ኪሮስ ዓለማየሁ ሲዘከር ኪሮስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ስም አለው፡፡ በተለይ የትግርኛ ሙዚቃ በመላው ሐገሪቱ ተቀባይነት እንዲያገኝ ከፍ ያለ ድርሻ ነበረው፡፡...
ውህደቱ እና የፖለቲካ ባህላችን በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ትኩረትን ለመሳብ ከበቁ ሰሞነኛ ጉዳዮች መካከል “የኢህአዴግ ፓርቲዎች ውህደት” እና በቀጣይ ሊመሰረት የታሰበው “የኢትዮጵያ ብልፅግና...
“ፀጥተኛው መንገድ” ተከፈተ የሰአሊ ልጅቅዱስ በዛወቅ ስብስቦች ባሳለፍነው ወር መጨረሻ በጋለሪ ቶሞካ ለዕይታ ቀርበዋል፡፡ እስከ ታሕሳስ 19፣ 2012 ዓ.ም. ድረስ ለሕዝብ ክፍት...
የ፪ኛው መቋጫ የ፫ኛው መጀመሪያ የጊዜ ቀመር ታዛ መጽሔት ፪ኛ ዓመቷን እንዳገባደደች አመልክቷል። ስፖንሰር ካደረጉን ተቋማት፣ በቋሚነት ሲከታተሉን ከነበሩ አንባቢዎቻችን፣ የጥናት እና ምርምር...
“ከአጤ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ግቢ ቁፋሮ አልማዝና እንቁ ተገኘ!” የአጤ ምኒልክ ቤተመንግሥት ቅጥር ግቢ የግንባታ ማእከል መስሏል። ግሬዴር፣ እስካቫተር እና ገልባጭ መኪናዎች...
ግቢ፣ እልፍኝ እና ሰቀላ ቱሉ ፊንፊኔ ላይ የምንሊክ ቤ ተ መ ን ግ ሥ ት ከተመሠረተ በኋላ በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ “ግቢ” ተብሎ...
የእቴጌ ስጦታ በህዳር 4 ቀን በ1879ዓ.ም አፄ ምንሊክ ወደ ሀረር ዘመቱ። እቴጌ ጣይቱም በበኩላቸው ከእንጦጦ ወርደው ፍልውሃ አቅራቢያ የዛሬው ታላቁ ቤተመንግሥት የሚገኝበት...
ፓርላማው እና የንግሥቲቷ ስውር እጅ እንግሊዝ ጥቂት የማይባሉ “ደደብ ህጎችን (እንደ አንዳንዶች አስተያየት) ሳትሽር ዛሬም ድረስ እንዲሰሩ በመፍቀድ ትታወቃለች። ለአብነት ያህል በስኮትላንድ...
ዘመነ ግሎባላይዜሽን አብቅቶለት ይሆን… ግሎባላይዜሽን በሀገራት መካከል በኢኮኖሚ ውህደት እየፈጠረና የካፒታል፣ የሸቀጥና የ አ ገ ል ግ ሎ ት እንቅስቃሴ ድንበር በተሻገረ...
ሰው የመሆን ጉዞ (በባህል–በፍልስፍና) መግቢያ በሰው ልጆች የሐሳብ ታሪክ ውስጥ የፍልስፍና፣ የሳይንስ፣ የሃይማኖት፣ የባህል ጥያቄዎች አንዱ፣ ምናልባትም ዋናው፣ ማጠንጠኛቸው ሰው ነው። ባንድ...
እያለን እንደሌለን የምንሆነው ለምን “የዛሬን አያድርገውና ድሮ እኮ ዶክተር ሲባል ሌላ ነበር” አሉ አንድ በዕድሜ የገፉ ሸበቶ ለጨዋታቸው ጅማሮ ጥቂት እንደ ማሟሻ...
ጥቁር እና ነጭ በኢትዮጵያ አየለ አትናሽ እና ጆርጅ ዱካስ አብሮ አደግ ጓደኞች ናቸው። ገና ታዳጊ ናቸው። ሁለቱ ልጆች በጧት ተነስተው ሁለት በጎች...
የመስቀል አበባ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ሞስኮብ፣ ግብፅ፣ ካናዳ፣… ለአንድ አገር… ወደሚሰጠው ወደ… የባህል ሳይንስ… የቡልጋሪያ ሕዝብ… ድረስ ከቆየች በኋላ ወደ አገርዋ ትመለሳለች። …ከኢትዮጵያ...
የአውደ ዓመት መዘክር የበረዶ አባት የዓለም ሕዝብ በየዓመቱ በታላቅ ስሜት ከሚያከብራቸውና ከሚዘክራቸው በዓላት መካከል አንዱና ተወዳጁ የዘመን መለዋጫ ነው። ዕለታት እየበረሩ፣ ወራት...
ክረምት በልጅነት የልጅነት ትዝታዎች የሚያጭሯቸው አዝናኝ ሁኔታዎች አያሌ ናቸው። አሁን እንኳን ቡሄ ቢነሳ የየራሳችን ጨዋታ ተወርቶ ያልቃል?… እንዴታ! የሰፈር ልጆች ተሰብስበን በየዓመቱ...
አባ ገዳ ሎሬት ፀጋዬ እጅ በተለመደው የወል ቤት በሚሉት ስንኝ የተቋጠረ ስነ ግጥም ይህም ከእንግሊዝኛው ስነ ግጥም በቀር የቀሩት ሁሉ ምሁራን በእርሳቸው...
ፖለቲካ የጋረደው አሸንዳ አሸንዳ፣ ማሪያ፣ ዐይኒ ዋሪ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣… በተለይ በትግራይ እና በዐማራ ክልሎች እንዲሁም በጎረቤት ሀገር ኤርትራ የሚከበሩ የሴቶች የአደባባይ...
ዘመን አይሽሬው ብዕረኛ ሀዲስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ ወደር የማይገኝለት የልቦለድ መጽሐፍ «ፍቅር እስከ መቃብር» ስለመሆኑ ይነገራል። የዚህ መጽሀፍ ደራሲ ዶክተር ሀዲስ...
ማን ምን አለ? ታላቁ ባለሙያ ዶ/ር እዝራ እጅጉ (በሙዚቃና ኪነጥበባት ኮሌጅ የኤልያስ መልካ መምህር) ጥበብን ለተደራሹ ሊደርስ በሚችል የቋንቋ ጥበብ (ድምፅን ሙዚቃን)...
የኤሊያስ መልካ ብዕር ኤልያስ መልካ የሚለው ስም በኢትዮጵያ የሙዚቃ አቀናባሪዎች ዝርዝር ውስጥ የገባው በ1990ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ነው። ብላቴናው የአንጋፋው ድምጻዊ መሐሙድ አህመድን...
የከተማው መናኝ! የእድሜውን እኩሌታ ያህል ስቱዲዮ አሳልፏል። እስከ ሦስት ቀናት ለተራዘመ ጊዜ ያለ እንቅልፍ የሚቆይባት ስቱዲዮ የሙዚቃ መፍለቂያ ብቻ አልነበረችም። የሐሳብ ጡብ...
አክሊሉ ተመስገንን የሥዕል ሥራዎች አክሊሉ ተመስገንን የሥዕል ሥራዎች የያዘ ኤግዚቢሽን ከመስከረም 23-30፣ 2012 ዓ.ም በዋሺንግተን ዲሲው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለእይታ ቀርቧል። በሠዓሊውና በጣይቱ...
አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ዓመት ለመቀበል ቀናቶች ቀርተውናል:: እኛም ሁለተኛ ዓመታችንን ጨርሰን ወደ ሦስተኛው ለመሸጋገር የመጨረሻ ደግሳችንን እነሆ ይዘን ብቅ ብለናል:: በባለፉት አመታት...
ከአገር ውስጥ አልፎ በተለያዩ አገራት በሚያቀርባቸው ኮንሰርቶች ተደናቂነትን ያተረፈ የአገር ባህል የጭፈራ ቡድን ነው – ፈንድቃ። የፈንድቃ ባለቤትና የቡድኑ መሪ ወጣት መላኩ...