ከትንሣኤ በፊት ባለው እሑድ የሚከበረውና ከታላላቆቹ የክርስትና በዓላት አንዱ የሆነው “በዓለ ሆሣዕና” “የሰኔል በዓል” “የሰላም ንጉሥ በዓል” ነው። “ሆሣዕና” የሥርወ ቃሉ አመጣጥ...
መነሻ። ወዳጄ መስፍን መሰለ፣ በ‹‹ታዛ›› ቅጽ 1 ቁጥር 4 የታህሳስ ወር እትም ‹‹ባህላዊ ዕርቅ ለመልካም አስተዳደር ብልጽግና›› በሚል ርእስ ጥቅል የሆነ ገለጻ፣...
አባትና እናቱን ያጣው ገና በልጅነቱ ነው፤ ወንድምና እህት የለውም። ሆኖም፣ በትወና ጥበቡ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድምና ልጅ ነበር። ችሎታው የሚፈቅድለትን ያህል የብዙዎቻችንን ሕመም...
ስለ ሚሀይል ባቢቼቭ የሕይወት ታሪክ መፃፍ ስንጀምር፣ ይህ ሰው እንዴት የ መ ጀ መ ሪ ያ ው የኢትዮጵያ ፓይለት ሊባል ይችላል? እንዲያውስ...
አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይና የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ ኔልሰን ማንዴላ የአድዋ ድል በአፍሪካውያን፣ በአፍሪካ አሜሪካውያን፣ በሀገራቸው በደቡብ አፍሪካና በመላው ጥቁር ሕዝቦች...
አንድ መቶ ሃያ ሁለት ዓመት ስለሆነው የአድዋ ጦርነትና ድል ታላቅነት ብዙ ተብሏል። በታላቅ መስዋዕትነት የተገኘ ድል መሆኑንም የታሪክ ሰነዶች ይነግሩናል። በአውደ ውጊያው...
አባይ በይበልጥም በጥንታዊ ግሪኮች ከዚያም በሮማውያንና ግብፃውያን የሚቶሎጂው ዓለም ፍልስፍናና አስተሳሰብ ታሪኮች ተመዝግቦ ይገኛል። ምንም እንኳን አትዮጵያም በጥንታዊ ሥልጣኔ ከእነዚህ ሀገሮች እኩል...
በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የጥር ወር የሚታወሰው በዓለ ጥምቀት የሚከበርበት በመሆኑ ነው። ጥር 10 ባሕር መጥረጊያ ወይም ከተራ...
መጀመሪያ ደርግ፣ ቀጥሎ ኢሕአዴግ የሀገሪቱን ሥልጣን እስከያዙበት ዘመን ድረስ ኢትዮጵያን ይገዙ የነበሩት፣ “እግዚአብሔር የምድር ላይ ክርስቲያናዊት መንግሥቱን እንድንጠብቅለት ኃላፊነት የጣለብን የዳዊት የሰሎሞን...
ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚ፣ ሐያሲ እና ትጉህ የሥነ-ጽሑፍ ተመራማሪ ናቸው- አስፋው ዳምጤ። በዚህ የተነሳም የሒስ ተግባራቸው በአንባቢያንና በኪነጥበብ ባለሟሎች ዘንድ ጎልቶ ይታያል። ዘመነኛቸው...
በ ዓለማችን በብዛት ከሚነበቡና ከሚሸጡ መጻሕፍት የመጀመሪያ ደረጃን በመያዝ የወርቅ ሃብል እንዳጠለቀ የሚገኘው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። እንደ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ መረጃ ከሆነ...
ታላቁ የኪነት ሰው አባተ መኩሪያ የነኦቴሎ፣ የነቴዎድሮስ፣ የአሉላ አባነጋና የሌሎች በርካታ ቴያትሮች አዘጋጅ፣ የሊስትሮ ኦፔራ ፈጣሪና አቀናባሪ፣ወዘተ መሆኑን ብዙዎች ያውቃሉ ብዬ አምናለሁ።...
1950ዎቹ መጀመሪያ አጋማሽ በአገራችን ሁለት መደበኛ ቤተ-ተውኔቶች 950ዎቹ መጀመሪያ ብቻ ነበሩ፡- የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቴያትርና የሀገር ፍቅር ቴያትር። በነዚህ ዓመታት፣ እንደ ፍራንሲስ ዘልቬከርና...