ታላቅ፣ ተራ እና የማይረባ ከንቱ ሰው ታላቁ የቻይና ፈላስፋ እና መምህር ኮንፊሽየስ፤ በተራራ ተቀምጦ ድንኳን ዘርግቶ እያስተማረ በነበረበት አንድ ቀን፤ ደቀመዝሙሩን ትዙ...
ርዕስ፡- የሴቶች ሁለንተናዊ አበርክቶ የገፅ ብዛት፡- 220 + 20 አርታኢ፡- አብዱራህማን አህመዲን ዘውግ፡- የጥናት ጽሑፎች ስብስብ የሕትመት ዘመን፡- ጥቅምት 2012 ዓ.ም. አሳታሚ፡-...
ዐረቡ ቦሩ የሊሙ ኢናሪያ ሰው ነው። በልጅነት ነው የተለያየነው፣ የዛሬ 45 ዓመት ገደማ። የልጅነት ጓደኛን እንደማግኘት የሚያስደስት ነገር የለም። ትዝታው ብዙ ነውና።...
ኪነ-ጥበባዊ ሥራዎች በክፍል እየተሸነሸኑ ወይም በቀዳሚው ክፍል የተነሳው ሐሳብ በሌላኛው ክፍል እየተደገመ መቀጠሉ እንግዳ ነገር አይደለም። የተወደዱ እና በዛ ያለ ተመልካች ያገኙ...
የስነ-ጽሑፍ ፈር ቀዳጅ ታላላቆች፤ ፈለግ ተከታይ ታናናሾችም ስለዝምታ ውበት፣ አስፈላጊነት ከዛም አልፎ ገዢ ኃይልነት ጽፈዋል። ከተነገሩበት ዘመን አልፈን ዛሬም ድረስ ለእኛ ተብሎ...
(252ኛው ንጉሥ) የንጉሠ ነገሥት ዘውዳቸውን አክሱም ጽዮን ከአቡነ አትናቴዎስ እጅ ተቀብተው ስለተቀበሉት፣ የዘር ሐረጋቸው ከንግሥት ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን ስለሚመዘዘው፣ 3ሺሕ ዓመታትን...
ሰው የመሆን ጉዞ በሚል ርእስ የጀመርነው ሐቲት አንዱን ጉዳይ ስናነሳ ሌላ ሐረግ እየሳበ የሰውነት ቋጠሮ ትብታቡ እየተወሳሰበ መሄዱ አልቀረም። ባለፉት ጽሑፎች ሰው...
በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ እንደተጻፈ የሚታመነው ታሪካዊ ልብ ወለድ ወደ ሙዚቃዊ ቲያትር መቀየሩ ተሰምቷል። በ1977 ዓ.ም. ተስፋዬ የኋላሸት በሚል የብዕር...
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ዓድዋን የሚዘክሩ መርሃ ግብሮች በመበራከት ላይ ናቸው። የካቲት ፳፫ እንደ አዘቦት ወይም ከስራ እንደሚያሳርፍ ተራ ቀን የመቆጠሩ የወል ስህተት...
ማን ምን አለ? አፍሪካ ከቅኝ አገዛዝ ነጻ እንድትወጣ ታላቅ ተጋድሎ ካደረጉ መሪዎች መካከል የጋናው ኩዋሜ ኑክሀሩማ ከፊት ተሰላፊዎች ውስጥ አንዱ ናቸው። የደቡብ...
መምህርነት የሚወድደው ሙያ ነው። የባለፀጋ ልጆች በሚማሩበትና አማርኛ መናገር ደመወዝ በሚያሰቀጣበት ት/ቤት እጅግ በጣም ተወዳጅ አስተማሪ ነው። በተለይም ታሪክ ማስተማር አይታክተውም። ተወዳጅ...
አህመድ ዘካርያ (ረ/ፕሮፌሰር) እንደ አብዛኛዎቹ መሰሎቻቸው ራሳቸውን የሚገልጹት “የታሪክ ተማሪ” በሚል ነው። ታሪክ በጥቂት ዓመታት መደበኛ የክፍል ውስጥ ትምህርት እንደማይጠናቀቅ ያምናሉ። በአዲስ...
ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ የአካለጉዛይ አስተዳዳሪ ነበሩ። ከሃብታም የገበሬ ቤተሰብ የተወለዱት ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ፤ በኤርትራ ውስጥ የነበረውን የፀረ-ጣሊያን አገዛዝ እንቅስቃሴ ከመሩ ታዋቂ የጦር...
ኢትዮጵያ ከምዕራባዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ጋር መተዋወቅ የጀመረችው የመጀመሪያው ሚሊኒዬም ከባተ አራት ምዕተ ዓመት በኋላ ነው። ወቅቱ ሀገራችን ከፖርቹጋል መንግሥት ጋር የጠበቀ ወዳጅነት...
በኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ ላይ እንደ እንከን ከሚታዩት ጉዳዮች ውስጥ የታሪኩ ፍሰት የነገሥታቱን እና የመኳንንቱን ውጣ ውረድ ብቻ መያዙ አንዱ ነው። መጻሕፍቱ ከርእሳቸው...
ማዕረጉ በዛብህ “ታላቁ ጥቁር” በንጉሤ አየለ ተካ ተዘጋጅቶ በ2010 ዓ.ም. በማንኩሳ ማተሚያ ቤት የታተመ መጽሐፍ ነው። ይህ 473 ገጾች ያሉት፣ በከፍተኛ ጥናትና...
ክብር ይሰጠው በ1888 የዓድዋ ጦርነት የተገኘው የኢትዮጵያ ድል፤ የጣሊያንን ወረራ በአህጉሩ ላይ እንዲያከትም በማድረጉ ተከብሮ እና በደንብ ተሰንዶ፤ ለዘመናዊዋ አፍሪካ የተሻለ ማስተማሪያ...
በሬይመንድ ጆናስ የተፃፈው “The Battle of Adwa: AFRICAN VICTORY IN THE AGE OF EMPIRE” በተሰኘ መጽሐፉ ላይ Menelik Abroad (ምኒልክ በውጭው ዓለም...
ጣልያን ዘግይቶ ቢሆንና አሁን ባለንበት ጊዜና ዘመን ቢመጣ፣ የሚል ሐሳብ ድንገት ሽው አለብኝ። የአስቂኙን ሐሳብ አስደንጋጭ መልሶች እያሰብኩ በመዝናናት ላይ ነኝ። ተከተሉኝ!...
የየካቲት ወግ የየካቲት ሃያ ሦስቱ የዓድዋ ድል የኩራታችን ምንጭ መሆኑ አያጠያይቅም። ከኢትዮጵያዊያን አልፎ አፍሪካዊያንን ብሎም በዓለም የተበተነውን ጥቁር ሕዝብ ሁሉ ያኮራ የነጻነት...
የካርቴጅ ሥርወ-መንግሥት ቅድመ ልደተ-ክርስቶስ 200 ዓመትና ከዚያ በፊት በአፍሪካ ሰሜናዊና ምዕራባዊ አካባቢዎች ግዛቱን ያደረገ አገዛዝ ነበር። በተመሳሳይ ጊዜ ሮማውያን ከፍ ያለ የግዛት...
ታሪካችን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ውጣ ውረዶች የሞሉበት ነው። ሦስት ሺህ ዘመን ከተሻገረው የታሪካችን ምዕራፍ ውስጥ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ አንስቶ እስከ 19ኛው...
ከዓድዋ ድል ባሻገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዘንድሮ ለ124ኛ ጊዜ ይከበራል። ስለድሉና ጦርነቱ በርካታ የታሪክ ተመራማሪዎችና የጥበብ ሰዎች ብዙ ብለውለታል። የዓድዋ ድል...
ከዓድዋ ጦር ማግስት በቆሰለ አርበኛ የተማረከ ሰው እልፍኝ ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ጠየቀ “ሲወጋ፣ ሲያዋጋ፣ ሲያጠቃን የነበር ነጩ ፈረስ የታል?” ይኔ… ነጭ ወራሪ...