ይወለዳል አዲሱ ሰው… ባዲስ ዘመን ባዲስ ፍኖት እየተጓዝን አብረን ሁነን አብረን ኑረን፤ ይወለዳል ኢትዮጵያዊው… የኩሽ ሞገስ የሴም ጥንስስ ያገር ጋሻ ያለም ተስፋ...
ያንን ተራራማ ወጣሁት፤ ቋጥኙን ቧጥጬ፤ ክምር ስቤን አቅልጬ። ያንን ዳገትማ ተሻገርኩ፤ መቶ ምናምን ግዜ ወድቄ፤ የተስፋ ስንቄን አንቄ። ያንን ንዳድ በረሃማ ዘለቅኩት፤...
1. የሞት መንገድ እኔ ኩሬዪቱ ከራሴ መንጭቼ ራሴን ምሞላ እያግበሰበሰ ቍልቍለት የሚተም እርሱ ወራጅ ውሃ። ኩሬ መኾን መልካም ቢመጡበት እንጂ ዐልፎ ኽያጅ...
ኘ/ር እሸቱ ጮሌ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው እውቅ የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች አንዱ ነበር። ኘ/ር እሸቱ ከኢኮኖሚክስ ምሁርነቱ ባላነሰ ደረጃ በ1960ዎቹ በነበረው ንቁ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳታፊነቱም...
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የዓድዋ ድል በሦስት ገጣሚያን ዘንድ እንዴት እንደተዘከረ ማሳየት ነው። ገጣሚያኑ በዓይነ-ልቦናቸው ወደ ኋላ ተመልሰው በብዕራቸው የከተቧቸውን ግጥሞች ከታሪካዊ እውነታው...
ፍለጋ ፩ በሁኔታ በጊዜ በቦታ ያልተፈታ፤ በደመ ነፍስ ያልተመራ። በምናልባት (?) በይሆናል (!) ያልተሽሞነሞነ። ፊደል ከቃላት ያልዘባረቁበት። ከመሄድ ከመምጣት፣ ከትናንት ከነገ፣ ያልተገመደ።...
ከወደ ሰሜኑ ከወደስተ በላይ- እርቃኑን በቀረው በተራራ ጫፍ ላይ፣ ወፍ ዘራሽ ፅድ ቆሞ ሲታይ- በረዶውን ለብሶ ጎንበስ ቀና እያለ- ያምራል እንደ ሰማይ፣...
(፪) ውሃውም ተመጦ አሸዋውም ዘቅጦ፣ አይቀርም ተውጦ፤ ብቻ ይቆያል እንጂ እስኪያድግ እስኪከማች ያለውን አሟጦ፤ ቦታ ጊዜ ሲያገኝ ሂደቱን አሟልቶ እድገቱን ሰልቅጦ፤ አዝቃጩ...
(፩) ባሕር ውሃ ልሁን አሸዋን አዝቃጩ ወይስ አሸዋውን ውሃውን መጣጩ በውስጤ ላስቀረው ሁለቱንም ሆኜ ምንም ምን ቢመጣ በሆዴ አፍኜ። (ሶቬየት ኅብረት፤ ዳኔስክ...