በአጫጭር ልቦለድ ሥራዎቿ የምትታወቀው ሪንዘር ጀርመን ፒትስሊንግ ውስጥ ተወለደች። በመምህርነት ስራ ላይ ተሰማርታ እስከ 1939 ዓ.ም ድረስ ሰርታለች። በጋዜጦች ላይ አጫጭር ታሪኮችን...
ዶሮ ወጥ ግን የመገናኘት፣ የመጀመር፣ የመጣመር ምሳሌ ነው። በረከትን ይዞ ይመጣል። ዶሮ ወጥ የፍቅር ጥምቀት ነው። እንጀራ ሲለያይ፣ ሲሰባበር፣ ሲራራቅ ነው ፍርፍር...
ሰቆቃዬን ለማን ልናገር…….. ደራሲ- አንቶን ቼኾቭ ትርጉም- መኩሪያ መካሻ ፀሃይዋ ልትጠልቅ ነው። ብዛት ያለው ስስ የበረዶ ብናኝ በመንገዶቹ መብራት ዙሪያ ሳያቋርጥ ይበናል።...
ዘሬ ዕለቱ ምን እንደሆነ አላወቅም፤ ዕለቱ በቻ ሳይሆን ቀኑ ራሱ ስንት እንደሆነም አላውቅም። ወሩንም ቢሆን ልነግራችሁ አልችልምና እንዳትጠይቁኝ። ዛሬ ላይ ለመድረስ ያለፍኩበት...
ለንደን እጅግ በጣም ቀዝቃዛ የምትሆንበበት ጊዜ መድረሱ ነበር። ዞር ብሎ የሀገሩን ባንዲራ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ ተመለከተ። ጅማ የምትገኝው እናቱን (ያለ...
፩ ጨረቃ-አልባ ለሊት ነው። ክዋክብቶቹ ጨለማ በዋጠው የምሽቱ ሰፊ ጥቁር ሰማይ ላይ የተዘሩ የብርሃን ፍንጥርጣሪዎች ይመስላሉ። ጨለማ ከዋጠው ሰማይ ስር፤ ብርሃን የተሞላች...
መምህርነት የሚወድደው ሙያ ነው። የባለፀጋ ልጆች በሚማሩበትና አማርኛ መናገር ደመወዝ በሚያሰቀጣበት ት/ቤት እጅግ በጣም ተወዳጅ አስተማሪ ነው። በተለይም ታሪክ ማስተማር አይታክተውም። ተወዳጅ...
ደራሲ – ፍዮዶር ኤም. ዶስቶይቭስኪ ትርጉም – መኮንን ዘገዬ አንድ ቀን አንድ ሰርግ ዐየሁ…። ግን ቆይ ሠርጉ ይቅርና! ስለ ገና ዛፉ ልንገራችሁ።...
በአንዱ የገጠር ቀበሌ ነው። ጥቂት ጎረምሶች የአንዱን ሀብታም ገበሬ በግ በመስረቅ አርደው ይበሉና የበሉበትን ሰው በቅኔ ለመዝለፍ ተነሳሱ። ለተዘራፊው ያዘኑለት በመምሰል በሰም...
1963 ዓ.ም. ከካይሮ አንስቶ አስከ አስዋን ያለዉ 853 ኪሎሜትር መንገድ ከየአቅጣጫዉ በመኪና፣ በባቡር፣ በእግረኛ ተጨናቋል። የምድረ ምስር ሰማይ በሶቪየት የመጓጓዣ አይሮፕላኖች ይታረሳል።...
“ከአጤ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ግቢ ቁፋሮ አልማዝና እንቁ ተገኘ!” የአጤ ምኒልክ ቤተመንግሥት ቅጥር ግቢ የግንባታ ማእከል መስሏል። ግሬዴር፣ እስካቫተር እና ገልባጭ መኪናዎች...
አዲስ አበባ በውርጫማ ቀዝቃዛ አየር ቆፈን ያሲዛል:: ዝናብ ያዘለው ደመና እንደ ፊኛ ከህዋው ላይ እየተንገዋለለ የማለዳዋን ጀንበር መጋረድ ችሏል:: እየተቆራረጠ የሚወርደው ካፊያ...
ቀኑ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ነበር። ከጎላ ሰፈር ተነስቼ በተክለሃይማኖት በኩል የመንገዱን ቀኝ ዳር ይዤ ወደ መርካቶ እጓዛለሁ። ልጅ፣ አዋቂው፣ ሽማግሌውና አሮጊቱ ኑሮውን...
በጋዜጠኝነቱ እና በዘመናዊ ልቦለድ አጻጻፉ የሚታወቀው በዓሉ ግርማ በ1975 ዓ.ም በመንግስት ስር የምትታተመው የካቲት መጽሔት ላይ “የፍፃሜ መጀመሪያ” በሚል ርዕስ የጻፈው ልቦለድ...
ሰማዩ ላይ የተቋጠረው ደመና ዝናብ ከጣለ በኋላ ድራሹ እንደሚጠፋ መገመት ይቻላል። ጥቁሩን ሰማይ ገደላ ገደልና ተራራማ መልክዓ ምድር ያስመሰለው ደመና ህዋውን ሌላ...
/ይህ ጽሑፍ እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ በልቦለዳዊ በሥነ ጽሑፍ ቅርስ የቀረበ ነው/ ወደ እስረኞቹ ግቢ የመጣው ሰው ‹‹ኮሎኔል አምሳሉ!!!›› ብሎ ተጣራ። እስረኛው...
አንድ ጊዜ አንበሳ፣ ነብር፣ ጅብ፣ እባብና “አጎት” እያሉ ትናንሽ አራዊት የሚያፌዙበት አንድ መሠሪ ጉሬዛና አንድ ደንቆሮ ውሻ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ሲሉ፤ የትውልድ...
ኮክ ስብሰባ ጠርቷል። ጋዜጠኞቹ አልወደዱትም¬ መሰብሰቡን። ያው የተለመደውን ማሳሰቢያ፣ ዘለፋ፣ ንዝንዝ መስማት አልፈለጉም። “አንዴ ባካችሁ ኤድቶሪያል እንጀምር” ሲል ኮክ አንካሳ እግሩን ጠረጴዛ...
ደራሲ፡- ሊኦ ቶልስተይ ትርጉም፡- መኮነን ዘገዬ ወጣቱ ነጋዴ ኢቫንዲሚትሪች አክሲዮኖቭ በቭላድሚር ከተማ ይኖራል። ሁለት ሱቆች እና አንድ የራሱ መኖሪያ ቤት አለው። አክሲዮኖቭ...
ጸሐፌ ተውኔት፣ ተርጓሚ እና አዘጋጅ ማንያዘዋል እንዳሻው፤ የብሔራዊ ቴአትር ቤት ዋና ሥራ አስኬያጅ ሆኖ ሲሾም በርካታ የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች ሞያውን ለመደገፍ፣ የተመልካቹን ስሜት...
(ክፍል አንድ) መግቢያ ለመንደርደሪያ ያህል በማራኪ ድርሰት፣ በሰለተ ቅኝት፣ በሊቃውንት ዓለም፣ ቋንቋ ድምፆች ናቸው፣ ፊደላት አይደሉም፤ ወኪል ተጠሪ እንጂ፣ ባለቤት አይሆንም ።(ከስንኝ...
አንድ ግብዳ የሚያህል መዳፍ ማጅራቱን ጨምድዶ እንደያዘው፤ መኖር ልብ አላለም ነበር። መኖር ሰማይ ምድሩ ዞሮበታል። የሟቹን ሰውዬ አስክሬን አንቡላንስ ወደ ፊቼ ጤና...
በማክስሲም ጎርኪ ትርጉም – በመኮንን ዘገዬ አንድ ጊዜ በመኸር ወቅት እንዲህ ሆንኩላችሁ። በወቅቱ በጣም ደስተኛ አልነበርኩም። ምን አለፋችሁ በአጠቃላይ አልተመቸኝም ነበር። ያለሁበት...