የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት የመቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሰሞኑን በመንበረ-ጽባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ስርዓተ- ቀብራቸው ተፈፅሟል:: ነፍስ ይማር:: ፕሬዝዳንቱ “ ድሮና ዘንድሮ ”...
በህይወት ጉዟችን በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ። ገናን ሳስብ ከግማሽ ዘመን በላይ የሆነ ታሪካዊ ክስተት ታሰበኝ። ዛሬም ድረስ እንቆቅልሹ ያልተፈታልኝ የዳሊ መጨረሻ! በሙዚቃው ዓለም...
አላልኩም ነበረ!! ያቺ ፀሐይ ግባት ፀሐይ መውጫ ተብላ ሳትጠልቅ የጠለቀች በግድ ተገልላ የገባቸው ፀሐይ ግድ የተሸፈነች ፀሐይ መውጫ ተብላ ዳግም ትወጣለች አላልኩህም...
በመስከረም/ጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም እትማችን ከአንጋፋዋ የጥበብ ሰው ከዓለምፀሃይ ወዳጆ ጋር ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል። በዚሁም ወቅት የዓለምፀሃይ የመድረክ ህይወትና የመሪነት አስተዋጽኦ የሚገለጥበትን፣...
አውሮፓውያን የጻፏቸውን የታሪክ መጻሕፍት ስንመረምር ብዙ የጎደሉ ነገሮች እንዳሉባቸው መረዳት እንችላለን። የአፍሪካ እና የህዝቦቿ ታሪክ በጽሑፎቻቸው ሊሰጣቸው የሚገባውን ቦታ አላገኙም። በተለይም ታላላቅ...
በዓለም የአስተሳሰብ እድገት ታሪክ የራሳቸውን አስተዋጽኦ ያደረጉ ሰዎች ጥረቶቻቸውና ሐሳቦቻቸው ወደ ቀጣዩ ትውልድ ወይም ወደሌላው የዓለም ማኅበረሰብ እንዲዳረሱ ጥረት ይደረጋል። በአውሮፓውያን የትምህርት...
የግእዝ ሞክሼ ሆሄያት ይቀነሱ አይቀነሱ በሚል ሙግት ከተጀመረ አንድ ምእት አመት ሊሞላው ትንሽ ቀርቶታል። በየዘመኑ የእነዚህን ሞክሼ ሆሄያት /ሀ ፣ ሐ ፣...
በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተለመደ የመጣው አንጋፋ የጥበብ ሰዎችን ማክበር፣ ስራዎቻቸውንና ማንነታቸውን ዛሬ ላለው ትውልድ ማስተዋወቅ ነው። ለዚህ ቅዱስ ዓላማ በግልም ሆነ...
የጥበብ ሰዎች ሙዚቃን እንደየስሜታቸው ይገልጿታል። ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ፣ ሙዚቃ የነፍስ ምግብ፣ ሙዚቃ የሕይወት ቅመም ወዘተ እያሉ። ስለ ሙዚቃ ስናነሳ ሙዚቀኞቻችንን እንድናስብ እንገደዳለን።...
በንባብ ማንነትን መለወጥ እንደሚቻል ከራሱ የሕይወት ተሞክሮ በመነሳት ሌሎችን ሲመክር አይታክትም። የመርከበኝነት ህይወት የሥራው ጅማሬ ይሁን እንጂ፤ በጋዜጠኝነት ሙያ ብዙ ሰርቷል። የአራት...
የፕላኔታችን የወደፊት የመገበያያ ጠንካራና አስተማማኝ ገንዘብ ይሆናል ተብሎ የሚታመነው ቢትኮይን (BitCoin) ነው። ቢትኮይን እ.አ.አ. በ2008 ዓ.ም. በዓለም ላይ ደርሶ በነበረው አስከፊ የኢኮኖሚ...
የአፍሪካ ፍልስፍና እጅግ በጣም ሰፊ ርዕሰ ጉዳይ በመሆኑ ሁሉንም መዳሰስ ከባድ ነው። በዓለም ታሪክ ጉዞ ሂደት ውስጥ አፍሪካውያን ያካበቷቸው ዘመን ተሻጋሪ ፍልስፍናዊ...
ጌጥ እንደወርቅ፣ ብር፣ ነሐስ፣ ኒኬል ከመሳሰለው ብረታ ብረት፤ እንደ ሉል፣ ጥርስ፣ አጥንት፣ የባሕር ውስጥ ዓሣዎች ቅርፊት ከመሳሰሉ እንስሳት፣ ከእንጨት፣ ከከበሩ ድንጋዮች የሚሠሩ...
ባለፉት ተከታታይ እትሞች ስለ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ጸጋዎችና ሳንካዎች ብዙ ተነጋግረናል። ማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን ከሰው ልጆች የተግባቦት ባህርይ ጋር ያለውን ቁርኝት፣ በኢትዮጵያ...
ባህል የሚለው ቃል በተለያዩ ሰዎች፣ በተለያየ ጊዜ፣ ለተለያየ ጉዳይ፣ በተለያየ መልክ ሲነገር ይሰማል:: የቃሉ ትርጉምና የያዘው ፍሬ ሃሳብ ሰፊ የመሆኑን ያህልም በተለያዩ...
በቀልደኝነታቸው የሚታወቁት አለቃ ገብረሐና በጣም አጭር ናቸው ይባላል። ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያሽ ደግሞ ሲበዛ 1ሜትር ከ80 ናቸው። መንገድ ውለው ወደቤታቸው ሲመለሱ ወይዘሮ ማዘንጊያሽ...
ለየት ባለ ባህሪው የሚታወቀው ጋዜጠኛና ደራሲ መንግስቱ ገዳሙ (ሞገደኛውጋዜጠኛ) በመንግሥት እና በባለሥልጣናት ላይ የሚሰነዝረው ትችት እና የነቀፋ ጽሑፉ የበረታ ነው። በመራራ ቀልዱ...
በዚህ ርዕስ በቀረበው በአራተኛው ክፍል አጌም (ህዝባዊ ዐመፁ) የሚከተላቸውን ውጥረት የተሞላባቸው ደረጃዎችና ርምጃዎች ምን እንደሚመስሉ ተመልክተናል። የአጌሙ መሪዎችም ደም መፋሰስን በማስወገድ በሰላም...
ቺንሺ ያንግ የተባለ የቻይና መሪ ያለፈ ነገር እና ታሪክ ረብ የለሽ ነው ብሎ ያምን ነበር። ያለፈውን ታሪክ ከራሱ ዘመን ጋር እያነፃፀረ፤ የሚጽፉ...
ይህንን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዚህ ዘመን በአገራችን የሚታተሙ መጻሕፍት፣ ጸሐፍትና አንባብያን ጉዳይ ጤናማ አዝማሚያ ላይ እንዳልሆነ በግሌ ስለታዘብሁ ነው። በርግጥ ይህ የግል...
በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ጥበብ እድገት ውስጥ አሻራቸውን ካኖሩ አንጋፋ ድምጻውያን አንዱ ዓለማየሁ እሸቴ ነው። በተለያዩ ዘመናት በሸክላ፣ በካሴትና በሲዲ ያሳተማቸው አልበሞች ብዛት...
በኢትዮጵያ አንድ ህግ ሊወጣ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ጉባኤ በቅርቡ በሰጡት ማብራሪያ አመልክተዋል። ይህ...
ኗሪነቷን በእንግሊዝ አገር ያደረገችው የማስታወቂያ ሞዴሊንግ ባለሙያ ደሊና ገዙ በአለም ቀፍ ደረጃ ታዋቂ በሆኑት እንደ ADIDAS, LOREAL UK, BBC, T-MOBILE, VODA Phone,...
ለጥበብ ሰዎች ሁሌም ክብርና ሞገስ ከጎናቸው ነው። በስጋ ሞት ቢለዩም፤ ትተውት የሚያልፉት የጥበብ አሻራ ሁሌም ስማቸውን ያስጠራል። ገብረክርስቶስ ደስታ እንዲህ አይነቱን ክብር...