የጥበብ ሰዎች ሙዚቃን እንደየስሜታቸው ይገልጿታል። ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ፣ ሙዚቃ የነፍስ ምግብ፣ ሙዚቃ የሕይወት ቅመም ወዘተ እያሉ። ስለ ሙዚቃ ስናነሳ ሙዚቀኞቻችንን እንድናስብ እንገደዳለን።...
ጥበብ በተግባሯ ከማዝናናት፣ ከማሳወቅና ማስተማር ባለፈ፤ ለስኬታማ ማህበራዊ መስተጋብር ትልቅ ዋጋ አላት። ማንነት በጥበባዊ ስራ ውስጥ ይገለፃል። በጥልቁ ሲታሰብ በማናቸውም ሀገራዊ ጉዳዮች...
በንባብ ስም በርካታ “ክበቦች” ተመሥርተው ሳይቆዩ ከስመዋል። ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ የልቦለድ መጽሐፎች ብዛት ቀንሷል። የኢ-ልቦለድ መጽሐፎች በአንድ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ እያተኮሩ ከርመዋል። መጽሐፎች...
የተሳሳተን መስመር መጠቆም፣ የህዝብን ህመም፣ የፍትህ እጦት፣ በደልን መናገር ማዜም፣ እንደሚባለው ድሮ በአዝማሪዎች ይነገራል። ይከወናል። የአዝማሪዎቹ ተቃውሞ፣ የድፍረታቸው ምክንያት፣ ተነግሮ፣ ከሚተላለፈው በተጨማሪ...
ሃያሲ የሥነ-ጥበብን ገፅታ ተፅፎ ከቀረበው፣ ተቀርፆ ከቆመው፣ ተስሎ ከሚታየው፣ በላይ ያየበትን ጎን ፍዘቱን፣ ድምቀቱን፣ ለይቶ በማውጣት ያሳያል። የከያኒውን ሥራ፣ እንደ አቀራረቡ መርምሮ...
የሀገር ባለውለታ ያልናቸውን፣ እንደዘመናቸው፣ እንደችሎታቸው፣ ሠርተው ያለፉትን፣ ያላቸውን ያካፈሉንን በምርምራቸው ውጤት ከያኒውን ያነቃቁ፣ በጽሑፎቻቸው በተደራሲያን የተከበሩ፣ ላበረከቱት ምልክት ተዘንግቶ፣ ለሚታወሱበት የ”አስታዋሾች” ማኅበር...
ኪነ-ጥበብ ከጅምሩም ቢሆን ተንጋድዶ እንዳያድግ የጣሩ፤ ያለ ቦታው ተገኝቶ፣ ያለ ስሙ ተጠርቶ እንዳይቀር የደከሙ፤ ከሰዎች ጋር የመወዳጀት፣ ሰዎችን የመቅረፅ ብርታቱን ያጤኑ፣ ለሀገር...
ውድ አንባቢያን፣ በታዛ ቁጥር 7 ከምታገኟቸው መጣጥፎች መካከል ለጽሑፍ አበርካቾች ያቀረብነው ጥሪ ይገኝበታል። ይኸውም ባለፉት ስድስት ተከታታይ ጽሑፎቹ ስለፖለቲካ ባህላችን ገፅታ ሲያስነብበን...
የካቲት ወር በሃገራችን አያሌ ታሪካዊ ሁነቶች የተፈጸሙበት እንደሆነ የታወቀ ነው። ከሁለት ሳምንት በፊት የዘከርነው የየካቲት ሰማዕታት መታሰቢያና ሰሞኑን ያከበርነው የአድዋ ድል አገራችንን...
‹‹ታሪኩን፣ ምንጩንና ባህሉን የማያውቅ ሕዝብ ሥር እንደሌለው ዛፍ ነው›› ማርከስ ጋርቬይ በቅድሚያ ሁለተኛዋን እትም አንብበው ግድፈቶቻችንን ላመላከቱንና ሃሳባቸውን ላጋሩን በሃገር ውስጥም ሆነ በውጪ...
‹‹ታሪኩን፣ ምንጩንና ባህሉን የማያውቅ ሕዝብ ሥር እንደሌለው ዛፍ ነው›› ማርከስ ጋርቬይ ቀዳሚ ቃል ውድ አንባቢያን፣ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም...