አብደላ ዕዝራ ከ1980ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ በተለያዩ የስነጽሑፍ መድረኮች (በአብዛኛው መጽሔቶች እና ጋዜጦች) ላይ በሚያቀርባቸው ሂሳዊ ንባቦቹ የምናውቀው እና ሃያሲ የሚለውን “ማዕረግ” ባልተጻፈ...
ድርሰት፡- አንቷን ቼኾቭ ትርጉም፡- መኮንን ዘገዬ ዕለቱ የገና ዋዜማ ነበር። ማርያ ምድጃው አጠገብ ተቀምጣ ለረጅም ጊዜ እያንኮራፋች ነው። ኩራዙ ጋዙ አልቆ ከጠፋ...
ደራሲ፡- ገስጥ ተጫኔ የልቦለዱ ርእስ፡- የበቀል ጥላ የኅትመት ዘመን፡ 2010 የታተመበት ቦታ፡- አዲስ አበባ የመሸጫ ዋጋ፡- ብር 70 አስተያየት አቅራቢ፡- ደረጀ ገብሬ...
አቶ መኮንን ሰሙ፣ የህግ ባለሙያ መነሻ ሐሳብ አርሲ ቀርሳ ከተባለው መንደር ውስጥ የአስራ አራት ዓመቷ ልጅ ተጠልፋ ትደፈራለች። ደፋሪዋ ከቤት እንዳትወጣ ይቆልፍባታል።...
ምን ተሠርቷል? የሚሞክሩ ጋዜጠኞች አሉ። ትንሽ አቅም ያላቸው እና ፍላጎታቸው አስገድዷቸው የሚሠሩ፤ ከእዚያ ውጪ አቅም ስለሚጠይቅ የተዘጋጀ ተመልካች ባለ መኖሩ፣ አዘጋጅቶ ማቅረቡ...
ኪነ-ጥበብ ከጅምሩም ቢሆን ተንጋድዶ እንዳያድግ የጣሩ፤ ያለ ቦታው ተገኝቶ፣ ያለ ስሙ ተጠርቶ እንዳይቀር የደከሙ፤ ከሰዎች ጋር የመወዳጀት፣ ሰዎችን የመቅረፅ ብርታቱን ያጤኑ፣ ለሀገር...
በርካታ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች ላይ ከካሜራ ጋ የተገናኘ ሥራ ሠርቷል፡፡ የፊልም ጽሑፍ ጸሐፊ እና አዘጋጅ ነው፡፡ ስለ ሲኒማቶግራፊ ልትነግረንኝ ትችላለህ? ሰው...
“…ምን ይሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው፣ለወሬ አይመቹም ተንኮለኞች ናቸው…” ሰሞኑን ከወደ እንግሊዝ የተሰሙ ግርምትና ጥያቄ አጫሪ ዜናዎች ይህን ቀደምት ስንኝ ቢያስታውሱኝ ወጌን በሱ...
ስለ ፍልስፍና ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዳንዶች “ፍልስፍና ዳቦ አይጋግርም፣ በድህነት እና በመልካም አስተዳደር እጦት ለሚሰቃይ ህዝብ ፍልስፍና ምኑም አይደለም።...
“ፓሪስን ከመጎብኜቴ በፊት ፓሪስን በንባብ ያስተዋወቀኝን ሰው ከደጅ አገኘሁት። በእናንተ መካከል ሆኖ ሃሳብ መሰንዘር ቀላል አይደለም። ብዕርና እስክርቢቶ እንድናገናኝ ያበረታታችሁን፣ ከማንበብ ውስጥ...
ኢትዮጵያ የኅብረባህል ሀገረሙዚየም ነች። ባህሎች የግልና የወል መገለጫ ባህርያት አላቸው። በእነዚህ የልዩነትና የተመሳሳይነት ባሕርያት ምክንያት በኅብረ-ባህልነት ይገለፃሉ። ዛሬ በዚህ አጭር ጽሑፍ ለአንባብያን...
አንድ – ባሌ የታሪክ ጸሐፊዎች ‹‹ባሌ›› የሚለው ቃል በታሪክ ከነበረው የባሌ የሙስሊም መንግስት የተወሰደ የሙስሊሞች መንግስትና የአካባቢ መጠሪያ እንደሆነ ጽፈዋል። ባሌ በአገራችን...
“ፋቡላ /ተረት በተባለው ድርሰቴ ውስጥ የተመሰሉ አውሬዎች እርስ በርሳቸው ተነጋጋሪዎች አስመስዬ በፍጥረት አዘጋጅቼ በቲያትር ባሳይ የሚቀል ዘዴ መሆኑ ታወቀኝ። እንደዚሁ አደረግሁና ጥቂት...
ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ አቤቱ እያሱ 5ቱን ደምቦች ባሻሻሉበት ዓመት አክሊሉ ሀብተወልድ ቢሸፍቱ ወረዳ “ደምቢ” ከተባለች ቀበሌ ተወለዱ። አካባቢውን ለማየት ወደዚያ ተጉዠ...
ዘመነ መሳፍንት ለሀገሪቱ ያመጣው ፋታ የማይሰጥ ውድቀት ዘግይቶ መፍትሔ ከማጣቱ በፊት መይሳው ካሳን ብቁ ታዳጊ አድርጎ የኢትዮጵያ አምላክ አስነሣው። አፄ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ...
አንድ፣ ጦጢትዬ፣ ደክሞኛል። የቻይናን ምድር ከረገጥኩ አንድ ቀን ከግማሽ ሆነ። ያለሁባት ከተማ ኢዩ ትባላለች። የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ከተማ ነች ይሏታል። በቻይናዎቹ አሰያየም አንድ...
ኘ/ር እሸቱ ጮሌ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው እውቅ የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች አንዱ ነበር። ኘ/ር እሸቱ ከኢኮኖሚክስ ምሁርነቱ ባላነሰ ደረጃ በ1960ዎቹ በነበረው ንቁ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳታፊነቱም...
ተስፋዬ ለማ ከአምስት ዓመት በፊት በሞት የተለየን ታዋቂ የሙዚቃ ባለሙያ ተስፋዬ ለማ የተወለደው አዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት አጠገብ ነው። አባቱ...
ፀሐፌ ተውኔት፣ ገጣሚ፣ መምህር እና ዲፕሎማት መንግስቱ ለማ፣ በሀገራችን የኪነጥበብ ታሪክ ጎልተው ስማቸው ከሚነሱ ታላላቅ የኪነጥበብ ሰዎች አንዱ እና ዋነኛው ናቸው። ምንም...
ድርሰት ሕይወትን የምንመረምርበት፣ ጉድፍና መብታችንን የምንለይበት፣ የሰው ልጅ የመርቀቅና የመጠበብ ችሎታውን የምንገመግምበት፣ ባህል ታሪካችንን ቀርፀን የምናስቀምጥበት፣ ሊወቀስና ሊከሰስ የሚገባውን የምንገስጽበት፣ የተንጋደደ አመላችንን...
ውድ አንባቢያን፣ በታዛ ቁጥር 7 ከምታገኟቸው መጣጥፎች መካከል ለጽሑፍ አበርካቾች ያቀረብነው ጥሪ ይገኝበታል። ይኸውም ባለፉት ስድስት ተከታታይ ጽሑፎቹ ስለፖለቲካ ባህላችን ገፅታ ሲያስነብበን...
በአንድ አገርኛ ተከታታይ ድራማ “ሰርፕራይዝ” የምትል ህፃን ልጁን በአማርኛ “የምስራች” እንድትል የሚያርም አባት፤ እርሱ ራሱ ቃሉን እንደወረደ ሲጠቀም ሰማሁት። ይህን በቁምነገር ያጫወትኩት...
1ይኼን ምን እንበለው አንድ ሰው ገና ፀሐይ ሳትወጣ ማልዶ ወደ ሩቅ አገር ሲሄድ ከአንድ መፈናፈኛ ከሌለው ጣብቅ ስፍራ ወይም በር ላይ ሲደርስ...
ደራሲ፤ አቢይ አበበ (ሌ/ጄኔራል) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ዓለም ገና ልጅ ናት፣ አውራጃዋም ደግሞ አርጅቶ የሚሞተው፣ ሰው ብቻ ነው ቀድሞ ብዙ አሳልፋለች፣...