ጥቅምት 9 ከ17 አፍሪካውያን ሠዐሊያን ጋር ተወዳድሮ አሸናፊ ተባለ። ሽልማቱ ሶስት ሺህ ዶላርና በሀራሬ ዚምባብዌ የብቻ ኤግዚቢሽን ማቅረብና የ3ወር የመኖሪያ ፈቃድን ያጠቃልላል።...
ይድነቃቸው ተሰማ ለጊዮርጊስ ክለብ 23 አመት ተጫውቷል። ይሄ አስካሁን ለአንድ ክለብ ረጅም ዓመት በመጫወት ሪከርድ ነው። ይድነቃቸው ኳስ ያቆመበትን ሁኔታ ተፋ እንዲህ...
በአሁኑ ጊዜ በሙዚቃው ከፍተኛ ተደማጭነትን ካገኙ ድምጻውያን መካከል አንዱ ነው። ከሰራቸው ብዙ ሙዚቃዎች ውስጥ “አንቀልባ” ሙዚቃው ተወዳጅ ሆናለች። መልካም ባህሪ አለው። ሰዎች...
ፅድት ያለና ጥንቁቅ እጅ፣ ነጭ ጋዋንና ኮፍያ፣ ንጹህ መክተፊያ ላይ ስል ቢላዋ፣ የሚያብረቀርቅ መጥበሻ ላይ የሚላወስ ዘይት፣ የሚያፏጭ ሹካ እና ማንኪያ ከአብረቅራቂ...
በሩ ላይ ቆመው ጥሰው ለመግባት ፈለጉ፡፡ ቦክሰኞቹ በጣም ስላስቸገሩ ዘበኞቹ ለበላይ አለቆቻቸው አስታወቁ፡፡ የጥበቃው ኃላፊም ለአለቆቻቸው አስታወቁ፡፡ ጉዳዩንም ተነጋግረው ወደ ቦክሰኞቹ መጡ፡፡...
"ሠይጣንን ሳሉልኝ። ሠይጣንን" መምህሩ ክፍል ወስጥ ከመጀመሪያዉ ቅፅበት በላይ ተማሪዎችን አሰደነገጣቸዉ። ይህን ስም ቤተ እምነት ያዉቁታል። ወላጆቻቸዉ ሠይጣን አሳሳተው.. ሠይጣን ለከፈው.. ሲባል...
ህይወት ዕፁብ ድንቅ ናት ሲባል “ምኗ” የሚል ይኖር ይሆን? ካርታ ሲጫወት በትኩረትና በንቃት ነው። ከጨዋታው መሀል አረብኛ፣ አማርኛና ትግርኛ የሚችሉ ሠዎች ተሠይመዋል።...
በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሣ ተገኝቻለሁ፣ የቀጠርኳትን እንስት ለማግኘት አምፒር ሲኒማ ፊት ለፊት የሚያስገባውን መንገድ ተያያዝኩት። ሠራተኛ ሠፈር ጋር ከሚገኝ አንድ የልብስ መሸጫ...
የቴአትሩ ርዕስ- የእኛ ሰው በራባት ደራሲ-… አዘጋጅ- ፊፋ ተዋንያን– ጠንክር አስናቀ፣ ክፍሉ መብራህቱ፣ ተስፋዬ ኡርጌቾ እና ሌሎችም …. ቦታ– ራባት...
ድምጻዊ ትንሳኤ ጉበና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ኢትዮጵያ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ በርካታ ሙዚቀኞች ‹‹ተጠንቀቁ›› የሚል ይዘት ያለው ዘፈን አስደምጠዋል። ቀድመው ለአድማጭ ከደረሱት መካከል...
ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅትን ካሳሰቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የመረጃ መዛባት ነው። የጤና ድርጅቱን ስጋት የተባበሩት መንግስታት...
ጋዜጠኛ ላዕከማሪያም ደምሴ በ1950 እና 60ዎቹ፣ አለፍ ሲልም 70ዎቹ የነበሩ አብዛኞቹ የአገራችን ጋዜጠኞች በልምድ፣ በተሰጥኦ እና በፍላጎት ነበር የሚሰሩት። ሳይንሳዊው የጋዜጠኝነት ትምህርት...
በአስመራው ሳባ ስታድዬም የገባው ተመልካች በድምፅ ማጉያ የሚተላለፈውን ሙዚቃ እየሰማ የውድድሩን መጀመር ሰዓት እየጠበቀ ነው። ነገር ግን ጨዋታው በሰዓቱ ሊጀመር ባለመቻሉ ማጉረምረም...
እንስቶች ብዙ ሰው በተሰበሰበበ ኳስ ለማጫወት ዳኛ ሆነው ወደ ሜዳ መግባታቸው ያልተለመደ ነበር። ተመልካቹም ሆነ ተጫዋቹ ውሳኔያቸው ላይ እምነት አልነበረውም። ዛሬ ሴቶች...
ራሳቸውን አንጋፋ ከሚባሉት ተርታ አሰልፈዋል። በፊልም ማንሳት ሙያ ለረዥም ዘመናት ሰርተዋል። ጋዜጠኛም ናቸው። “በሥራዬ ማንም እንዲበልጠኝ አልፈልግም” በምትል ተደጋጋሚ አባባላቸው እና በእምቢ...
የቢቢሲ ጋዜጠኞች ከሜክሲኮ ኦሎምፒክ የማራቶን አሸናፊው ማሞ ወልዴ ጋር ቃለ ምልልስ እያደረጉ ነው። ከርሱ ጋር ለሦስት ቀን ይቆያሉ። የኢትዮጵያ አትሌቶች በአበበ ቢቂላ...
ከስነ ስዕል ውጭ የሚማርከውን የጥበብ ዘርፍ ሲጠየቅ ቲያትርን ያስቀድማል። ‹‹በትያትር እና ትወና ዘርፍ ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እኔን ይማርኩኛል።›› የሚለው የዛሬው የስርሆተ ገጽ...
1975 ዓ.ም ለሙሉጌታ ከበደ ጥሩ ዓመት ነበር። በዚያኑ ዓመት ለብሔራዊ ቡድን ተመረጠ። የደሴ ከተማ ነዋሪ በሙሉጌታ መመረጥ ተደሰተ። በዚያን ዓመት ፔፕሲ...
ይዛችሁ የመጣችሁትን እንግዳ የአዘፋፈን ስልቶችን . . . አንዳንዶች ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አንድ የዕድገት እርምጃ ሲሉት ሌሎች ደግሞ ሙዚቃችንን መላ አሳጡት ብለው ይፈርጁታል።...
ከአገር ውስጥ አልፎ በተለያዩ አገራት በሚያቀርባቸው ኮንሰርቶች ተደናቂነትን ያተረፈ የአገር ባህል የጭፈራ ቡድን ነው – ፈንድቃ። የፈንድቃ ባለቤትና የቡድኑ መሪ ወጣት መላኩ...
ህግ ወጥቶላቸው በህብረተ-ሰቡ ዘንድ ወደ ተግባር የገቡ ቅጣቶች አያሌ ናቸው:: ቅጣቶቹ መኖራቸው ጥሩ ነው:: አስተማሪ ሆነው ወደ ፊት በጎ በጎው ተለምዶ መጥፎው...
ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ መሳሪያ ይጫወታል። ሙዚቃ ያቀናብራል። ፕሮዲዩሰርም ነው። በግንቦት /2010 “ነፀብራቅ” የተሰኘ አልበም አውጥቷል። በ2011 ዓ.ም የተሳካ የሙዚቃ ጉዞ አድርጓል።...
ትውልዱ አዲስ አበባ ውስጥ አዲስ ከተማ፤ እድገቱ ደግሞ ኮልፌ ነው:: አርቲስት እና ኢንስፔክተርም መለያ ማዕረጎቹ ናቸው:: ይህ የታዋቂው የጉራጌ ባህል ዘፋኝ አርጋው...