የዘንድሮ ነገር መቸም ለብቻው ነው!! የኮሮና ወረርሽኝ የዓለሙን ብዙ ነገር እንዳይሆን አድርጎታል። የእኛም ሀገር ሁኔታ ከሌላው ቢብስ እንጂ የሚያንስ አይደለም። ጉዳቱ ደረጃ...
በትውልድ ሃገሩ ኢትዮጵያ የክብሩንና የገናናነቱን ያህል አምብዛም ስለማይታወቀው ‘ማሊክ አምበር’ የሚተርክ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ። ኢትዮጵያዊው የሕንድ ንጉስ ከምን ተነስቶ የት ደረሰ?...
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ “ገነትን ያጠጡ ዘንድ ከኤደን ይወጣሉ” ከተባለላቸው ወንዞች ውስጥ አንዱ ዓባይ ነው። ግሪካዊውን ሊቅ ሄሮዶቱስን ጨምሮ ስለ ኢትዮጵያ እና ስለወንዟ...
ድምጻዊ ትንሳኤ ጉበና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ኢትዮጵያ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ በርካታ ሙዚቀኞች ‹‹ተጠንቀቁ›› የሚል ይዘት ያለው ዘፈን አስደምጠዋል። ቀድመው ለአድማጭ ከደረሱት መካከል...
የፖለቲካ ባህል ማለት አንድ ኅብረተሰብ በረጅም ዘመናት ውስጥ ካካበተው የአስተዳደር ልምድ የተነሳ የሚኖረውን ፖለቲካዊ ግንዛቤና ዕይታ የሚያመለክት ፅንሰ ሀሳብ ነው። በሌላ በኩል...
ጎረቤት፣ የሥራ ባልደረባ፣ የቀለም ባልንጀራ፣ ማኅበርተኛ፣ የጦር ሜዳ ጓደኛ፣ የትምህርት ቤት ጓደኛ፣ ዕድርተኛ ወዘተ… ከእነዚህ ሁሉ እየተመረጠ ወዳጅ ይያዛል። ምሥጢር የሚያካፍሉት፣ ብሶት...
ሰቆቃዬን ለማን ልናገር…….. ደራሲ- አንቶን ቼኾቭ ትርጉም- መኩሪያ መካሻ ፀሃይዋ ልትጠልቅ ነው። ብዛት ያለው ስስ የበረዶ ብናኝ በመንገዶቹ መብራት ዙሪያ ሳያቋርጥ ይበናል።...
እና ውጫዊ መሰናክሉ ውስብስብ፣ ጠልፎ የሚያስቀረው መረቡ ሰፊ ነው። ከባህል የሚቀዳ ልጓም አለ፤ ሰው የመሆን ጉዞ አቅጣጫውና ትብታቡ ብዙ ነው ብለን ነበር።...
ግጥም እና ዜማውን አሰናድቶ ፕሮዲዮስ ያደረገው ኢዮኤል መንግሥቱ ነው። በሙዚቃዊ እንቅስቃሴው የምናውቀው ሰርጸ ፍሬስብሃትን ጨምሮ አንጋፋ እና ወጣት ድምጻዊያን ተሳትፈውበታል። ነዋይ ደበበ፣...
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ በኢትዮጵያ ቴአትር ታሪክ ውስጥ ከፍ ያለ ስፍራ ካላቸው የኪነ-ጥበብ ሰዎች መሀል ዋነኛው ናቸው። እርሳቸው በተለሙት መንገድ ብዙዎች ተጉዘውበታል፣...
ግንቦት ሃያን ብቻየን በድምቀት እያከበርኩ ነው… ምክንያቱም ታሪክን መጥላት እንጅ መካድ አይቻልማ! ብዙ ሰዎች ህወሃትን እንደሚጠሉ እያየሁ ነው! ጥላቻም ይሁን ፍቅር ሰዋዊ...
በራሳችን ምድር፣ በራሳችን አፈር፣ በራሳችን እርሻ፣ በራሳችን ሞፈር፣ …ግን በሌሎች ቀምበር… በራሳችን አሐዝ፣ በራሳችን ፊደል፣ በራሳችን እውነት፣ የራሳችን በደል፣ ለራስ መንገር ሲሳን፣...
ይሄ ያገሬሰው እኮ፣ መሰላል አወጣጥ ያውቃል አንዱን እርከን ረግጦ ሲያልፍ፣ ነቅሎ ጉያው ይከታል ደሞ ቀጣዩን ይረግጣል… ነቅሎ ጉያው ይከታል… እንዲህ እንዲያ እያለ...
ለባዶ ቢሆንስ? ፀሎቴን ማብዛቴ በእምነት መበርታቴ ወደ ላይ ዕያየሁ – በታላቅ ልመና – እንባዬን መርጨቴ ለተረት ቢሆንስ? በሚነግሩኝ ገድል – ከንፈሬን ‘ምመጠው...
ከዚህ በፊት ባቀረብኳቸው በአንደኛውና በሁለተኛው ክፍሎች የጀነራል አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል የገጠማቸውን ውጣውረድ የተሞላበት ትራጅክ የሕይወት ታሪክ ላይ በማተኮር ከመነሻው እስከመድረሻው ለማቅረብ ሞክሬያለሁ፡፡...
ከዚህ በቀደመው ክፍል ከማይጨው ጦርነት በኋላ የአፄ ኃይለሥላሴን የስደት ጉዞ፣ በየጉዞ ጣቢያው ያጋጠሟቸውን አንዳንድ ሁኔታዎችና በመጨረሻም እንግሊዝ ሀገር ከደረሱ በኋላ የመጀመሪያዎቹን የቆይታ...
‘‘በጠንካራ ትስስር ላይ የተመሠረተው የሁለቱ አገሮች (የኢትዮጵያና የግብጽ) ግንኙነት ከዓባይ የሚመነጭ ውኃ የማያቋርጥ የጋራ ሀብት በመሆኑ በፍትሐዊነትና በእኩልነት ተጠቃሚ የሚኮንበት ነው፤ ሁላችንም...
የፍጻሜው መጀመሪያ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግዙፍ የግድብ ፕሮጀክት ለመገንባት አስባ በይፋ ሥራ ከጀመረች ዘጠኝ ዓመት ሞላት። “የታላቁ ህዳሴ ግድብ” የተሰኘው ግንባታዋ...
ሰሞንኛ… ዘፈኖቻችን ከጊዜው ጋር ተመሳስለው ኮሮና ኮሮናን መሽተት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። መሰንበትም ደግ ነው። ከህንድ እሰከ ሰሜን አሜሪካ፣ ከናይጄሪያ እስከ ኢትዮጵያ… በኢትዮጵያም በተለያዩ...
በትላንትና ውስጥ መጥፎ ነገሮች ብቻ የሉም። ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ በሆኑበት ምቹ አጋጣሚዎች የሞሉትም አይደለም። ቅልቅል ነው። ሕይወት፡- ከተድላውም ከሀዘኑም፤ ከበጎውም ከመጥፎውም፤...
ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅትን ካሳሰቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የመረጃ መዛባት ነው። የጤና ድርጅቱን ስጋት የተባበሩት መንግስታት...
ዓለማችን በርካታ አምባገነን መሪዎችን አፍርታለች። በአስገራሚ ተግባራቸው ጎልተው ከሚጠቀሱ መሪዎች አንደኛው የቱርክሜኒስታኑ ፕሬዝዳንት ሳፖርሙራት ንያዞቭ እንደሚሆን አይጠረጠርም። ይህ ሰው በዕድሜ ልክ ማአረግ...
በባሕር ማዶኞች ባህል “ስዊት ኸርት፣ ዳርሊንግ፣ ሃኒ፣…” እያሉ እያጣፈጡ ለፍቅረኛ ወይም ለትዳር ጓደኛ ይድረስን ማሳመር የተለመደ ነው። አልያ ደግሞ “ጆናታን” በማለት ፈንታ...