ሠዓሊ፣ ቀራፂ፣ ገጣሚ እና የጥበብ መምህር በቀለ አርቲስት በቀለ መኮንን፣ በቅርቡ ‹‹ባሩድና ብሩጉድ›› ሲል የሰየመውና በአብዛኛው የ‹‹ኢንስታሌሽን›› ሥነ- ጥበባዊ ሥራዎቹን የያዘው ዓውደ...
በልጅነቱ ወደ አሜሪካ ከመጣ አንድ የአጎቴ ልጅ ጋር በእድሜ እኩዮችና የልብ ጓደኛሞች ነን። እዚህ እንደማደጉ ቋንቋውን ያልረሳ፣ ወግና ባህሉን ያልሳተ ጥሩ ኢትዮጵያዊ...
አንዳንድ ፊልሞች ላይ የማ ይታጡ ብሶቶች አሉ። ካ ሜራ ቆሞ፣ ተዋንያን፣ አዘጋጅና አ ምራች ተጨንቀው ከረፈደ በኋላ ደርሶ “ይቅርታ ጎበዝ ሌላ ቀረጸ...
አባትና እናቱን ያጣው ገና በልጅነቱ ነው፤ ወንድምና እህት የለውም። ሆኖም፣ በትወና ጥበቡ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድምና ልጅ ነበር። ችሎታው የሚፈቅድለትን ያህል የብዙዎቻችንን ሕመም...
አባትና እናቱን ያጣው ገና በልጅነቱ ነው፤ ወንድምና እህት የለውም። ሆኖም፣ በትወና ጥበቡ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድምና ልጅ ነበር። ችሎታው የሚፈቅድለትን ያህል የብዙዎቻችንን ሕመም...
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የዓድዋ ድል በሦስት ገጣሚያን ዘንድ እንዴት እንደተዘከረ ማሳየት ነው። ገጣሚያኑ በዓይነ-ልቦናቸው ወደ ኋላ ተመልሰው በብዕራቸው የከተቧቸውን ግጥሞች ከታሪካዊ እውነታው...
በዚህ በእኛ ዘመን የኢትዮጵያን ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በፌደራላዊ የመንግሥት ሥርዓት አወቃቀር አስተዳድራለሁ ብሎ ከሩብ ምዕተ ዓመት በፊት ሥልጣን ላይ የወጣው ኢሕአዴግ፣ የብሔር፣...
የታላቁ ገጣሚ ደበበ ሠይፉ የግጥም መጽሐፍ “የብርሃን ፍቅር” ይሰኛል። በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት አማካኝነት በ1980 ዓ.ም. ለህትመት የበቃ ቢሆንም፣ ዛሬም እንደ አዲስ ቢነበብ...
ስለ ሚሀይል ባቢቼቭ የሕይወት ታሪክ መፃፍ ስንጀምር፣ ይህ ሰው እንዴት የ መ ጀ መ ሪ ያ ው የኢትዮጵያ ፓይለት ሊባል ይችላል? እንዲያውስ...
አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይና የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ ኔልሰን ማንዴላ የአድዋ ድል በአፍሪካውያን፣ በአፍሪካ አሜሪካውያን፣ በሀገራቸው በደቡብ አፍሪካና በመላው ጥቁር ሕዝቦች...
አንድ መቶ ሃያ ሁለት ዓመት ስለሆነው የአድዋ ጦርነትና ድል ታላቅነት ብዙ ተብሏል። በታላቅ መስዋዕትነት የተገኘ ድል መሆኑንም የታሪክ ሰነዶች ይነግሩናል። በአውደ ውጊያው...
ትዳር እንደ ሎተሪ ዕጣ ነው። ጥሩ ሴት ካጋጠመህ ሕይወትህ በደስታ የተሞላ ይሆናል። ካልሆነ ግን እንደ ሳማ ሲለበልብህ ትኖራለህ። ለእኔ መንበረን ማግኘቴ ሎተሪ...
መግቢያ ባህል ቁሳዊና መንፈሳዊ፣ ወይንም ተጨባጭና ረቂቅ በሚል ሁለት ጎራ ሲከፈል በእያንዳንዱ ጎራ ስር ያሉ መደቦች በአያሌው የሰፉ ናቸው። ከሰው ልጅ መፈጠርና...
ከመንግስቱ ንዋይ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ በኋላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኩሽና ውስጥ ሲቦኩና ሲጋገሩ የነበሩ ሁለት ዋነኛ ጉዳዮች ነበሩ። አብዮታውያኑ ኢትዮጵያ በምትባል ሀገረ መንግስት...
ድምፃዊ እሱባለው ይታየው፣ በቅርብ ጊዚያት ውስጥ ለህዝብ ባቀረባቸው ሙዚቃዎች ጎላ ብሎ በመውጣት ላይ የሚገኝ ወጣት ድምፃዊ ነው። ከሰሞኑ ለህዝብ ያቀረበው ‹‹ትርታዬ›› አልበም...
1. ባንድ ወቅት ቤት ለመከራዬት ከደላላ ጋር አምስት ኪሎ አካባቢ ሄድኩ። ሰፊ ግቢ ውስጥ ያለች አንዲት አነስተኛ ክፍል ቤት እንደደረስን የእድሜ ባለፀጋዋ...
አልፍረድ ኖርዝ ዋይትሄድ የተባለ ሰው “ፍልስፍና በነገሮች ወይም በሁኔታዎች በመደነቅ ነው የሚጀምረው” ይላል። እንደ እርሱ አባባል ከሆነ ይሄ በነገሮች ላይ የሚኖርን መደነቅ...
በጦርነት ቅኝ ያልገዟትን አገር፤ የልጆቿን አእምሮና የአኗኗር ዘዬ እራሳቸው በሚጠሉት አሉታዊ ገጽታቸው ሳይታክቱ በመቅረጽ ኢትዮጵያን ቅኝ ያደረጓት መሰለኝ። ዘመቻው ከተጀመረ ቆይቷል። መቶ...
የመጽሐፉ ርዕስ፡- ኢትዮጵያዊነት፣ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት የጽሑፉ ዓይነት፡- ፖለቲካና ወቅታዊ ጉዳይ ጸሐፊው፡- ዩሱፍ ያሲን የገጽ ብዛት፡- 437 ዋጋ፡- ብር 131.60...
የኢትዮጵያውያን የሕንፃ ጥበብ አሻራ፡ አ-ኣለፍ መጀመሪያ ኣለፍ -ኣ- ወይም አልፋ የመጀመሪያው ፊደል ነው። የፊደል ተራ በጥንታውያን ልሳናት ሲገለጽ በግእዝ -አ- በ- …...
ዛሬ በየመንገዱ ላይ የማያጡት እለታዊ ክስተት የአዳዲስ ፊልሞች ፖስተር ነው:: ውብ ውብ የሆኑ ኮረዳዎች እና ወጣቶች የማይጠፉባቸው እነዚህ ፖስተሮች ብዙውን ጊዜ እጅግ...
‹‹የተወሰኑ የመንግሥት ኃላፊዎችና የነጋዴዎች ጥምረት ችግር ፈ ጥሮብናል›› ኤሊያስ መልካ ለቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለማድረግ የወጣው ዓዋጅ (ቁጥር 410/1996) ስለ አስፈላጊነቱ ሁለት...
አባይ በይበልጥም በጥንታዊ ግሪኮች ከዚያም በሮማውያንና ግብፃውያን የሚቶሎጂው ዓለም ፍልስፍናና አስተሳሰብ ታሪኮች ተመዝግቦ ይገኛል። ምንም እንኳን አትዮጵያም በጥንታዊ ሥልጣኔ ከእነዚህ ሀገሮች እኩል...
መጽሐፌ ለሦስተኛ ጊዜ እንዲታተም ስጠየቅ፣ በነባሩ የልባስ ሽፋን እንዳይቀርብ አሰብኩ። መጽሐፉ ስብሐት ገብረእግዚአብሔርን የሚመለከት በመሆኑ፣ መልኩን ለማሳል ከአንድ ወዳጄ ጋር ተዋዋልኩ። በቀጠረኝ...