ባሳለፍነው ወር ትልቅ የሚዲያ አጀንዳዎች ሆነው ካለፉ ርዕሰ-ጉዳዮች ውስጥ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ደረጃ ውሃ ሙሌት ዜና ነው። ይህ ዜና ለሁሉም...
አባታችን ይህችን አለም ሲሰናበትና ሬሳው ወደ ቤ /ክርስትያን ሲሄድ እንቅልፋሟና ከቤት ባለመውጣት የምትታወቀዋ ቡቺ ድክ ድክ እያለች የአባቴ ሬሳ እስከሄደበት እየጮኸችና እያላዘነች...
ፅድት ያለና ጥንቁቅ እጅ፣ ነጭ ጋዋንና ኮፍያ፣ ንጹህ መክተፊያ ላይ ስል ቢላዋ፣ የሚያብረቀርቅ መጥበሻ ላይ የሚላወስ ዘይት፣ የሚያፏጭ ሹካ እና ማንኪያ ከአብረቅራቂ...
በ1960ዎቹ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መልክዓ ምድር ስመ ገናና ነበር፤ ደሴ ወ/ሮ ስህን ት/ቤት ተምሮ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅሏል፡፡ አንደበት ርቱዕ፣ ደፋርና ላመነበት ነገር...
የመጽሐፉ የአቀራረብ ቅርፅ በአራት የጊዜ ኡደቶች የተከፈለ ነው። የመጀመሪያው ከ1967 የህወሓት ምስረታ እስከ 1977 የማሌሊት ምስረታ ያለው ዘመን ዚሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ከ1977...
በመአዛ መንግስቴ የተደረሰው “ዘ ሻዶው ኪንግ” የተሰኘው መጽሐፍ፤ በእንግሊዘኛ የታተሙ የልበ-ወለድ መጻህፍት ተወዳድረው በሚሸለሙበት ዘ ቡከርስ ፕራይዝ (The Bookers Prize) የ2013 እጩዎች...
እንደ አፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ ካሉ አካባቢዎች የመጡ የቅርብ ዘመን ፈላስፎች ደግሞ “ነጻ አውጭ ፍልስፍና” (Philosophy of Liberation) የሚል የፍልስፍና ክንፍ ይዘው...
የኢትዮ-ግብፅ ሺህ ዘመናት የዘለቀ የግንኙነት ታሪክ ዋነኛ አንቀሳቃሽ ጉዳይ የውሃ ፍላጎት መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ያም ሆኖ ግን ይህንን እውነት ዋነኛ ጉዳያቸው...
በራስተፈሪያኒዝም እምነት ተከታዮች ጋርቬይ እንደ ነብይ የሚታይ ነው። “ከአፍሪካ አንድ ጥቁር ንጉስ ይነሳል” ያለበት ንግግሩ ለቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መምጣት የተነገረ ትንቢት ተደርጎ...
በባሮ መንፈሳዊ ሙዚቃ የሼኽ ሁሴን ተዓምራት፣ ታሪክና ባህርይ ይገለጽበታል። በግጥሙም የሼኽ ሁሴንን ፈጥኖ ደራሽነት፣ አባትነት፣ ሩሕሩሕነት፣ መድኃኒትነት፣ ከችግር አውጪነት፣ የቅርብ ዘመድነትና ሁሉንም...
የሱፐርማርኬት ወረፋ በመጠቅ ላይ ነኝ። ለሸመታ ያሰብኳቸውን ጓዞች ሰብስቤ ገንዘብ ለመክፈል ተራ ይዣለሁ። ረዘም ያለው ሰልፍ ላይ የመጨረሻ ተሰላፊ ነኝ። ከፊት ለፊቴ...
በሩ ላይ ቆመው ጥሰው ለመግባት ፈለጉ፡፡ ቦክሰኞቹ በጣም ስላስቸገሩ ዘበኞቹ ለበላይ አለቆቻቸው አስታወቁ፡፡ የጥበቃው ኃላፊም ለአለቆቻቸው አስታወቁ፡፡ ጉዳዩንም ተነጋግረው ወደ ቦክሰኞቹ መጡ፡፡...
"ሠይጣንን ሳሉልኝ። ሠይጣንን" መምህሩ ክፍል ወስጥ ከመጀመሪያዉ ቅፅበት በላይ ተማሪዎችን አሰደነገጣቸዉ። ይህን ስም ቤተ እምነት ያዉቁታል። ወላጆቻቸዉ ሠይጣን አሳሳተው.. ሠይጣን ለከፈው.. ሲባል...
ዓባይ ላይ አይደለም በጠቅላላው ወንዝ ላይ በቅኔ፣ በአዲስ ፍችና ትርጓሜ ተራቆ፣ ተራቆ የታየ ከያኒ እስካሁን እንደ ጂጂ አላየሁም። በዘፈነችው ልክ አይደለም፤ በገባኝ...
የጥንታዊት ግብጽ ፈርኦኖች ስልጣኔ ታሪክ ከዓለም ቀደምት ስልጣኔዎች መካከል የሚጠቀስ የታሪክ አካል ነው። ይህ ስልጣኔ በጽሑፍ ተመዝግበው ከሚገኙ በርከት ያሉ ታሪኮች በተጨማሪ...
ልጅነታቸው ጀምሮ፣ በችግር ውስጥ ሆነው እንኳ፣ ከምግብ ይልቅ የትምህርትና የእውቀት ረሃብ የበለጠባቸው ታላቅ ምሁር፣ ዛሬም በአረጋዊነታቸው ከንባብ፣ ከጥናትና ከምርምር አልተለዩም። ዛሬም ለወገናቸው...
ፈላስፎች ጥያቄ እንደሚያበዙ ሁሉ ነቢያት ደግሞ ትዕዛዝ ያበዛሉ። ከዚህ ጥቅል እውነታ ተነስተን ለዛሬ የሙሴ ትዕዛዛት የሚባሉትን እንመለከታለን። ሙሴ በአይሁድ፣ በክርስትናና በእስልምና ኃይማኖቶች...
በአንድ ወቅት- ጊዜውም ጥቂት ሰንበትበት ብሏል- አንድ ጸሐፊ “እናት እና አገር- የሁሉም ዘመን ምርጫ” በሚል ርዕስ ለገጸ-ንባብ ያበቁት ማለፊያ ጽሑፍ የአንዳንዶቻችንን ልብ...
የድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ መገደል በኪነ-ጥበቡ ሰፈር ብቻ ሳይሆን በመላ ሐገሪቱ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጥሯል። ድንገቴውን ክስተት ሁሉም ለየራሱ አጀንዳ እንዲሆን አድርጎ ተጠቅሞበታል። ሚድያዎችን...
ሙዚቃን በከፍተኛ ኪነት ውስጥ በታዳጊነት ዘመኑ የጀመረው አርቲስት ሱራፌል “ልጅ እያለሁ ለድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ ልዩ ፍቅር ነበረኝ” ይላል። በቀበሌ ከፍተኛ ኪነት ቡድኖች...
የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን ስራዎችን በፍልስፍና መነጽር የሚተነትን የሒስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ። “የጸጋዬ ገ/መድኅን ሥራዎች እና ፍልስፍና” የሚል ርዕስ ያለው አዲሱ መጽሐፍ አምስት...
በእውቁ የደች ሰዓሊ ቫን ጎ የተሳለ ስዕል ፤ በኮሮና ምክንያት ተዘግቶ ከነበረው በሆላንድ ከሚገኘው የሲንገር ላረን ሙዚየም ውስጥ ተሰረቀ። ስዕሉ ሊሰረቅ የቻለው...
ከዓለም አቀፉ የኮሮና ወረርሽኝ ክስተት በኋላ በሐገራችን ከታዩ ለውጦች ውስጥ የሕትመት ውጤቶች የአቀራረብ ለውጥ አንዱ ነው። ከታዳሚዎቻቸው ጋር የወረቀት ሕትመት ግንኙነት የነበራቸው...
ሀጫሉ ሁንዴሳ የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን የመንፈስ ልጅ ነው። የስጋ ዘመድ ነው። የአገር ልጅም ነው። የታላቁ ገጣሚ የኪነት ዛር ለድምጻዊው ሃጫሉ ሁንዴሳ ጥቂት...