ድርሰት፡- አንቷን ቼኾቭ ትርጉም፡- መኮንን ዘገዬ ዕለቱ የገና ዋዜማ ነበር። ማርያ ምድጃው አጠገብ ተቀምጣ ለረጅም ጊዜ እያንኮራፋች ነው። ኩራዙ ጋዙ አልቆ ከጠፋ...
ትዳር እንደ ሎተሪ ዕጣ ነው። ጥሩ ሴት ካጋጠመህ ሕይወትህ በደስታ የተሞላ ይሆናል። ካልሆነ ግን እንደ ሳማ ሲለበልብህ ትኖራለህ። ለእኔ መንበረን ማግኘቴ ሎተሪ...
የባህር ማዶ ወግ ይህቺ ሊዛ የሚሏት፣ አብራኝ የምትሠራ አሜሪካዊት፣ ሁኔታዋ አይጥመኝም። እንደው ነገረ ሥራዋ አይገባኝም። ምን እንዳደረግኳት ወይ በምን እንዳስቀየምኳትም አላውቅም። ብቻ...
የመንደሯን ስም ዓዳንደር ይሉታል። ትክክለኛ ስሙ ዓዲ ዳንደር ነው። አጥሮ ሲነገር ግን ዓዳንደር ይሆናል። የኮሸሽላ አገር ወይም ኮሸሽላ የበዛበት አካባቢ ማለት ነው፤...
ፀጉሬን እየተቆረጥኩ ነው፤ ‹ታምሩ የወንዶች ባርበሪ›። ፀጉር አስተካካዩ ወሬ ይዟል፤ ሙግት ብለው ይሻላል – ቤቱን ካከራየው ሰው ጋር። እኔ ግን ትዕግስቴ እየተሟጠጠ...
(በቤንጃሚን ታሙዝ) ትርጉም:- መኩሪያ መካሻ አሐድ ሐአ’ም የሞተው ገና የሰባት ዓመት ልጅ እያለሁ ነው። ስለ አሐድ ሐአ’ም ምንም የማውቀው ነገር ባይኖረኝም፤ ስለ...