ጥበብ በተግባሯ ከማዝናናት፣ ከማሳወቅና ማስተማር ባለፈ፤ ለስኬታማ ማህበራዊ መስተጋብር ትልቅ ዋጋ አላት። ማንነት በጥበባዊ ስራ ውስጥ ይገለፃል። በጥልቁ ሲታሰብ በማናቸውም ሀገራዊ ጉዳዮች...
ስለ ኢትዮጵያ ጋዜጠኝነትና ጋዜጠኞች ታሪክ ሲወሳ፤ ስማቸው አብሮ ከሚጠቀሰው የቀደሙ ጋዜጠኞች ውስጥ አንዱ ናቸው‐ አቶ ከበደ አኒሳ፡ ፡ በእንግሊዝኛዎቹ ቮይስ ኦፍ ኢትዮዽያና...
(ወደ አፍሪካ ፍልስፍና የሚወስዱ መንገዶች) ባለፉት ክፍሎች ስለ አፍሪካ ፍልስፍና ታሪካዊ ዳራና የአፍሪካን ፍልስፍና ለማጥናት ስለምንከተላቸው መንገዶች ተነጋግረናል። በዚህ ክፍል ደግሞ በአፍሪካ...
በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ እያደረግን ያለውን ሐተታ ቀጥለናል። ባለፉት ክፍሎች የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃንን ሁለት ገጽታዎች አይተናል: ጸጋዎቹንም ሳንካዎቹን። በተለይ በአገራችን ማኅበረ ፖለቲካዊ...
ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዕትሞች “አጌም” የሚለው ፅንሰ- ሀሳብ፡- “ከባህላዊ ፍችው አንፃር ሲታይ በታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ ተላልፈው የመጡና በህብረተሰቡ ዘንድ እንደ ትልቅ...
በአባይ -ግዮን ትውፊት፣ ኦሮሞና አማራ እንዴት እንደሚደማመር ለማውሳት በቅድምያ ስለ አባይና ትውፊቱ ጥቂት ማለቱ ያግዛል። ነገረ አባይ ከሚገመተው በላይ ጥልቅ፣ ረቂቅና ውስብስብ...
ይወለዳል አዲሱ ሰው… ባዲስ ዘመን ባዲስ ፍኖት እየተጓዝን አብረን ሁነን አብረን ኑረን፤ ይወለዳል ኢትዮጵያዊው… የኩሽ ሞገስ የሴም ጥንስስ ያገር ጋሻ ያለም ተስፋ...
ከድተው በኢትዮጵያ መሀል እንደሰፈሩ ይተርካል። ካምቤዝ ዳግማዊ የተሰኘ ንጉስ ሰላዮችን ኢትዮጵያን እንዲሰልሉ ልኳቸዋል። ሰላዮቹም ብርቱና ጤናማ ህዝቦችን አይተው እንደተመለሱ በመናገራቸው በመረጃው ተመስርቶ...
ስያሜ– አንጪቆረር ማለት የዚህ አጭር ጽሑፍ ዓላማ አብዛኛው ሰው፤ የመሀሉም ሆነ የዳር አገር ነዋሪው “አንጭቆረር ድረሽ” እያለ በተለምዶ የሚጠቀምበት አባባል የሚጠቁማትን አንጪቆረርንና...
ለዚህ ሀተታ የተመረጠው፣ሌላኛው የብላቴን ኅሩይ ወልደሥላሴ ልቦለድ ‹የልብ አሳብ› ነው። ደራሲው ‹የልብ አሳብ›ን ከመጻፋቸው ቀደም ብሎ ሴት ልጆቻቸውን ዘመናዊ ትምህርት አስተምረዋል። እንደሚታወቀው፣...
መንፈሳዊ፣ ማህበረ ባህላዊና ታሪካዊ ትርጓሜው ‹‹አሹራ›› የሚለው ቃል መሰረቱ አረብኛ ሲሆን፤ ቃላዊ ትርጉሙም ‹‹አስር›› አስር ማለት ነው። በመንፈሳዊ ትርጉሙ ደግሞ፣ በእስልምና የሒጅራ...
ደዐማት በእኛ ሀገር ሊቃውንት “ቀለም ሳይዘጋጅ፣ ብራና ሳይዳመጥ፣ ብርዕ ሳይቀረጽ” የተጻፈ ታሪክ የሚለው አባባል አንድ ረጅም ዘመን የቆየ ታሪክን ያመለክታል። ለማለት የተፈለገው...
እንደዛሬው የኤፍ ኤም ሬዲዮ ባልተስፋፋበት በዚያ ዘመን (1950 ችና 60ዎቹ) ዓመታት አንዲቷ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ከፍተኛ ክብር ነበራት። የመረጃ፣ የመዝናኛ እና የትምህርት ሰጪነቷ...
አብዛኛውን የህይወት ዘመኔን በቤተ- መዘክር ሥራ ነው። ቤተ-መዘክር የትዝታ፣ የማስታወሻ ሙያ ቤት ቦታ በመሆኑ ነው፤ ጥሬውን ትርጉም ስናጤነው። መዘክር የሚለው ቃል “ማሰብ...
ኪነ-ጥበብ መክሊቷ መሆኑን ገና በልጅነቷ ነው ያወቀችው። አያያዟን ያዩ ሁሉ አደነቋት፤ መንገዱን አሳዩዋት፤ አበረታቷትም። ይህም ምርጥ የሚባሉ የዜማ ግጥሞችን እንድትደርስ፣ በታላላቅ መድረኮች...
“አፄ ኃይለሥላሴ በኦፊሴል ጉብኝቶቻቸውና በተለያዩ ዝግጅቶች ሳይቀር ሁለቱን ባንዲራዎች እየቀያየሩ ሲጠቀሙ በጊዜው በነበሩ ቪዲዮና ፎቶግራፎች ያሳያሉ። እነዚህን እውነታዎች በማስረጃነት ለማረጋገጥ በዩቲዩብ እና...
ቴሌቪዥን በመላው ዓለም ባሉ ተጠቃሚዎች ዘንድ እንደ አንዱ የቤተሰብ አባል እየተቆጠረ ከመጣ ቆይቷል። አሁን አሁን እቤት ውስጥ የሚያየው በሌለበት ሰዓት እንኳ ድምጹ...
“ታላቁ የጥበብ ባለሟል» በሚል ቅጽል የሚታወቀቁት ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሠሠ የተወለዱት የመስቀል በዓል ዕለት መስከረም 17 ነው። ዘንድሮ 82ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን...
በንባብ ስም በርካታ “ክበቦች” ተመሥርተው ሳይቆዩ ከስመዋል። ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ የልቦለድ መጽሐፎች ብዛት ቀንሷል። የኢ-ልቦለድ መጽሐፎች በአንድ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ እያተኮሩ ከርመዋል። መጽሐፎች...
ኪዳኔ ምስጋና ይባላል። ተወልዶ የአደገው አዲስ አበባ መርካቶ አማኑኤል አጂፕ ማደያ አከባቢ ነው። በአዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ በውዝዋዜ ሞያ ተቀጥሮ...
ቢል ሞርጋን የተባለ አውስትራሊያዊ በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ በህክምና ቋንቋ ‘ሞቷል’ ከተባለ ከደቂቃዎች በኋላ ነፍስ ዘራ። ለ12 ቀናት ‘ኮማ’ ውስጥ ከቆየ በኋላ...
(ክፍል ሁለት) ይህ ጽሑፍ የአፍሪካ ፍልስፍና ይኸ ነው ብሎ ሙሉ ምስሉን ያሳያል ተብሎ አይጠበቅም። ይልቁን አንዳንድ ተምሳሌታዊ የሆኑ የአፍሪካውያን አገር በቀል አስተሳሰቦች...
የሐጅ መንፈሳዊ ጉዞ ከእስልምና መሰረቶች አምስተኛው ነው። ከመላው አለም ከሚገኙ ሙስሊሞች መካከልም ከሶስት ሚሊዮን የሚበልጡት በየአመቱ የሐጅ መንፈሳዊ ጉዞ ያደርጋሉ። ይህ መንፈሳዊ...
‹‹ትምህርት ቤቶች የሰብዓዊነት መቅረጫ ማዕከላት ናቸው። ሰው በእርግጥም ሰው የሚሆነው በትምህርት ቤቶች ውስጥ ተኮትኩቶና በልጽጐ የወጣ እንደሆነ ነው።›› ጆን አሞስ ኮሜኒየስ እንደ...