የጋራ ሕይወትን እና የግለሰቦች ባሕርያትን የመወሰን፣ የማገበር ኃይል ያለው የዘመን መንፈስ “ሽህ ዓመት ይንገሱ” የማይባልለት ነው። እንዲያውም ተቃውሞ ሊገጥመው ይችላል። የግለሰቦች በዘመን...
የአፍሪካውያን የጊዜ እሳቤ ላይ ሙግት ካቀረቡ አንዱ ጆን ሚቢቲ “ለአፍሪካውያን ጊዜ የሩቅ አላፊ እና አሁናዊነት (Long past and present) ብቻ እንጅ ነገ...
እንደ አፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ ካሉ አካባቢዎች የመጡ የቅርብ ዘመን ፈላስፎች ደግሞ “ነጻ አውጭ ፍልስፍና” (Philosophy of Liberation) የሚል የፍልስፍና ክንፍ ይዘው...
ፈላስፎች ጥያቄ እንደሚያበዙ ሁሉ ነቢያት ደግሞ ትዕዛዝ ያበዛሉ። ከዚህ ጥቅል እውነታ ተነስተን ለዛሬ የሙሴ ትዕዛዛት የሚባሉትን እንመለከታለን። ሙሴ በአይሁድ፣ በክርስትናና በእስልምና ኃይማኖቶች...
ምክንያተ-ጽሕፈት ባለፈው ሰሞን አንድ ነጭ ፖሊስ አፍሪካ አሜሪካዊውን ጎልማሳ ጆርጅ ፍሎይድን በጠራራ ጸሐይ አስፋልት ላይ አጋድሞ በጉልበቱና በክርኑ ተጭኖ ለሞት እንዲያበቃ ያደረገበት፣...
“ከዉስጥ ሲያስተጋባ የወንጀሉ ትዕዛዝ ሥርዓትና ወጉ አሜን ብቻ ሆኗል የመሃይም (ን) ወጉ” (ጸገየ ወይን ገብረ መድህን) (ናስተማስለኪ) ሕፃናት ጥያቄ የሚጠይቁበትን መንገድ አስተውላችሁ...
እና ውጫዊ መሰናክሉ ውስብስብ፣ ጠልፎ የሚያስቀረው መረቡ ሰፊ ነው። ከባህል የሚቀዳ ልጓም አለ፤ ሰው የመሆን ጉዞ አቅጣጫውና ትብታቡ ብዙ ነው ብለን ነበር።...
አኅጽሮተ ጥናት ፕሮፌሰር ክላውድ ሰምነር ለኢትዮጵያ ስነጽሑፍ ያበረከተው ትልቅ አስተዋጽኦ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” የሚባል አዲስ አካዳሚያዊ ተዋስዖ ማስተዋወቁ ነው። ሰምነር “የኢትዮጵያ ፍልስፍና”ን ያዋቀረው...
ኮሮና ያንኳኳቸው በሮች ስለ ኮቪድ19 አለመጻፍ፣ አለመናገር አይቻልም። የዘመናችን ትልቁ ፈተና፣ በሰው ልጆች ሁሉ ላይ የተደቀነ የህልውና ተግዳሮት ነውና ዝም የሚባልለት ጉዳይ...
ሰው የመሆን ጉዞ በሚል ርእስ የጀመርነው ሐቲት አንዱን ጉዳይ ስናነሳ ሌላ ሐረግ እየሳበ የሰውነት ቋጠሮ ትብታቡ እየተወሳሰበ መሄዱ አልቀረም። ባለፉት ጽሑፎች ሰው...
መክፈቻ ዛሬ ስለ ጓደኝነት እንነጋገራለን። የጓደኝነት (Friendship) ጉዳይ ፈላስፎችን፣ የማኅበራዊ ጥናት ባለሙያዎችን (Sociologist)፣ የሥነ ልቡና ባለሙያዎችን የሚያነጋግር እና በሥነ ጽሑፍ ውስጥ ትልቅ...
መግቢያ ባለፈው እንዲሁ እንደዋዛ ሰው የመሆን ጉዞ ብለን የጀመርነው ጉዞ አቅጣጫው የበዛ ስለሆነ መንገዶቹን መመርመር ቀጥለናል። ሰው የመሆን ጉዞ ትብታቡ የተወሳሰበ ንውዘት...
ሰው የመሆን ጉዞ (በባህል–በፍልስፍና) መግቢያ በሰው ልጆች የሐሳብ ታሪክ ውስጥ የፍልስፍና፣ የሳይንስ፣ የሃይማኖት፣ የባህል ጥያቄዎች አንዱ፣ ምናልባትም ዋናው፣ ማጠንጠኛቸው ሰው ነው። ባንድ...
1.መግቢያ ለምን ይህ ጸሑፍ አስፈለገ? የዚህ ጸሑፍ ዋና ዓላማ ሳይንስን ማኸዘብ ሲሆን፣ ይህን ዓላማ ለማሳካት እለት ከለት በምናያቸው ሂደቶች፣ ኩነቶች፣ እንዲሁም ለሰው...
መግቢያ ባለፈው ጽሑፌ በኢትዮጵያ ፍልስፍና ክላውድ ሳምነር ባደረገው አበርክቶ ላይ ዳሰሳ አድርጌያለሁ። በዘመናዊ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ላይ በሚደረግ ውይይት ስሙ የማይታለፈው ክላውድ ሳምነር...
መነሻ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ሲነሳ ስማቸው ጎልቶ ከሚነሱ ሰዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ፕሮፌሰር ክላውድ ሳምነር ነው ። ሳምነር በኢትዮጵያ በኖረባቸው ወደ ግማሽ ክፍለ...
“ሴቷ ልጄ ዕድሜዋ ሃያ ስድስት ነው:: በመምህርነት ሙያዋ ምስጉን ለመባል በቅታለች። ግና ዳሩ እስከ አሁን ድረስ ፍቅረኛ የሌላት በመሆኗ ታሳዝነኝ ጀመር:: ሳታገባ...
መንደርደሪያ ስለ ጾም ሲነሳ በርካታ ጥያቄዎች ይነሳሉ። የጾም ዓላማ ምንድን ነው? መጾም የፈጣሪ ትዕዛዝ ወይስ ለሰው ልጆች የሚበጅ ምድራዊ የሃይማኖት፣ የባህል ወይም...
እንደመግቢያ የዚህን ጽሑፍ ርእስ በመመልከት “የኢትዮጵያ ፍልስፍና የትኛው ነው? የኢትዮጵያ ፍልስፍና ሲባልስ የማን ፍልስፍና ነው?” የሚሉ ጥያቄዎችወደ አንባቢ አእምሮ ሊመጡ ይችላሉ። ርግጥ...
ወታደር ለሀገሩ፣ ንጉስ ለክብሩ ይጨነቃሉ! በመፅሐፍ ቅዱስ ካሉ አስገራሚ ታሪኮች አንዱ የኦርዮ ታሪክ ነው። ኦርዮ በንጉስ ዳዊት ዘመን የነበረ የእስራል ጀግና ነው።...
(በባህሎች መካከል ተግባቦትን መፍጠር) ባለፉት ክፍሎች የአፍሪካን ፍልስፍናጉዳይ በተቻለ መጠን ለማየት ሞክሬያለሁ።ይህ የመጨረሻ ክፍል ዘመናዊውን እውቀትከባህላዊ እውቀት ጋር እንዴት ማዋሃድይቻላል? ወይም የአፍሪካን...
የአፍሪካ ፍልስፍና እጅግ በጣም ሰፊ ርዕሰ ጉዳይ በመሆኑ ሁሉንም መዳሰስ ከባድ ነው። በዓለም ታሪክ ጉዞ ሂደት ውስጥ አፍሪካውያን ያካበቷቸው ዘመን ተሻጋሪ ፍልስፍናዊ...
(ወደ አፍሪካ ፍልስፍና የሚወስዱ መንገዶች) ባለፉት ክፍሎች ስለ አፍሪካ ፍልስፍና ታሪካዊ ዳራና የአፍሪካን ፍልስፍና ለማጥናት ስለምንከተላቸው መንገዶች ተነጋግረናል። በዚህ ክፍል ደግሞ በአፍሪካ...