ለንደን እጅግ በጣም ቀዝቃዛ የምትሆንበበት ጊዜ መድረሱ ነበር። ዞር ብሎ የሀገሩን ባንዲራ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ ተመለከተ። ጅማ የምትገኝው እናቱን (ያለ...
ጃፓናዊ ኮመዲያን የጃፓኑ እውቅ ኮሜዲያን ኬን ሺሙራ በማርች 29 ነበር፤ በተወለደ በ70 ዓመቱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈችው። የጃዝ-ፈንክ ንጉስ የአፍሪካ ጃዝ-ፈንክ...
ተንከባካቢዎቻችንን ለመንከባከብ ምን ያህል ዝግጁ ነን? ዕውቁ የአጭር ልቦለድ ደራሲ፣ ሩሲያዊው አንቷን ቼክኾቭ አንድ አይረሴ ሐኪም ገፀባህርይ ፈጥሮ በጭንቅላቴ ተቀርጾ ቀርቷል። ሐኪሙ...
የሚፈነጥቀው – የገደል ዳር ጢሱ ሳቅ ነው ስል ከርሜ ለቅሶ ነበር ለሱ በዘመናት ብሶት ስሜቱ ሲነካ እምባ እያፈሰሰ ወንዝ ያለቅሳል ለካ ዶፍ...
የክርስቲያን አምላክ እንሆ ማተብ ክር ምንም አላጠፋሁ … ልሳሳት አልሞክር … እንኳን ጥርኝ አፈር … ነውርም ይዠ አልነጎድኩ … ...
ዓለም አንድ ቋንቋ እየተናገረች ነው፡፡ ድሃ ሀብታም፣ ሶሻሊስት ኮሚኒስት፣ ሰሃራ ሳይቤሪያ ሳይል ስለ አንድ ነገር ብቻ እያሰበ፣ እየተጨነቀ፣ የመፍትሔ ጫፍ እያሰሰ ነው፡፡...
በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት በዓመት ውስጥ ከሚገኙ አጽዋማት መካከል ዋነኛው ነው። ከሰባቱ አጽዋማት ውስጥም ይመደባል። ሰፊ፣ ብዙ የሚል አቻ ትርጓሜም አለው። ሁዳዴ ለሁለት...
የወረርሽኝ በሽታዎች ከሰው ወደሰው፣ ከእንስሳ ወደሰው፣ ከሰው ወደእንስሳት እና ከእንስሳት ወደ እንስሳት በፍጥነት የሚተላለፍ እና ለመቆጣጠሩም በጣም አዳጋች የሆኑ ህመሞች ናቸው። የሰው...
ለፎክሎር ጥናት መሰረት የፎክ ዕውቀት (Folk knowledge) ነው። የፎክ ዕውቀት ማለት በአንድ በተወሰነ ሕዝብ፣ ማኅበረሰብ፣ ባህል ወይም አካባቢ ውስጥ ያለ ልዩ ዕውቀት...
ኮሮና ያንኳኳቸው በሮች ስለ ኮቪድ19 አለመጻፍ፣ አለመናገር አይቻልም። የዘመናችን ትልቁ ፈተና፣ በሰው ልጆች ሁሉ ላይ የተደቀነ የህልውና ተግዳሮት ነውና ዝም የሚባልለት ጉዳይ...
ለአስገዳጅ ስራ ካልሆነ በስተቀር ከቤት መውጣት በማይመከርበት በዚህ ሰዓት መጻሕፍትን ማንበብ አንዱ ውጤታማ የጊዜ ማሳለፊያ ነው። የንባብ ፍላጎት ቢጨምርም አንባቢያን ያሻቸውን መጻሕፍት...
የጋዜጠኝነት ትምህርት በኢትዮጵያ በተደራጀ መልክ እንዲጀመር በማድረግ፤ የመጀመሪያውን የማስሚድያ ማሰልጠኛ ተቋም (Mass Media Training Institute) መስርተው ለዓመታት መርተው እና አስትዳድረው፤ በኋላ ላይ...
የዓለም ስጋት የሆነው ኮሮና ቫይረስ ሐገራችን ውስጥ መከሰቱ ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ ጥቂት የማይባሉ ኢትዮጵያዊያን የፈጠራ ሰዎች ከመከላከል እስከ ማዳን ያለውን ሂደት ለማገዝ...
የሰው ልጅ ውልደት ሰው የመሆን ጉዞው የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው። ከውልደቱ በፊት ባለው ጊዜ የነበረው ሰው የመሆን ጉዞ በውልጀት ቢጠናቀቅም ወደ ሌላ የሰውነት...
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1869 ዓ.ም. በ6000 ዶላር በሁለት ወንድማማቾች ለጣሊያን ተሸጠች። ስምምነቱ ያስደንቃል፣ በዛሬ ዘመን 185,933 ዶላር ይተመናል፣ ምንዛሪው አምስት ሚልዮን ሠባት መቶ...
እንስቶች ብዙ ሰው በተሰበሰበበ ኳስ ለማጫወት ዳኛ ሆነው ወደ ሜዳ መግባታቸው ያልተለመደ ነበር። ተመልካቹም ሆነ ተጫዋቹ ውሳኔያቸው ላይ እምነት አልነበረውም። ዛሬ ሴቶች...
የአብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ከ(1696-1781) አጭር ታሪክ መግቢያ፡- አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል (በእንግሊዝኛ፣ በላቲንኛ፣ በጣሊያንኛና በፈረንሳይኛ ‹ሀኒባል›፣ በአረብኛ ‹አኒባል› እንዲሁም ‹አብርሃም ፔትሮቭ›) ከ1696 እስከ...
፩ ጨረቃ-አልባ ለሊት ነው። ክዋክብቶቹ ጨለማ በዋጠው የምሽቱ ሰፊ ጥቁር ሰማይ ላይ የተዘሩ የብርሃን ፍንጥርጣሪዎች ይመስላሉ። ጨለማ ከዋጠው ሰማይ ስር፤ ብርሃን የተሞላች...
ከ125 በላይ የሚሆኑ የትራጄዲ ሥራዎችን ለመድረክ ያበቃው ሶፎክለስ፤ አሁን በተሟላ ሁኔታ ላይ ያሉና ዓለም የሚያውቃቸው ስራዎቹ 7 ያህል ብቻ ናቸው። የሶፊለስ ልጅ...
በአገራችንም የሚገኙ ማኅበረሰቦች ያላቸው ቃላዊ፣ ቁሳዊና መንፈሳዊ ባህሎች እጅግ በርካታ መሆናቸው ኢትዮጵያን “የባህል ሙዚየም” የሚል ስያሜ አሰጥቷታል። የስያሜዋ ምክንያት ከሆኑት በቁጥር የበዙ...
ላለመስማማት ተዋደን ላለመዋደድ ተስማምተን ላለመኗኗር ተቧድነን ላለመፋቀር ተቃቅፈን ላለመጋባት ተጫጭተን ይሄው ዙረን ዙረን… እዚያው ነን! አጀብ ዘመናችንን ቸብችበን በኪሳራችን ቶጅረን የመጠላለፍ ጽዋችንን፤...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በጎርጎሪዮሳዊው ቀመር “ማርች 8” በእኛ አቆጣጠር ደግሞ ዘንድሮ እንደ ሁልጊዜው በየካቲት መደምደሚያ ዕለት ተከብሮ ይውላል። በዚህም መሰረት በተቋማት...
ባንኜ ነው ከእንቅልፌ የተነሳሁት፡፡ ያለ ወትሮ የቴሌቪዥኔን መስኮት ከፍቼ ዜና እስኪጀምር ድረስ እዛው ጣቢያ ላይ አድርጌ ማየቴን ቀጠልኩ፤ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ግን...
ደራሲ፡ IMMACULEÉ ILIBAGIZA ርዕስ፡ Left to Tell (ለወሬ ነጋሪነት የተረፍኩ) ጭብጥ፡ በሩዋንዳ የዘር ፍጅት ላይ የተመሰረተ የገፅ ብዛት፤ 240 የተፃፈበት ቋንቋ፤ እንግሊዝኛ...