ህግ ወጥቶላቸው በህብረተ-ሰቡ ዘንድ ወደ ተግባር የገቡ ቅጣቶች አያሌ ናቸው:: ቅጣቶቹ መኖራቸው ጥሩ ነው:: አስተማሪ ሆነው ወደ ፊት በጎ በጎው ተለምዶ መጥፎው...
ለሬዲዮ ፕሮግራም እንግዳ ሲኮን ምንም እንኳ ጠጉር ቤት ገብቶ ውበት ተላብሶ ለመምጣት ባይቃጣም አእምሮን አዘጋጅቶ መምጣት ግድ ይላል:: ምን እጠየቃለሁ፣ ምን እመልሳለሁ፣...
ቢል ሞርጋን የተባለ አውስትራሊያዊ በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ በህክምና ቋንቋ ‘ሞቷል’ ከተባለ ከደቂቃዎች በኋላ ነፍስ ዘራ። ለ12 ቀናት ‘ኮማ’ ውስጥ ከቆየ በኋላ...
በማዣንግ ብሔረሰብ አንድ ለአቅመ-አዳም የደረሰ ወጣት ለትዳር አጋር ትሆነው ዘንድ የፈቀዳትን ለማግባት በመጀመሪያ ሽማግሌ መላክ አያስፈልገውም። ወደ ወጣቷ ቤተሰቦች ቤት በመሄድ በቤታቸው...
የመግቢያ እንጉርጉሮ …. “ታምር በበዛበት በኢንተርኔት ዓለም፣ ፌስቡክ ላይ አይታይ፣ አይነበብ የለም” ባንድ ወቅት ‘ትንሹ ቴዲ አፍሮ’ በሚል ስም የተለቀቀ አንድ የአማርኛ...
“…ምን ይሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው፣ለወሬ አይመቹም ተንኮለኞች ናቸው…” ሰሞኑን ከወደ እንግሊዝ የተሰሙ ግርምትና ጥያቄ አጫሪ ዜናዎች ይህን ቀደምት ስንኝ ቢያስታውሱኝ ወጌን በሱ...
በአንድ አገርኛ ተከታታይ ድራማ “ሰርፕራይዝ” የምትል ህፃን ልጁን በአማርኛ “የምስራች” እንድትል የሚያርም አባት፤ እርሱ ራሱ ቃሉን እንደወረደ ሲጠቀም ሰማሁት። ይህን በቁምነገር ያጫወትኩት...
በልጅነቱ ወደ አሜሪካ ከመጣ አንድ የአጎቴ ልጅ ጋር በእድሜ እኩዮችና የልብ ጓደኛሞች ነን። እዚህ እንደማደጉ ቋንቋውን ያልረሳ፣ ወግና ባህሉን ያልሳተ ጥሩ ኢትዮጵያዊ...
1. ባንድ ወቅት ቤት ለመከራዬት ከደላላ ጋር አምስት ኪሎ አካባቢ ሄድኩ። ሰፊ ግቢ ውስጥ ያለች አንዲት አነስተኛ ክፍል ቤት እንደደረስን የእድሜ ባለፀጋዋ...
አልፍረድ ኖርዝ ዋይትሄድ የተባለ ሰው “ፍልስፍና በነገሮች ወይም በሁኔታዎች በመደነቅ ነው የሚጀምረው” ይላል። እንደ እርሱ አባባል ከሆነ ይሄ በነገሮች ላይ የሚኖርን መደነቅ...
የሆድ ነገር! አ ንዲት በመጠኗ የሱሪዬን የኋላ ኪስ የምትስተካከል ማስታወሻ ደብተር አለችኝ። ላይ እና ታች ማለት ከሰው እያገናኘኝ የምሰማቸውን አስገራሚ አንዳንዴም አስቂኝ...
ዛሬም እንዳለፈው ቀልድና ቁምነገር እያጣቀስን እንደ ቀልድ የምንጠረጥረውና እንደ ቀልድ የምንሰነዝረው በቁምነገር ተጋብተው እንደ ቀልድ የሚፈርሱ ትዳሮችን ጉዳይ ነው። በቁምነገር የተገነባ ትዳር...