የኢትዮጵያን ታሪክ እውነታ ከሴማውያንና ከምዕራባዊያን ትርጉም አሰጣጥ አንፃር በተቃራኒው መልኩ ቆመው የሚረዱትና የሚጽፉት አስረስ የኔሰው “ትቤ አክሱም መኑ አንተ” የሚል መጽሐፍ አላቸው::...
1.መግቢያ ለምን ይህ ጸሑፍ አስፈለገ? የዚህ ጸሑፍ ዋና ዓላማ ሳይንስን ማኸዘብ ሲሆን፣ ይህን ዓላማ ለማሳካት እለት ከለት በምናያቸው ሂደቶች፣ ኩነቶች፣ እንዲሁም ለሰው...
አዲስ አበባ በውርጫማ ቀዝቃዛ አየር ቆፈን ያሲዛል:: ዝናብ ያዘለው ደመና እንደ ፊኛ ከህዋው ላይ እየተንገዋለለ የማለዳዋን ጀንበር መጋረድ ችሏል:: እየተቆራረጠ የሚወርደው ካፊያ...
ህግ ወጥቶላቸው በህብረተ-ሰቡ ዘንድ ወደ ተግባር የገቡ ቅጣቶች አያሌ ናቸው:: ቅጣቶቹ መኖራቸው ጥሩ ነው:: አስተማሪ ሆነው ወደ ፊት በጎ በጎው ተለምዶ መጥፎው...
ቢሄዱት… ቢሄዱት… ቢሄዱት… ቢሄዱት… አያልቅ ሽቅቦሹ፥ አይቆም ቆልቁሎሹ መንገድ እየሄዱ መንገድ እየበሉ መንገዱ እየጠጡ አያልቅም ቢሄዱት፥ አያልቅም ቢጠግቡት፤ አወይ አማሪካን… አወይ የሰው...
‹‹…… ሰው ሁሉ እንደ ዕብድ ሊቆጥረኝ ዳር ዳር ብሏል:: ….››› ራፋኤል ሮስ ከየአቅጣጫው የሚወረወርባቸውን የነገር ፍላፃ ተመልክተው የሚያደርጉት ቢያጡ ‹‹የ52 ዓመቱ ሐካሜ...
ኢትዮጵያ ሰፊ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ሀገሪቱ ያላትን ሰፊ ታሪክ ያህል ታሪኳ በሚገባ ተሰንዶ ከትውልድ ትውልድ ተላልፏል ብሎ ለመናገር አይቻልም። የሀገሪቱ ታሪክ...
የሀገራችን የፌደራል የፖለቲካ ሥርዓት በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሷል። በመሆኑም አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ ይገኛል። ፍራንዝ ፋኖን እንደተናገረው “ፌደራሊዝም ፍቱን...
ሰሞኑን በትግራይ ቴሌቪዥን የአማርኛ ፕሮግራም፣ በአይነቱ ፍጹም የተለየ ፖለቲካዊ ውይይትና ክርክር ሲካሄድ በማየቴ በአያሌው ረክቻለሁ። ከፕሮግራሙ ፍሰት፣ የአገሬ ልሂቃን ችሎታና ምሁራዊ ስነምግባር...
መናኝ መነነ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ የዓለምን ነገር ሁሉ የናቀ፤ የነቀፈ፤ (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ፣...
ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ መሳሪያ ይጫወታል። ሙዚቃ ያቀናብራል። ፕሮዲዩሰርም ነው። በግንቦት /2010 “ነፀብራቅ” የተሰኘ አልበም አውጥቷል። በ2011 ዓ.ም የተሳካ የሙዚቃ ጉዞ አድርጓል።...
እንበል እና በመንገድ ላይ እየተጓዛችሁ ነው። ሰው በሚሰበሰብበት ዋና መንገድ ወይም ጎዳና መሃል አንድ ብቻውን የቆመ ሰው አንዳች አይነት ነገር በእጁ ይዞ...
የተወዳጅዋ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት አስቴር አወቀ ሰሞኑን “ጨዋ” የተሰኘ ሃያ ስድስተኛ አዲስ አልበሟን ገበያ ላይ አውላለች:: በአዲሱ አልበሟ ውስጥ 11 ነጠላ ዜማዎች...
በጋሽ መንግስቱ ለማ መታሰቢያ የውይይት መድረክ ላይ በታዋቂ አርቲስቶች የተገጠሙ ግጥሞች የሚያሳይ ቪድዮ
ሰላምና ጤና ለናንተ ይሁን:: እነሆ ታዛ እጃችሁ ገባች:: የጥበብ ባህላችን እንዲያድግ፣ ዘመናዊ አስተሳሰብ እንዲበለጽግ ሃሳቦች ይንሸራሸሩባት ዘንድ የተመቻቸችው ታዛ መጽሔት አንደኛ ዓመት...
ትውልዱ አዲስ አበባ ውስጥ አዲስ ከተማ፤ እድገቱ ደግሞ ኮልፌ ነው:: አርቲስት እና ኢንስፔክተርም መለያ ማዕረጎቹ ናቸው:: ይህ የታዋቂው የጉራጌ ባህል ዘፋኝ አርጋው...
ዕድሜያችሁ ሠላሳ ነው ይለናል አንድ ስሙ የማይታወቅ የሰፈራችን ሰው። ልደት በሚከበርበት ቦታ ሁሉ እየተገኘ። በዚህም ብቻ አያበቃም “የምትሞቱትም ሞትን ስለምትበሉት ነው።“ ይለናል...
መግቢያ ባለፈው ጽሑፌ በኢትዮጵያ ፍልስፍና ክላውድ ሳምነር ባደረገው አበርክቶ ላይ ዳሰሳ አድርጌያለሁ። በዘመናዊ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ላይ በሚደረግ ውይይት ስሙ የማይታለፈው ክላውድ ሳምነር...
ቀኑ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ነበር። ከጎላ ሰፈር ተነስቼ በተክለሃይማኖት በኩል የመንገዱን ቀኝ ዳር ይዤ ወደ መርካቶ እጓዛለሁ። ልጅ፣ አዋቂው፣ ሽማግሌውና አሮጊቱ ኑሮውን...
ባለፈው ዕትም ‹‹ስለ ቱሪዝም አንዳንድ ነጥቦች›› በሚል ርዕስ ጥቅል ሃሳቦችን በደምሳሳው ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። በዚህ ንዑስ ርዕስ ስር ለማግኘት በቻልኳቸው ሰነዶች ላይ በመመርኮዝ...
በመኳረፍ መተላለፍ ባልና ሚስቱ ተኳርፋው አይነጋገሩም አሉ:: ቤቱ እንደ መቃብር በጸጥታ ተውጦ ከርሟል:: አንድ ቀን ባል ሌሊት አሥር ሰዓት የሚነሣበት ጉዳይ ገጠመው::...
ይኸን መጣጥፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዘንድሮ 2011 ዓ.ም ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ “አባባ ጃንሆይ” እንድላቸው ይፈቀድልኝና፣ በአፍሪቃ ህብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመላቸው ሃውልት ዜና...
የአፍሪካን ዋንጫ ዘንድሮ በግብጽ ተካሄደ:: ግብጽ አዘጋጅ ሆና ተመርጣ አልነበረም:: ህጋዊ አዘጋጅ የነበረችው ካሜሩን ነበረች:: ካሜሩን ዝግጅቷ ስለተጓተተ ተነጠቀችና ግብጽ ወሰደች:: ግብ...