ሙዚቃን በየትኛውም ገፅታ ኖሯታል ማለት ድፍረት አይሆንም። ብዙዎች ያልዘፈነበት ርዕሰ-ጉዳይ የለም ይላሉ። የሀገሪቱ መልከዓ-ምድር ላይ ያልቧጠጠው ቆንጥር የለም ማለት ይቻላል። እንኳን ኢትዮጲያን...
መስከረም ለሙዚቃችን ጉራማይሌ ናት። በአሥራ ሰባተኛው ቀን ጥላሁን ገሰሰን አስተዋውቃ፤ በ24ተኛው ቀን ኤልያስ መልካን ነጠቀችን። ወሯ ተቃርኗዊ መሆኗ ውለደትና ሞትን በመያዟ ብቻ...
ፉክክሩ በትልቁ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትያትር ቤት ነው። ንጉሱና የልዑላን ቤተሰቦች፣ ባለስልጣናት፣ ታላላቅ መኮንኖች፣ ጋዜጠኞችና አዳራሹን እንደ ንብ ከአፍ እስከ ገደፉ የሞሉት...
በራስተፈሪያኒዝም እምነት ተከታዮች ጋርቬይ እንደ ነብይ የሚታይ ነው። “ከአፍሪካ አንድ ጥቁር ንጉስ ይነሳል” ያለበት ንግግሩ ለቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መምጣት የተነገረ ትንቢት ተደርጎ...
ዓባይ ላይ አይደለም በጠቅላላው ወንዝ ላይ በቅኔ፣ በአዲስ ፍችና ትርጓሜ ተራቆ፣ ተራቆ የታየ ከያኒ እስካሁን እንደ ጂጂ አላየሁም። በዘፈነችው ልክ አይደለም፤ በገባኝ...
የጥንታዊት ግብጽ ፈርኦኖች ስልጣኔ ታሪክ ከዓለም ቀደምት ስልጣኔዎች መካከል የሚጠቀስ የታሪክ አካል ነው። ይህ ስልጣኔ በጽሑፍ ተመዝግበው ከሚገኙ በርከት ያሉ ታሪኮች በተጨማሪ...
ሳንሱር የትም አለ። መልኩ ይቀየር፣ ሁኔታው ይለያይ ይሆናል እንጂ ሳንሱር ያልነበረበት የዓለም ጥግ ማግኘት ይከብዳል። ዛሬም ቢሆን የለም ማለት አይቻልም። ከዘመን ጋር...
የዘንድሮ ነገር መቸም ለብቻው ነው!! የኮሮና ወረርሽኝ የዓለሙን ብዙ ነገር እንዳይሆን አድርጎታል። የእኛም ሀገር ሁኔታ ከሌላው ቢብስ እንጂ የሚያንስ አይደለም። ጉዳቱ ደረጃ...
‘‘በጠንካራ ትስስር ላይ የተመሠረተው የሁለቱ አገሮች (የኢትዮጵያና የግብጽ) ግንኙነት ከዓባይ የሚመነጭ ውኃ የማያቋርጥ የጋራ ሀብት በመሆኑ በፍትሐዊነትና በእኩልነት ተጠቃሚ የሚኮንበት ነው፤ ሁላችንም...
የፍጻሜው መጀመሪያ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግዙፍ የግድብ ፕሮጀክት ለመገንባት አስባ በይፋ ሥራ ከጀመረች ዘጠኝ ዓመት ሞላት። “የታላቁ ህዳሴ ግድብ” የተሰኘው ግንባታዋ...
እንደ መንደርደሪያ ደቡብ አፍሪካዊው የነጻነት ታጋይ፣ የዕርቅና የሰላም ሰው፣ የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚ፣… የሆኑት ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ፤ የኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሺሕ ዘመናት ታሪክ፣...
የአምስት ዓመቱ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ በአገራችን ከተከሰቱ ታላላቅ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው። ይህ ወቅት አዳዲስ አመለካከቶች፣ ባህሎችና እምነቶች የተንጸባረቁበት ነው። አገሪቱ የነበረችበትን...
የአብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል ከ(1696-1781) አጭር ታሪክ መግቢያ፡- አብርሃም ፔትሮቪች ጋኒባል (በእንግሊዝኛ፣ በላቲንኛ፣ በጣሊያንኛና በፈረንሳይኛ ‹ሀኒባል›፣ በአረብኛ ‹አኒባል› እንዲሁም ‹አብርሃም ፔትሮቭ›) ከ1696 እስከ...
ኪነ-ጥበባዊ ሥራዎች በክፍል እየተሸነሸኑ ወይም በቀዳሚው ክፍል የተነሳው ሐሳብ በሌላኛው ክፍል እየተደገመ መቀጠሉ እንግዳ ነገር አይደለም። የተወደዱ እና በዛ ያለ ተመልካች ያገኙ...
የስነ-ጽሑፍ ፈር ቀዳጅ ታላላቆች፤ ፈለግ ተከታይ ታናናሾችም ስለዝምታ ውበት፣ አስፈላጊነት ከዛም አልፎ ገዢ ኃይልነት ጽፈዋል። ከተነገሩበት ዘመን አልፈን ዛሬም ድረስ ለእኛ ተብሎ...
(252ኛው ንጉሥ) የንጉሠ ነገሥት ዘውዳቸውን አክሱም ጽዮን ከአቡነ አትናቴዎስ እጅ ተቀብተው ስለተቀበሉት፣ የዘር ሐረጋቸው ከንግሥት ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን ስለሚመዘዘው፣ 3ሺሕ ዓመታትን...
ማን ምን አለ? አፍሪካ ከቅኝ አገዛዝ ነጻ እንድትወጣ ታላቅ ተጋድሎ ካደረጉ መሪዎች መካከል የጋናው ኩዋሜ ኑክሀሩማ ከፊት ተሰላፊዎች ውስጥ አንዱ ናቸው። የደቡብ...
ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ የአካለጉዛይ አስተዳዳሪ ነበሩ። ከሃብታም የገበሬ ቤተሰብ የተወለዱት ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ፤ በኤርትራ ውስጥ የነበረውን የፀረ-ጣሊያን አገዛዝ እንቅስቃሴ ከመሩ ታዋቂ የጦር...
በሬይመንድ ጆናስ የተፃፈው “The Battle of Adwa: AFRICAN VICTORY IN THE AGE OF EMPIRE” በተሰኘ መጽሐፉ ላይ Menelik Abroad (ምኒልክ በውጭው ዓለም...
የካርቴጅ ሥርወ-መንግሥት ቅድመ ልደተ-ክርስቶስ 200 ዓመትና ከዚያ በፊት በአፍሪካ ሰሜናዊና ምዕራባዊ አካባቢዎች ግዛቱን ያደረገ አገዛዝ ነበር። በተመሳሳይ ጊዜ ሮማውያን ከፍ ያለ የግዛት...
ከዓድዋ ድል ባሻገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዘንድሮ ለ124ኛ ጊዜ ይከበራል። ስለድሉና ጦርነቱ በርካታ የታሪክ ተመራማሪዎችና የጥበብ ሰዎች ብዙ ብለውለታል። የዓድዋ ድል...
ስዉዲናዊ የንግድ ሰዉ ኬሚስት ኢንጅነር እና ተለያዩ ግኝቶች ፈጣሪ ነዉ። እ.ኤ.አ ከጥቅምት 21፣ 1833 እስከ ታህሳስ 10፣ 1896 ድረስ ኖሯል። ለቤተሰቡ ሦስተኛ...
“…በመጀመሪያ ከአውቶሞቢልና ከሰረገላ በፊት የተርኪስ ባቡር (ሎኮሞቢል) በ1896 ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል፤ ይኸውም ከጀምጀም አዲስ አበባ እንጨት እና ግንድ በማጋዝ፣ ለቤት ሥራም ድንጋይ...