በማዣንግ ብሔረሰብ አንድ ለአቅመ-አዳም የደረሰ ወጣት ለትዳር አጋር ትሆነው ዘንድ የፈቀዳትን ለማግባት በመጀመሪያ ሽማግሌ መላክ አያስፈልገውም። ወደ ወጣቷ ቤተሰቦች ቤት በመሄድ በቤታቸው...
ፀሓፌ ትዕዛዝ ገ/ስላሴ ስለ ሆቴል ቤቱ ሲያብራሩ #ስሙም ሆቴል ተባለ; ይላሉ። ኃላፊነቱንም ሥራውንም እቴጌ ጣይቱ ተረክበው ይመሩና ያሥተዳድሩ ጀመር። በ1900 ዓ.ም. ጥቅምት...
ድህነትና እድል በመንገዴ እየቆሙ ጉዞዬ ሁሉ ሸካራ እንዲሆን አድርገውታል። ብዙውን የህይወቴ ዘመን ያሳለፍኩት ግሳንግስ ነገር ስሰበስብ ነው። ተገቢና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት የቱ...
፩. ነገረ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን መገናኛ ብዙኃን (Media) የቃሉ ትርጉም እንደሚገልጸው በተለያየ ቦታ የሚገኙን አካላት በአንድ ርእሰ ጉዳይ ዙርያ እንዲወያዩ፣ እንዲግባቡ ወይም...
“ኵርዓተ ርእሱ” በሌላ ስሙ “አክሊለ ሦክ” በኢትዮጵያ እጅግ ጥንታዊና የከበረ መንፈሳዊ የሥነ ጥበብ ቅርስ ነው። የጠፋው ከአንድ መቶ ሃምሳ ዓመት በፊት ነው።...
ሠዓሊ ታምራት ሥልጣን የረቀቁ የግራፊክ፣ የሕትመትና ቀለም ቅብ የሥዕል ሥራዎቹን ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በቡደን እና በግል በተዘጋጁ ዐውደ ርዕዮች ላይ ለሕዝብ...
ተመልካች የጎረፈላቸው ብዙ ተውኔቶች አሉ ። ሀገር ፍቅር ቴአትር የቀለጠው መንደር የተሰኘ ተውኔት ምንያህል ተወዳጅ እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ቆየት ካሉት...
በዚህ ጽሁፍ ስለ ዓለም አፈጣጠር እና ስለ አፈ-ታሪኩ ብዙ ለመግለጽ አልሞክርም፡፡ ለመግቢያ የሚሆኑትን ጥቂት አንቀጾች የተጠቀምኩባቸው በጥንታዊው የህንድ ፍልስፍና ስለ ዓለም መፈጠር...
በማክስሲም ጎርኪ ትርጉም – በመኮንን ዘገዬ አንድ ጊዜ በመኸር ወቅት እንዲህ ሆንኩላችሁ። በወቅቱ በጣም ደስተኛ አልነበርኩም። ምን አለፋችሁ በአጠቃላይ አልተመቸኝም ነበር። ያለሁበት...
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ራስ ምታት” ተብሎ የሚጠራው የባህር በር አልቦነት አባዜ (syndrome) በየጊዜው በውስጥ ፖለቲካዊ ትኩሳት አንዴ ሲደፈጠጥ ሌላ ጊዜ መቃወሚያ ሲሆን ኖሯል።...
ተስፋጽዮን መድኃንየ (ፕሮፌሰር) ብርመን ዩኒቨርሲቲ፤ ጀርመን ኮንፌደረሽን ኮንፈደረሽን ሃሳብን የሚቃወሙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ነበሩ፤ ባሁኑ ወቅት ስለ ኮንፈደረሽን ያለው አመለካከት እየተሻለ መጥቷል። የሁለቱ...
የኪነ-ጥበብ፣ የስነ-ፅሁፍ እና ሳይንሳዊ ስራዎች በአንድ አገር ውስጥ ያላቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ የሚያጠያይቅ አይደለም። በዚህም ምክንያት አገሮች በተናጥል በቂ የሚሉትን ጥበቃ በሚያወጧቸው...
አነስተኛዋ አዳራሽ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መምህራን ተሞልታለች። መሐል ላይ ገምጋሚዎች ተቀምጠዋል። ከእነሱ ጀርባ ዙሪያውን ተማሪዎች አሉ። የዘንድሮ ድህረ ምረቃ ተማሪዎች...
የሀገር ባለውለታ ያልናቸውን፣ እንደዘመናቸው፣ እንደችሎታቸው፣ ሠርተው ያለፉትን፣ ያላቸውን ያካፈሉንን በምርምራቸው ውጤት ከያኒውን ያነቃቁ፣ በጽሑፎቻቸው በተደራሲያን የተከበሩ፣ ላበረከቱት ምልክት ተዘንግቶ፣ ለሚታወሱበት የ”አስታዋሾች” ማኅበር...
ልጅነት አስታውሳለሁ ትንንሽ ልጆች ሆነን፤ አንድ የአክስቴ ባል ቤታችን እየመጣ እኔን፣ ወንድሜን እና እህቴን ትወና የሚመስል ነገር ያለማምደናል። ቤተሰቦቻችን ሲመጡ እነሱ ፊት...
ባለፈው ጽሑፌ የፍልስፍናን ምንነትና ታሪካዊ ሚናውን እንዲሁም ሁለንተናዊ ፋይዳውን ለማሳየት ሞክሬያለሁ። የተስተካከለ ሰብዕናን በመገንባት፣ የአስተሳሰብ ልኅቀትን፣ መስተጋብራዊ ሰናይነትንና ባህርያዊ ቀናነትን በማምጣት ፍልስፍና...
የመግቢያ እንጉርጉሮ …. “ታምር በበዛበት በኢንተርኔት ዓለም፣ ፌስቡክ ላይ አይታይ፣ አይነበብ የለም” ባንድ ወቅት ‘ትንሹ ቴዲ አፍሮ’ በሚል ስም የተለቀቀ አንድ የአማርኛ...
መግቢያ በሀገራችን ፊልም (ተንቀሳቃሽ ምስል) መታየት የጀመረው በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ስለመሆኑ ጳውሎስ ኞኞ “አጼ ምኒልክ” በተሰኘው መጽሐፉ ላይ ጠቅሶታል። አዲሱ የጥበብ ዘርፍ...
አኙዋዎች በባህልና በማህበረሰብ የተፈጠሩ፣ በታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፉ የመጡ፣ ከጥንታዊ አባቶቻቸው የተረከቧቸው ድንቅ የሆኑ ሁለት የሰላም መንገድ እሴቶች አሏቸው። አንደኛው ባለፈው...
በዓለማችን ሚዲያ በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ የተጎናጸፈው ስፍራ በጣም ከፍተኛ መሆኑ ለብዙዎቻችን ግልጽና የማያሻማ ነው። በ16ኛው እና በ17ኛው ምዕተ ዓመታት በአሜሪካ እና በተለያዩ...
በጥንታዊቷ ከተማ በአክሱም እንደ ቀድሞዎቹ ነገሥታት ቤተክርስቲያን ለማሠራትና የሠላም መታሰቢያ ለማኖር የጃንሆይ ምኞት ስለሆነ የሥራ ሚኒስትሩ ፊተውራሪ ታፈሰ ሀብተሚካኤል የቦታውን ፕላን አስጠንተውና...
ስለ ኢትዮጵያና ሩሲያ የባህል ወይም የትምህርት ግንኙነት በሚነሳበት ጊዜ ከአብርሃም ሃኒባል ታሪክ መጀመር የተለመደ ነው። አብርሃም ሃኒባል ወደ ሩሲያው ንጉሥ ቀዳማዊ ጴጥሮስ...
የ ዓለማችን የታሪክ እምብርትና የሥልጣኔ ቁንጮ የሆነችውን ሮማንና መላውን የአውሮፓ ቅኝ ገዢ ኃይሎች ቅስም የሰበረውንና አሳፍሮ የመለሰውን የ1888ቱን የዐድዋ ሽንፈት ለመበቀል ነበር...
1. የሞት መንገድ እኔ ኩሬዪቱ ከራሴ መንጭቼ ራሴን ምሞላ እያግበሰበሰ ቍልቍለት የሚተም እርሱ ወራጅ ውሃ። ኩሬ መኾን መልካም ቢመጡበት እንጂ ዐልፎ ኽያጅ...