ጥቅምት 9 ከ17 አፍሪካውያን ሠዐሊያን ጋር ተወዳድሮ አሸናፊ ተባለ። ሽልማቱ ሶስት ሺህ ዶላርና በሀራሬ ዚምባብዌ የብቻ ኤግዚቢሽን ማቅረብና የ3ወር የመኖሪያ ፈቃድን ያጠቃልላል።...
የትላንቱን ባንረሳም ስለነገ ብለን፤ ዛሬ ላይ የወደፊቱ መንገዳችንን እንዴት የተቃና ማድረግ እንደምንችል ማሰብ መጀመር አለብን። “ቀና የሚያስብ ቀና ይገጥመዋል” እንደሚባለው፤ ቀና አስተሳሰብ...
ሙዚቃን በየትኛውም ገፅታ ኖሯታል ማለት ድፍረት አይሆንም። ብዙዎች ያልዘፈነበት ርዕሰ-ጉዳይ የለም ይላሉ። የሀገሪቱ መልከዓ-ምድር ላይ ያልቧጠጠው ቆንጥር የለም ማለት ይቻላል። እንኳን ኢትዮጲያን...
የኢትዮጵያና የግብጽ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዎች የተቃኙባቸውን አቅጣጫዎች ለመረዳት በርካታ አንጻሮችን መፈተሽ ያስፈልግ ይሆናል። ፖለቲካዊ መልክዓ-ምድር፣ መንግስታዊና አገራዊ ፍላጎቶች፣ አህጉራዊና ዓለም-አቀፋዊ ግንኙነቶች፣ እንዲሁም...
“እኛ አርደን ስንበላ እነርሱ በበዓል ጦም ማደር የለባቸውም” በሚል በጎ ስሜት ከታረደው ከብት ድርሻቸው ላይ በማንሳት የተወሰነ ስጋ አቅሙ ደካማ ለሆነው ቤተሰብ...
በአዲስ አበባ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል፣ የሀገሪቱ የጦር ኃይልም የኃይሉን መጠን የሚለካበትና የሚያሳይበት ልዩ በዓል ነበር። የሚገርመው፣ የስድስት ኪሎ አንበሶችም ጭምር ሳይቀሩ...
መስከረም ለሙዚቃችን ጉራማይሌ ናት። በአሥራ ሰባተኛው ቀን ጥላሁን ገሰሰን አስተዋውቃ፤ በ24ተኛው ቀን ኤልያስ መልካን ነጠቀችን። ወሯ ተቃርኗዊ መሆኗ ውለደትና ሞትን በመያዟ ብቻ...
በአጫጭር ልቦለድ ሥራዎቿ የምትታወቀው ሪንዘር ጀርመን ፒትስሊንግ ውስጥ ተወለደች። በመምህርነት ስራ ላይ ተሰማርታ እስከ 1939 ዓ.ም ድረስ ሰርታለች። በጋዜጦች ላይ አጫጭር ታሪኮችን...
የጋራ ሕይወትን እና የግለሰቦች ባሕርያትን የመወሰን፣ የማገበር ኃይል ያለው የዘመን መንፈስ “ሽህ ዓመት ይንገሱ” የማይባልለት ነው። እንዲያውም ተቃውሞ ሊገጥመው ይችላል። የግለሰቦች በዘመን...
ይድነቃቸው ተሰማ ለጊዮርጊስ ክለብ 23 አመት ተጫውቷል። ይሄ አስካሁን ለአንድ ክለብ ረጅም ዓመት በመጫወት ሪከርድ ነው። ይድነቃቸው ኳስ ያቆመበትን ሁኔታ ተፋ እንዲህ...
ግዕዙን መማር እንኳ ቢያቅተን ያን የግዕዙን ስልቱን፣ የግዕዝን የጉባኤ ቃና፣ የመወድስ፣ የስላሴና የመሳሰሉትን ስልት አምጥተን በአማርኛ ልንገጥምባቸው እንችላለን። የቅኔ ኃይሉ ግዕዝ ነው...
በአሁኑ ጊዜ በሙዚቃው ከፍተኛ ተደማጭነትን ካገኙ ድምጻውያን መካከል አንዱ ነው። ከሰራቸው ብዙ ሙዚቃዎች ውስጥ “አንቀልባ” ሙዚቃው ተወዳጅ ሆናለች። መልካም ባህሪ አለው። ሰዎች...
2012 ዓ.ም. በብዙ መልኩ በመልካም ትዝታዎች የምንዘክረው ዓመት አልነበረም። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሃገራችንን እና የመላው ዓለም ህዝብን የመኖር ተስፋ ያጨለመ የአኗኗርና የግንኙነት መርሃችንን...
በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎች ላይ የ “ገመና ቁጥር 1” እና የ “መለከት“ ደራሲ በመሆን በዘርፉ የተከበረ ስም ካላቸው አንዱ ለመሆን በቅቷል። የአዶኒስን ቀጣይ...
የ’ቤተሰብ ጨዋታ’ አዘጋጅ ነፃነት ወርቅነህ ፕሮግራሙን መልቀቅ ተከትሎ ኢቢኤስ አነጋገረኝ። በራሱ ፈቃድ መልቀቁን ከነፃነት ባልሰማ ኖሮ የ’ቤተሰብ ጨዋታ’ን አልቀላቀልም ነበር። ማለፌ ከተነገረኝ...
የመጀመሪያ መድረኩ እሁድ ሊሆን አርብ እና ቅዳሜ ምሽት የሚቀርበውን ማነብነብ ጀመረ። ከመጀመሪያዋ ደቂቃ አንስቶ እስከ ማለቂያው የሚያቀርበውን በቃሉ ተለማመደ። ሲናገር፣ በምናቡ ሲጨበጨብለት...
በጣም የሚያምር ቢሮ ውስጥ ስዕሌን ሰቀሉልኝ፣ ባለስልጣናት ከበውኝ አብራራሁ። ወደ ማብራሪያዬ መጨረሻ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየመጡ እንደሆነ ተነገረኝ። “ሽንቴ መጣ” አልኩኝ። በሳቅ ፈረሱ።...
“ሁሉንም ድል አድራጊ፣ ታላላቅ ስልጣኔዎችን ያስረሳ፣ ታላላቅ ሰዎችን በሌሎች ታላላቅ ሰዎች የተካ፣ ሁሉም በእርሱ የሆነ፣ ከእሱም ውጪ ምንም የሆነ ነገር የሌለ… ከሁሉም...
ፉክክሩ በትልቁ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትያትር ቤት ነው። ንጉሱና የልዑላን ቤተሰቦች፣ ባለስልጣናት፣ ታላላቅ መኮንኖች፣ ጋዜጠኞችና አዳራሹን እንደ ንብ ከአፍ እስከ ገደፉ የሞሉት...
ዶሮ ወጥ ግን የመገናኘት፣ የመጀመር፣ የመጣመር ምሳሌ ነው። በረከትን ይዞ ይመጣል። ዶሮ ወጥ የፍቅር ጥምቀት ነው። እንጀራ ሲለያይ፣ ሲሰባበር፣ ሲራራቅ ነው ፍርፍር...
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ብዙ ገዳማት፣ ብዙ ቤተመጻሕፍት በቦንብ ስለተመቱ መጻሕፍቱ አብረው ተቃጥለዋል። በተለይ በእጅ የተጻፉት ናቸው ዋና ዋጋ ያላቸው። የታተሙት ሁለት...
የአፍሪካውያን የጊዜ እሳቤ ላይ ሙግት ካቀረቡ አንዱ ጆን ሚቢቲ “ለአፍሪካውያን ጊዜ የሩቅ አላፊ እና አሁናዊነት (Long past and present) ብቻ እንጅ ነገ...
ቨርቹዋል ባዛሩ ትክክለኛውን የባዛር ስሜትን የያዘ ነው። ዕጣዎች አሉ፤ ሽልማት ያላቸው ጥያቄዎች አሉ፤ ኮንሰርቶች አሉ፤ ወቅታዊ መልእክቶችም ይተላለፋሉ። በባዛሩ ማጠናቀቂያ ላይም ትልቅ...
በጭፈራው ከሚገኘው ገንዘብ ይበልጥ የምንደሰተው በጭፈራው፣ በበዓሉ በራሱ ነው። ተነሳሽነታችን ከፍ ያለ መሆኑ ከዝግጅቱ ጀምሮ የሚታይ ነው። ለጭፈራ የቆምንበት በር ላይ ከመድረሳችን...