ቨርቹዋል ባዛሩ ትክክለኛውን የባዛር ስሜትን የያዘ ነው። ዕጣዎች አሉ፤ ሽልማት ያላቸው ጥያቄዎች አሉ፤ ኮንሰርቶች አሉ፤ ወቅታዊ መልእክቶችም ይተላለፋሉ። በባዛሩ ማጠናቀቂያ ላይም ትልቅ...
በጭፈራው ከሚገኘው ገንዘብ ይበልጥ የምንደሰተው በጭፈራው፣ በበዓሉ በራሱ ነው። ተነሳሽነታችን ከፍ ያለ መሆኑ ከዝግጅቱ ጀምሮ የሚታይ ነው። ለጭፈራ የቆምንበት በር ላይ ከመድረሳችን...
በአንድ ወቅት- ጊዜውም ጥቂት ሰንበትበት ብሏል- አንድ ጸሐፊ “እናት እና አገር- የሁሉም ዘመን ምርጫ” በሚል ርዕስ ለገጸ-ንባብ ያበቁት ማለፊያ ጽሑፍ የአንዳንዶቻችንን ልብ...
በየዓመቱ አንድ የሆነ በዓል ሲደርስ አንድ የሚነገር ተረት አለ። አንዳንድ ግዜ “ታሪክ ሲቆይ ተረት ይሆንብሃል” ይባላል። “ተረት” ሲባል ነገሩ እውነት ለመሆኑ ማስረጃ...
እንዳለመታደል ልበለውና ሰሞኑን በቁጥር ብዙ የሚባሉ የአማርኛ ፊልሞችን ለማየት እድሉን አገኘሁ እና ይህን እንድጽፍ ሆንኩ። ሲኒማ ዛሬ ዛሬ ዘመን እና ስልጣኔ ቤታችን፣...
የፖለቲካ ባህል ማለት አንድ ኅብረተሰብ በረጅም ዘመናት ውስጥ ካካበተው የአስተዳደር ልምድ የተነሳ የሚኖረውን ፖለቲካዊ ግንዛቤና ዕይታ የሚያመለክት ፅንሰ ሀሳብ ነው። በሌላ በኩል...
ጎረቤት፣ የሥራ ባልደረባ፣ የቀለም ባልንጀራ፣ ማኅበርተኛ፣ የጦር ሜዳ ጓደኛ፣ የትምህርት ቤት ጓደኛ፣ ዕድርተኛ ወዘተ… ከእነዚህ ሁሉ እየተመረጠ ወዳጅ ይያዛል። ምሥጢር የሚያካፍሉት፣ ብሶት...
በባሕር ማዶኞች ባህል “ስዊት ኸርት፣ ዳርሊንግ፣ ሃኒ፣…” እያሉ እያጣፈጡ ለፍቅረኛ ወይም ለትዳር ጓደኛ ይድረስን ማሳመር የተለመደ ነው። አልያ ደግሞ “ጆናታን” በማለት ፈንታ...
ባንኜ ነው ከእንቅልፌ የተነሳሁት፡፡ ያለ ወትሮ የቴሌቪዥኔን መስኮት ከፍቼ ዜና እስኪጀምር ድረስ እዛው ጣቢያ ላይ አድርጌ ማየቴን ቀጠልኩ፤ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ግን...
ጣልያን ዘግይቶ ቢሆንና አሁን ባለንበት ጊዜና ዘመን ቢመጣ፣ የሚል ሐሳብ ድንገት ሽው አለብኝ። የአስቂኙን ሐሳብ አስደንጋጭ መልሶች እያሰብኩ በመዝናናት ላይ ነኝ። ተከተሉኝ!...
የየካቲት ወግ የየካቲት ሃያ ሦስቱ የዓድዋ ድል የኩራታችን ምንጭ መሆኑ አያጠያይቅም። ከኢትዮጵያዊያን አልፎ አፍሪካዊያንን ብሎም በዓለም የተበተነውን ጥቁር ሕዝብ ሁሉ ያኮራ የነጻነት...
ያሰበችው እና ያላሰበችው በአንድ ላይ ከሆኑ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በኋላ ፀሃይ ባየለችበት፣ ወበቅ በፀናበት አንድ ተሲያት ከሸለብታዋ ያነቃት ታላቅ ውጋት ነበር።...