ወዳጅ ወዳጅ ምንም ቢፋቀሩ እንቁጣጣሽ የለም ሰው ሁሉ ባገሩ በጣም ብንስፋፋ ፍቅር እንደዋዛ ብቻ የኛ ሀገር እንቁጣጣሽ በዛ “የፍታሔ አዲስ አበባ ሁኖ...
(በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ሥራዎች) 1. እንደ መነሻ ኢትዮጵያ፣ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ከአዳዲስ ሥልጣኔዎች ጋር የተዋወቀችበት፣ ልጆቿን ለትምሕርት ወደ ውጭ ሀገር...
ትያትር የሚባል ነገር ወደ ኢትዮጵያ የገባው ዳግማዊ ምኒልክ የአውሮፓን ስልጣኔ ወደ አገር ለማስመጣት ካላቸው ፍላጎትና ከአድዋ ጦርነት ጋር በተያያዘ ነበር። ነገሩ እንዲህ...
ሚዲያ፣ ከማስታወቂያ የሚያገኘው ገቢ በሌሎች ጫና ስር ሳይወድቅ ራሱን ችሎ እንዲሰራ ያግዘዋል። በተጨማሪም በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በሰለጠኑ ሞያተኞች ለማደራጀት እንዲችል ይረዳዋል። በሌላ በኩል...
(ክፍል ሁለት) ሂሳብ ጽሑፍ የአስተዳደርን ችግር በከፊል ብቻ ነበር የቀረፈ። ጽሑፍ ብቻውን ለሂሳብ ስሌት አያገለግልም፣ ስለሆነም የሂሳብ ቀመር ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኘ።...
ደራሲ፡- ሊኦ ቶልስተይ ትርጉም፡- መኮነን ዘገዬ ወጣቱ ነጋዴ ኢቫንዲሚትሪች አክሲዮኖቭ በቭላድሚር ከተማ ይኖራል። ሁለት ሱቆች እና አንድ የራሱ መኖሪያ ቤት አለው። አክሲዮኖቭ...
• ፀሐፌ ተውኔት እና የዜማ ደራሲ ተስፋዬ አበበ ለረጅም ዓመታት ተውኔቶችን አቅርበዋል። • ለታወቁ ድምፃውያን ግጥም እና ዜማ ደርሰዋል። • ከ1965 ዓም....
ጸሐፌ ተውኔት፣ ተርጓሚ እና አዘጋጅ ማንያዘዋል እንዳሻው፤ የብሔራዊ ቴአትር ቤት ዋና ሥራ አስኬያጅ ሆኖ ሲሾም በርካታ የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች ሞያውን ለመደገፍ፣ የተመልካቹን ስሜት...
የተሳሳተን መስመር መጠቆም፣ የህዝብን ህመም፣ የፍትህ እጦት፣ በደልን መናገር ማዜም፣ እንደሚባለው ድሮ በአዝማሪዎች ይነገራል። ይከወናል። የአዝማሪዎቹ ተቃውሞ፣ የድፍረታቸው ምክንያት፣ ተነግሮ፣ ከሚተላለፈው በተጨማሪ...
ሠዓሊ እያዩ ገነት ከአ.አ.ዩ አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ት/ ቤት በተጨማሪም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያው ዲግሬ አግኝቷል። ከአ.አ.ዩ የሥነ-ጥበብ ት/ቤት በሁለተኛ ዲግሪ ተመርቋል።...
(ክፍል አንድ) “ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? የአፍሪካ ፍልስፍና ከማለት በፊት ለመሆኑ አፍሪካ ማን ናት? አፍካውያንን አንድ የሚያደርጋቸው ማንነትስ አለ ወይ (ከጥቁረታቸው ውጭ...
ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል? መቼም ለውጥ የፍጥረት ህግ ስለሆነ ዛሬ ባይሆን ነገ ለውጥ ማምጣቱ አይቀርም። ጥያቄው #ለውጥ በሰላም? ወይስ ለውጥ በደም?;...
ጾምና ፍች (ኢደል ፍጡር) ረመዳን ‹‹ረመዳን›› የአረብኛ ቃል ሲሆን በሂጅራ አቆጣጠር የዘጠነኛው ወር ስም መጠሪያ ነው። የእስልምና የዘመን አቆጣጠር በጨረቃ ዑደት ላይ...
ያንን ተራራማ ወጣሁት፤ ቋጥኙን ቧጥጬ፤ ክምር ስቤን አቅልጬ። ያንን ዳገትማ ተሻገርኩ፤ መቶ ምናምን ግዜ ወድቄ፤ የተስፋ ስንቄን አንቄ። ያንን ንዳድ በረሃማ ዘለቅኩት፤...
(ክፍል አንድ) መግቢያ ለመንደርደሪያ ያህል በማራኪ ድርሰት፣ በሰለተ ቅኝት፣ በሊቃውንት ዓለም፣ ቋንቋ ድምፆች ናቸው፣ ፊደላት አይደሉም፤ ወኪል ተጠሪ እንጂ፣ ባለቤት አይሆንም ።(ከስንኝ...
አንድ ግብዳ የሚያህል መዳፍ ማጅራቱን ጨምድዶ እንደያዘው፤ መኖር ልብ አላለም ነበር። መኖር ሰማይ ምድሩ ዞሮበታል። የሟቹን ሰውዬ አስክሬን አንቡላንስ ወደ ፊቼ ጤና...
ይህች በአብዛኛው የግል ትዝታዎቼን መሰረት አድርጌ የፃፍኳት ማስታወሻ ዋና ዓላማዋ በቅርቡ በሞት የተለየንን ጋሼ አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ መዘከር ነው። ዜና እረፍቱን ከወዳጁ...
1.እንደመነሻ ዳንኤል ክብረት፣ ከ2002-2010 ዓ.ም ባሉት ዓመታት ውስጥ ብቻ፣ ስምንት የ‹ወግ› መጻሕፍትን በተከታታይ ያስነበበን፣ ሥራዎቹም በተደጋጋሚ የተነበቡለትና እየተነበቡለት ያለ፣ ከትጉሃን ጎራ የሚመደብ...
እንደ ሚያዝያ ወር የሰርግ ሰሞን፣ ተማሪ ኮሌጅን የሚበጥስበት፣ የየአመቱ ሰኔና ሀምሌ የምርቃት ሰሞን፣ ሞቅ ደመቅ ይላል። እንደሰርጉ ሁሉ ፣ የምረቃዉም ባህል ከአመት...
በተለያዩ ጊዚያት በሚዘጋጁት መድረኮች ድምፃውያን ለአድማጮች የሚያደርሱት ነጠላ ዜማ ይሁን አልበም መነጋገሪያ ሆነው ቆይተዋል። አብዛኞቹ የዘፈን ግጥሞች እንደነገሩ የተፃፉ መሆናቸውን፤ ዜማዎቻቸው ቶሎ...
ፍቃዱ በሬድዮ ከተረካቸው መጽሐፎች “እናት መሬት”ን ያስታውሳል። ደራሲው ቸንጊስ አይትማቶቭ ሲሆን ተርጓሚው ደግሞ ካሳ ገብረሕይወት ነበሩ። ሶቭየት ሕብረት ኪሚዝ ወረዳ ውስጥ ስላሉ...
ከአምስት ዓመት በፊት ነበር። ታምራት “Artist for charity” በተሰኘ መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥ አባል ይሆናል። ኤች.አይ.ቪ ኤድስ በደማቸው ያለ ወላጅ አልባ ህፃናትን...
ሃያሲ የሥነ-ጥበብን ገፅታ ተፅፎ ከቀረበው፣ ተቀርፆ ከቆመው፣ ተስሎ ከሚታየው፣ በላይ ያየበትን ጎን ፍዘቱን፣ ድምቀቱን፣ ለይቶ በማውጣት ያሳያል። የከያኒውን ሥራ፣ እንደ አቀራረቡ መርምሮ...
ገጣሚ በክሪ አሕመድ በቅርቡ “የኔ ዓለም” በሚል ርዕስ የግጥም መጽሓፍ አሳትሟል። ገጣሚው ከግጥሞቹ መካከል ስለሐሳቡ አጫውቶኛል። አራቱን እዚህ ዓምድ ለማስተናገድ መርጫቸዋለሁ። ፍለጋ...