አባታችን ይህችን አለም ሲሰናበትና ሬሳው ወደ ቤ /ክርስትያን ሲሄድ እንቅልፋሟና ከቤት ባለመውጣት የምትታወቀዋ ቡቺ ድክ ድክ እያለች የአባቴ ሬሳ እስከሄደበት እየጮኸችና እያላዘነች...
ጃፓናዊ ኮመዲያን የጃፓኑ እውቅ ኮሜዲያን ኬን ሺሙራ በማርች 29 ነበር፤ በተወለደ በ70 ዓመቱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈችው። የጃዝ-ፈንክ ንጉስ የአፍሪካ ጃዝ-ፈንክ...
ታላቅ፣ ተራ እና የማይረባ ከንቱ ሰው ታላቁ የቻይና ፈላስፋ እና መምህር ኮንፊሽየስ፤ በተራራ ተቀምጦ ድንኳን ዘርግቶ እያስተማረ በነበረበት አንድ ቀን፤ ደቀመዝሙሩን ትዙ...
ምናልባትም የተዋጣሎት ደራሲ ሊሆኑ ይችላሉ። አንቱ የተባሉ ጦማሪ ወይም የልቦለድና የኢ-ልቦለድ ደራሲ ሊሆኑ ይችላሉ። ሆኖም ግን የህጻናት መጻሕፍትን ለማዘጋጀት ራሳችን በህፃናቱ ቦታ...
በቅርቡ በህይወት ያጣናቸው ጋዜጠኛ ካህሳይ ገ/ህይወት ሥራዎች በዛሬው ከቀንዱም ከሸኾናውም አምዳችን ላይ ቀርበዋል፡፡ በመጽሐፎቻቸው ውስጥ ከተካተቱት ሥራዎች መካከል የመረጥናቸው ስናቀርብ መታሰቢያነቱን ለመስጠት...
ግቢ፣ እልፍኝ እና ሰቀላ ቱሉ ፊንፊኔ ላይ የምንሊክ ቤ ተ መ ን ግ ሥ ት ከተመሠረተ በኋላ በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ “ግቢ” ተብሎ...
የእቴጌ ስጦታ በህዳር 4 ቀን በ1879ዓ.ም አፄ ምንሊክ ወደ ሀረር ዘመቱ። እቴጌ ጣይቱም በበኩላቸው ከእንጦጦ ወርደው ፍልውሃ አቅራቢያ የዛሬው ታላቁ ቤተመንግሥት የሚገኝበት...
ፓርላማው እና የንግሥቲቷ ስውር እጅ እንግሊዝ ጥቂት የማይባሉ “ደደብ ህጎችን (እንደ አንዳንዶች አስተያየት) ሳትሽር ዛሬም ድረስ እንዲሰሩ በመፍቀድ ትታወቃለች። ለአብነት ያህል በስኮትላንድ...
‹‹…… ሰው ሁሉ እንደ ዕብድ ሊቆጥረኝ ዳር ዳር ብሏል:: ….››› ራፋኤል ሮስ ከየአቅጣጫው የሚወረወርባቸውን የነገር ፍላፃ ተመልክተው የሚያደርጉት ቢያጡ ‹‹የ52 ዓመቱ ሐካሜ...
ይኸን መጣጥፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዘንድሮ 2011 ዓ.ም ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ “አባባ ጃንሆይ” እንድላቸው ይፈቀድልኝና፣ በአፍሪቃ ህብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመላቸው ሃውልት ዜና...
መቼም የሰው ልጅ ፍላጎት እና ባህሪ የተለያየ ነው:: የጀርመኗ ሚቼሌ ኮይቤኬ በጥረቷ የአለማችን ወገበ ቀጭን ተሰኝታለች:: የዚች ሴት ወገብ 16 ኢንች ተለክቷል::...
ሰሞኑን ደመቅ ብለው ከተሰሙ ጉዳዮች አንዱ የታላቁ ንጉሥ የኢትዮጵያ ዳግም አንድነት መሥራች፣ የዘመናዊ ሥልጣኔ በር ከፋች የሆነውን የአጼ ቴዎድሮስን የራስ ጸጉር ቁራጭ...
የታነፀው የዛሬ 950 አመት ግድም ነው። የሚገኘውም ከላሊበላ ከተማ 42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው። ይምርሃነክርስቶስ ቤተ-ክርስትያን ይባላል:: ወደ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን...
እማሆይ ጽጌ ማሪያም ኢየሩሳሌም በሚገኙ የኢትዮጵያ ገዳማት ውስጥ የሚኖሩ መነኩሴ ሲሆን ፒያኖን ይጫወቱታል ከማለት ይልቅ ‹‹ያጫውቱታል›› ብንል ይገልጻቸዋል:: በአስደማሚው የፒያኖ ችሎታቸው አለም...
“በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ታሪክ ውስጥ ስማቸው በገናናነት ከሚጠቀሱ ሴቶች ለዛሬ ሦስቱን ላንሳ። ሦስቱ የኢትዮጵያ ሴቶቸ አለምን የሚያስደምሙ ስራዎችን አከናውነው ያለፉ ናቸው።” ንግሥተ ሣባ...
“አንድ የሀገር መሪ እንዴት ቅዱስ ሊሆን ይችላል?” ብለን ልንጠይቅ እንችላለን። መሪነት ከባድ ነው። በውስጡ ብዙ ምስጢሮች አሉበት። በመሪው የግዛት ዘመን ውስጥ ሰዎች...
መቼም እስከ ዛሬ የምናውቃቸው እነ ቦቢ፣ ውርዬና ኩኩ ቤት የሚያደምቁ፤ ግቢ የሚያሞቁና በተሰጣቸው የስራ ድርሻ ተሰማርተው ባለቤቶቻቸውን የምያገለግሉ መሆናቸውን ነው:: እነ ቦቢ...
አንድ ዳቦ ጋጋሪ ከአንድ ገበሬ ሁልጊዜ አንድ ኪሎ ቅቤ ይገዛ ነበር:: አንድ ቀን ዳቦ ጋጋሪው ገበሬው የሚሸጥለት አንድ ኪሎ ቅቤ በትክክል አንድ...
መዲናችን አዲስ አበባ ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ ህንፃዎች እንደ አሸን የሚፈሉባት ከተማ ሆናለች። የህንፃዎቹ ግንባታ ባይጠላም ከግንባታ እስከ አጠቃቀም የሚታዩት ዘርፈ ብዙ ህፀፆች...
በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስተር የነበሩት ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃብተወልድ በሥራ ዓለም በቆዩበት ጊዜ የሚከተሉትን ኒሻኖች ተሸልመው ነበር፡፡ 1. ከኢትዮጵያ —– የቀዳማዊ...
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት የመቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሰሞኑን በመንበረ-ጽባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ስርዓተ- ቀብራቸው ተፈፅሟል:: ነፍስ ይማር:: ፕሬዝዳንቱ “ ድሮና ዘንድሮ ”...
ጌጥ እንደወርቅ፣ ብር፣ ነሐስ፣ ኒኬል ከመሳሰለው ብረታ ብረት፤ እንደ ሉል፣ ጥርስ፣ አጥንት፣ የባሕር ውስጥ ዓሣዎች ቅርፊት ከመሳሰሉ እንስሳት፣ ከእንጨት፣ ከከበሩ ድንጋዮች የሚሠሩ...
ለየት ባለ ባህሪው የሚታወቀው ጋዜጠኛና ደራሲ መንግስቱ ገዳሙ (ሞገደኛውጋዜጠኛ) በመንግሥት እና በባለሥልጣናት ላይ የሚሰነዝረው ትችት እና የነቀፋ ጽሑፉ የበረታ ነው። በመራራ ቀልዱ...