የበጎ ፈቃድ ተግባራትና ኃላፊነቶች ውስጥ አንዱ ነሆነው የኢትዮጵያ ጥናት ወዳጆች ማኅበር (ሶፊ) የኢትዮጵያ ገሚኒ ትረስትን ጨምሮ ላቅ ያለ አገልግሎት መስጠታቸው በህይወት ታርክ...
‹‹ኦሮማይ›› በተሰገኘ መጽሐፍ ሰበብ ለመጥፋት የበቃው በዓሉ ግርማ፤ አጠፋፉ የተለያዩ ሰዎችን ተጠያቂ እንደሚያደርግ ግምታዊ አስተያት ሲሰጥ ቆይቷል:: ዛሬም እውነታው የት እንዳለ ያልታወቀው...
ታዳጊ በነበርኩባቸው ጊዜያት ከማይረሱኝ የቴሊቪዥን ፕሮግራሞች አንዱ በጋሽ ግርማ ቸሩ የሚሰናዳው ‹‹ዱብ ዱብ›› የተሰኘው የስፖርት ፐሮግራም ነበር:: የሰፈር ልጆች አንድ ላይ በኢትዮጵያ...
የኖርዌይ ደራስያን ማኅበር በቅርቡ እ.አ.አ. ከማርች 25 – 26 ዓመታዊ ጉባዔውን አካሂዷል። ይህ በኦስሎ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በዝነኛው ብሪስቶል ሆቴል ውስጥ የተካሄደው...
“ሴቷ ልጄ ዕድሜዋ ሃያ ስድስት ነው:: በመምህርነት ሙያዋ ምስጉን ለመባል በቅታለች። ግና ዳሩ እስከ አሁን ድረስ ፍቅረኛ የሌላት በመሆኗ ታሳዝነኝ ጀመር:: ሳታገባ...
“ሴቷ ልጄ ዕድሜዋ ሃያ ስድስት ነው:: በመምህርነት ሙያዋ ምስጉን ለመባል በቅታለች። ግና ዳሩ እስከ አሁን ድረስ ፍቅረኛ የሌላት በመሆኗ ታሳዝነኝ ጀመር:: ሳታገባ...
መንደርደሪያ ባለፈው በ17ኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ ዘርዓ ያዕቆብን ሐተታ ፈትለ ነገር አይተን ነበር። በአንባቢ ኅሊና ውስጥ ለመሆኑ የዘርዓ ያዕቆብ አስተምህሮ...
በጋዜጠኝነቱ እና በዘመናዊ ልቦለድ አጻጻፉ የሚታወቀው በዓሉ ግርማ በ1975 ዓ.ም በመንግስት ስር የምትታተመው የካቲት መጽሔት ላይ “የፍፃሜ መጀመሪያ” በሚል ርዕስ የጻፈው ልቦለድ...
አደራውን ክዶ ብዕር ከሸፈተ፣ የሀቅ ነቁጡን ስቶ ዘሩን ከጎተተ፣ ከዓላማው ተጣልቶ ሚዛኑን ካደፋ፣ ስልጣኑን ሊያመቻች ቀለሙን ከደፋ፤ ዘረኛ ሊዋጋ ዘረኛ ከሆነ፤ ሚዛኑ...
በፈረንጆቹ 2018 ከተጻፉ ምርጥ መጻሕፍት የጆን ቦይኔ “ወደ ሰማይ መውጫ መሰላል” (A Ladder to the Sky) ምርጥ ተሰኝቷል። ጆን ቦይኔ አየርላንዳዊ ደራሲ...
ሰማዩ ላይ የተቋጠረው ደመና ዝናብ ከጣለ በኋላ ድራሹ እንደሚጠፋ መገመት ይቻላል። ጥቁሩን ሰማይ ገደላ ገደልና ተራራማ መልክዓ ምድር ያስመሰለው ደመና ህዋውን ሌላ...
ሀገራችን በብሔር ብሔረሰቦች የታቀፈችና የተገነባች መሆኑን የካዴ የለም:: ይህ የፈጣሪ ይሁንታ ስለሆነ ሰው ሰራሽ አይደለም:: የሰው ልጅ ይህን መለኮታዊ ጸጋ በአቅሙ ሲያስተናግደው...
ምንም እንኳ የኢትዮጵያ ቴአትር ጀማሪ ተብለው የሚጠቀሱት በጅሮንድ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም ለሳቸውም ለኢትዮጵያም የመጀመሪያ የሆነውን ድርሰት ለመጻፍ ተረቶችን እና ባህላዊ ዕውቀቶችን መሰረት እንዳደረጉ...
የስዕል ጥበብ “በዚህ ቀንና ቦታ፣ በእነ እንትና ተጀመረ” ለማለት ያስቸግራል። ነገር ግን የሰው ልጅ የስዕል ጥበብን ከአኗኗር ዘይቤው ጋር በማያያዝ በሂደት ጥበቡን...
/ይህ ጽሑፍ እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ በልቦለዳዊ በሥነ ጽሑፍ ቅርስ የቀረበ ነው/ ወደ እስረኞቹ ግቢ የመጣው ሰው ‹‹ኮሎኔል አምሳሉ!!!›› ብሎ ተጣራ። እስረኛው...
ጋዜጠኞች መካከል አባይነሽ ብሩ አንዷ ነች:: በ1973 ዓ.ም መጀመሪያ መስከረም ላይ ይህ ፕሮግራም ሲመሰረት ከነ ድምፀ ሸጋው ታደሰ ሙሉነህ ፣ ታምራት አሰፋ፣...
ውህደተ-ቴክኖሎጂ (Convergence) የሚባለው አዲስ የቴክኖሎጂ መር ክስተት በመገናኛ ብዙሃን ላይ ብቻ ሳይሆን በያንዳንዳችን ህይወት ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አዎንታዊና አሉታዊ ጫና እያሳደረ...
ለውጥ በተፈጥሮም በኑሮም ያለና የማይቀር ነገር ነው። ሁሉም ነገር በለውጥ ውስጥ የሚያልፍ ነው። የማይለወጡ ነገሮች ቢኖሩ እንኳ እጅግ በጣም ውስን መሆን አለባቸው።...
መምህር፣ ጸሐፊ ተውኔት፣ ገጣሚና ባለ ቅኔው ረዳት ፕሮፍሰር ደበበ ሰይፉ ካለፈ እነሆ 19 ዓመታት ተቆጠረ:: በእነዚህ ዓመታት አልፎ አልፎ በአንዳንድ ሚዲዎች ስለ...
መነሻ ባለፈው ዓመት (2010 ዓ.ም) ቴዎድሮስ ጸጋዬ በኢ.ቢ.ኤስ (EBS) ቴሌቪዥን የርዕዮት ፕሮግራም እንግዳው አድርጎኝ በቀረብኩበት ወቅት ስለጋሽ ደበበ ሠይፉ ጠይቆኝ የማውቀውን ያህል...
የሀገራችን ፖለቲካ ባህል ኋላ ቀርና ጠባብ (parochial) ሆኖ ቆይቷል፡፡ አላዳብነውም፡፡ አልተነጋገርንበትም፡፡ ታዛ መፅሄት ገና ከመጀመሪያ ዕትምዋ ጀምሮ በፖለቲካ ባህላችን ዙሪያ የሃሳብ ልውውጥ...
የቀድሞው ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት በ1978 ዓ.ም ያሳተመው የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት ሥነ- ተረትን (mythology) እንዲህ ይፈታዋል። “ነገሮችን በማጋነን ወይም አስደናቂ ፍጡሮችን በመፍጠር...
ብዕሬን ከወረቀቱ ጋር ለማዛመድ ስሞክር በአንድ የገበያ አዳራሽ አንድ ሕፃን ልጅ “እይው እምይ ሸኩላቱ ጋሼ!” በማለት ጣቱን ወደ እኔ ቀስሮ ሲያመለክት እናቱና...
መንደርደሪያ ስለ ጾም ሲነሳ በርካታ ጥያቄዎች ይነሳሉ። የጾም ዓላማ ምንድን ነው? መጾም የፈጣሪ ትዕዛዝ ወይስ ለሰው ልጆች የሚበጅ ምድራዊ የሃይማኖት፣ የባህል ወይም...