የውጭ ፖሊሲ አንድ አገር ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው አገሮችና በተለያዩ አህጉራት ከሚገኙ አገሮች ጋር የሚኖረውን ግንኙነት፣ የሚያከናውናቸውን ተግባራትንና ጥቅሞቹን መሰረት አድርጎ የሚወስንበት መሳሪያ ነው።...
የኢትዮጵያና የግብጽ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዎች የተቃኙባቸውን አቅጣጫዎች ለመረዳት በርካታ አንጻሮችን መፈተሽ ያስፈልግ ይሆናል። ፖለቲካዊ መልክዓ-ምድር፣ መንግስታዊና አገራዊ ፍላጎቶች፣ አህጉራዊና ዓለም-አቀፋዊ ግንኙነቶች፣ እንዲሁም...
የኢትዮ-ግብፅ ሺህ ዘመናት የዘለቀ የግንኙነት ታሪክ ዋነኛ አንቀሳቃሽ ጉዳይ የውሃ ፍላጎት መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ያም ሆኖ ግን ይህንን እውነት ዋነኛ ጉዳያቸው...
በኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር አማካኝነት የምትታተመው ብሌን መጽሔት በቅጽ 9፣ ቁጥር 2 (ነሐሴ 2009) “የሕዝብ ለሕዝብ ዝግጅት ጅማሮ” በሚል በደራሲ አያልነህ ሙላት የተጻፈ...
ውህደቱ እና የፖለቲካ ባህላችን በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ትኩረትን ለመሳብ ከበቁ ሰሞነኛ ጉዳዮች መካከል “የኢህአዴግ ፓርቲዎች ውህደት” እና በቀጣይ ሊመሰረት የታሰበው “የኢትዮጵያ ብልፅግና...
ኢትዮጵያ ሰፊ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ሀገሪቱ ያላትን ሰፊ ታሪክ ያህል ታሪኳ በሚገባ ተሰንዶ ከትውልድ ትውልድ ተላልፏል ብሎ ለመናገር አይቻልም። የሀገሪቱ ታሪክ...
የሀገራችን የፌደራል የፖለቲካ ሥርዓት በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሷል። በመሆኑም አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ ይገኛል። ፍራንዝ ፋኖን እንደተናገረው “ፌደራሊዝም ፍቱን...
ሰሞኑን በትግራይ ቴሌቪዥን የአማርኛ ፕሮግራም፣ በአይነቱ ፍጹም የተለየ ፖለቲካዊ ውይይትና ክርክር ሲካሄድ በማየቴ በአያሌው ረክቻለሁ። ከፕሮግራሙ ፍሰት፣ የአገሬ ልሂቃን ችሎታና ምሁራዊ ስነምግባር...
“ሰው እጅና እግር እያለው፣ እንደ ሰብዓዊ ፍጡር አእምሮ ተፈጥሮለት እንዴት ጥቂት ተንኮል ሳያክልበት ቀና ሆኖ ይኖራል?” ሲል በድፍረት የተናገረ አንድ የጊዜው ሰው...
መነሻ ባለፈው ዓመት (2010 ዓ.ም) ቴዎድሮስ ጸጋዬ በኢ.ቢ.ኤስ (EBS) ቴሌቪዥን የርዕዮት ፕሮግራም እንግዳው አድርጎኝ በቀረብኩበት ወቅት ስለጋሽ ደበበ ሠይፉ ጠይቆኝ የማውቀውን ያህል...
“ዘር” እና “ማንነት” እንደ አገባቡ መጠነኛ ተዛምዶ ሊኖራቸው ቢችልም በሁለቱ ፅንሰ-ሃሳቦች መካከል መሠረታዊ ልዩነት አለ:: “ዘር፣አብረው የሚወለዱ የቆዳ ቀለማትንና አካላዊ ቅርጾችን የመሳሰሉ...
አንድ ሰሞን “የጀርመን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በሪቨረንድ በንቲ ቴሶ ኡጁሉ ተጽዕኖ የኢትዮጵያን ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰርዛ በኩሽ ለውጣዋለች” የሚል ወሬ ተናፍሶ...
ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ በቅፅ 2 ቁጥር 16 ታኀሣስ ጥር 2011 ዓ.ም. የታዛ መጽሔት ላይ በበዕውቀቱ ሥዩም ስንኞች ላይ ያቀረቡትን ሐተታ እና ትንታኔ...
ብዙ ጊዜ መለስ ብለን ስለማናስተውለው እንጂ ጋዜጠኝነት ብዙዎች በጀግንነት የተሰውለት፤ የታሰሩለት እና የተሰደዱለት ሙያ ነው። በዓለማችን በአደገኛ ቦታዎችም ጭምር በመገኘት ህዝባቸው ማግኘት...
በዓለማችን እንደ ሚዲያ ተለዋዋጭነትን የሚያሳይና በቴክኖሎጂ ተደግፎ ፈጣን ለውጥ እያመጣ ያለ ዘርፍ አለ ለማለት ያዳግታል። የሰው ልጅ ከብዙሃን መገናኛ ጋር ያለው ቁርኝት...
በአፍሪካ ህብረት አዳራሸ ግቢ ውስጥ ተሰርቶ ሰሞኑን በህብረቱ መሪዎች በተመረቀው የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሃውልት የተለያዩ ወገኖች ክርክር ሲገጥሙ ተስተውሏል፡፡ በጉዳዩ የሃውልቱ...
የፖለቲካ ሽግግር ማለት ምን ማለት ነው? የመንግስት ለውጥ ነው? የሥርዓት ለውጥ ነው? የአመራሮች ለውጥ ነው? ወይንስ የሁሉም ለውጥ ድምር ውጤት ነው? ሁሉም...
የግእዝ ሞክሼ ሆሄያት ይቀነሱ አይቀነሱ በሚል ሙግት ከተጀመረ አንድ ምእት አመት ሊሞላው ትንሽ ቀርቶታል። በየዘመኑ የእነዚህን ሞክሼ ሆሄያት /ሀ ፣ ሐ ፣...
ባለፉት ተከታታይ እትሞች ስለ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ጸጋዎችና ሳንካዎች ብዙ ተነጋግረናል። ማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን ከሰው ልጆች የተግባቦት ባህርይ ጋር ያለውን ቁርኝት፣ በኢትዮጵያ...
በኢትዮጵያ አንድ ህግ ሊወጣ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ጉባኤ በቅርቡ በሰጡት ማብራሪያ አመልክተዋል። ይህ...
በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ እያደረግን ያለውን ሐተታ ቀጥለናል። ባለፉት ክፍሎች የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃንን ሁለት ገጽታዎች አይተናል: ጸጋዎቹንም ሳንካዎቹን። በተለይ በአገራችን ማኅበረ ፖለቲካዊ...
“አፄ ኃይለሥላሴ በኦፊሴል ጉብኝቶቻቸውና በተለያዩ ዝግጅቶች ሳይቀር ሁለቱን ባንዲራዎች እየቀያየሩ ሲጠቀሙ በጊዜው በነበሩ ቪዲዮና ፎቶግራፎች ያሳያሉ። እነዚህን እውነታዎች በማስረጃነት ለማረጋገጥ በዩቲዩብ እና...
ቴሌቪዥን በመላው ዓለም ባሉ ተጠቃሚዎች ዘንድ እንደ አንዱ የቤተሰብ አባል እየተቆጠረ ከመጣ ቆይቷል። አሁን አሁን እቤት ውስጥ የሚያየው በሌለበት ሰዓት እንኳ ድምጹ...