በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1869 ዓ.ም. በ6000 ዶላር በሁለት ወንድማማቾች ለጣሊያን ተሸጠች። ስምምነቱ ያስደንቃል፣ በዛሬ ዘመን 185,933 ዶላር ይተመናል፣ ምንዛሪው አምስት ሚልዮን ሠባት መቶ...
የባብ ኤል ባህር ዳርቻ ነው። መሻሽቷል። ሂልተን ዶሃ ስምንተኛው ፎቅ ላይ ነው ያለሁት። ቁጥር-81ዐ። ከዚያ ፎቅ ላይ የዶሃ ከተማን ዙሪያ ገባ መመልከት...
በዓሉ ግርማ በኦሮማይ መጽሐፉ “መንገዶች ሁሉ ወደ አስመራ ያመራሉ” እንዳለው እኔም ዕድሉ ደርሶኛል። በታሪክ የማውቀውን፣ ህልም የሚመስለኝን ዳሰስኩት። ለአንድ ኦሮማይን ላነበበ ኢትዮጵያዊ...
መተማ እንደ ቆላማ የአየር ንብረቷ የነዋሪዎቿ ማህበራዊ ህይወትም የሞቀ ነው። የተጋጋለ። የሱዳናውያንና ኢትዮጵያውያን የእለት ተእለት አብሮነት የሰሀራ በረሃ ጐረቤት የሆነችው መተማ መለያ...
ብዙ ነገር ሳትፈልጉ የምታዳምጡበት ቦታ በእርግጠኝነት ልንገራችሁ? ፀጉር ቤት ነው- የወንድ:: የሴቶቹን ስላልገባሁበት አላውቀውም:: ፖለቲካ የሚተነተንበት፣ ስፖርት የሚተችበት፣ ኪነ-ጥበብ የሚብጠለጠልበት፣ ትዳር የሚገመገምበት፣...
የኖርዌይ ደራስያን ማኅበር በቅርቡ እ.አ.አ. ከማርች 25 – 26 ዓመታዊ ጉባዔውን አካሂዷል። ይህ በኦስሎ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በዝነኛው ብሪስቶል ሆቴል ውስጥ የተካሄደው...
ኖርዌይ ውስጥ ባሳለፍኳቸው ሁለት አሠርትን የዘለሉ ዓመታት ውስጥ፤ ከሕጻናት እስከ ጎምቱ አዛውንቶች ድረስ፤ ብዙ ወዳጆችን አፍርቻለሁ። የሰው ልጅ ባሕሪይና ተፈጥሮ የተለያየ እንደመሆኑም፤...
ወደ ቻይና ሄድኩ። ቻይና የሄድኩት ‹‹ፑሽ አፕ›› ሰርቼ አይደለም። ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ፑሽ አፕ ሰርተው የሄዱ ነበሩ። የእኔ ለየት ይላል። ከቻይና ኮሙኒኬሽን ዩኒቨርሲቲ...