዘኑን ወይም በህይወቱ የሚያካሂዳቸውን እንቅስቃሴዎች የሚያንጸባርቅበት...
“…በመጀመሪያ ከአውቶሞቢልና ከሰረገላ በፊት የተርኪስ ባቡር (ሎኮሞቢል) በ1896 ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል፤ ይኸውም ከጀምጀም አዲስ አበባ እንጨት እና ግንድ በማጋዝ፣ ለቤት ሥራም ድንጋይ...
ያሰበችው እና ያላሰበችው በአንድ ላይ ከሆኑ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በኋላ ፀሃይ ባየለችበት፣ ወበቅ በፀናበት አንድ ተሲያት ከሸለብታዋ ያነቃት ታላቅ ውጋት ነበር።...
በአንዱ የገጠር ቀበሌ ነው። ጥቂት ጎረምሶች የአንዱን ሀብታም ገበሬ በግ በመስረቅ አርደው ይበሉና የበሉበትን ሰው በቅኔ ለመዝለፍ ተነሳሱ። ለተዘራፊው ያዘኑለት በመምሰል በሰም...
በቅርቡ በምናጠናቅቀው የፈረንጆቹ ዓመት ኢትዮጵያውያን በዓለም መድረክ ላይ ደምቀው የታዩበት ነው ማለት ይቻላል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የኖቤል ሽልማት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ...
የራሷን 3 ልጆች እንዲሁም ከኢትዮጵያ፣ ከካምቦዲያ እና ቬትናም የተቀበለቻቸውን 3 ልጆችን ጨምሮ 6 ልጆችን የምታሳድገው ታዋቂዋ የሆሊውድ ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ ወደ ኢትዮጵያ...