የትላንቱን ባንረሳም ስለነገ ብለን፤ ዛሬ ላይ የወደፊቱ መንገዳችንን እንዴት የተቃና ማድረግ እንደምንችል ማሰብ መጀመር አለብን። “ቀና የሚያስብ ቀና ይገጥመዋል” እንደሚባለው፤ ቀና አስተሳሰብ...
2012 ዓ.ም. በብዙ መልኩ በመልካም ትዝታዎች የምንዘክረው ዓመት አልነበረም። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሃገራችንን እና የመላው ዓለም ህዝብን የመኖር ተስፋ ያጨለመ የአኗኗርና የግንኙነት መርሃችንን...
ባሳለፍነው ወር ትልቅ የሚዲያ አጀንዳዎች ሆነው ካለፉ ርዕሰ-ጉዳዮች ውስጥ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ደረጃ ውሃ ሙሌት ዜና ነው። ይህ ዜና ለሁሉም...
የድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ መገደል በኪነ-ጥበቡ ሰፈር ብቻ ሳይሆን በመላ ሐገሪቱ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጥሯል። ድንገቴውን ክስተት ሁሉም ለየራሱ አጀንዳ እንዲሆን አድርጎ ተጠቅሞበታል። ሚድያዎችን...
የዓለም ስጋት የሆነው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያልነካው ዘርፍ የለም። ከማኅበራዊ እስከ ኤኮኖሚያዊ፣ ከፖለቲካዊ እስከ ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን ቀድሞ ከተጠበቀው አካሄድ ውጪ፣ ከተለመደው ባፈነገጠ...
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ “ገነትን ያጠጡ ዘንድ ከኤደን ይወጣሉ” ከተባለላቸው ወንዞች ውስጥ አንዱ ዓባይ ነው። ግሪካዊውን ሊቅ ሄሮዶቱስን ጨምሮ ስለ ኢትዮጵያ እና ስለወንዟ...
በትላንትና ውስጥ መጥፎ ነገሮች ብቻ የሉም። ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ በሆኑበት ምቹ አጋጣሚዎች የሞሉትም አይደለም። ቅልቅል ነው። ሕይወት፡- ከተድላውም ከሀዘኑም፤ ከበጎውም ከመጥፎውም፤...
በአጭር ጊዜ ውስጥ የዓለምን ተለምዷዊ አካሄድ ባልተጠበቀ መንገድ ያስጓዘው ኮቪድ-19 (ኮሮና ቫይረስ) የሐገራችንም ስጋት መሆን ከጀመረ ሳምንታት ተቆጥረዋል። ትላንት በሩቁ ስንመለከተው የነበረው...
የሰው ልጅ ውልደት ሰው የመሆን ጉዞው የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው። ከውልደቱ በፊት ባለው ጊዜ የነበረው ሰው የመሆን ጉዞ በውልጀት ቢጠናቀቅም ወደ ሌላ የሰውነት...
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ዓድዋን የሚዘክሩ መርሃ ግብሮች በመበራከት ላይ ናቸው። የካቲት ፳፫ እንደ አዘቦት ወይም ከስራ እንደሚያሳርፍ ተራ ቀን የመቆጠሩ የወል ስህተት...
ወዳጅነት (Friendship) የተሰኘው ጽንሰ ሀሳብ በርካታ ቁጥር ያላቸው የፍልስፍና ምሁራን፣ የስነልቦና ባለሙያዎች፣ የሐይማኖት ሰዎች እና የማኅበረሰብ አጥኚዎች ብዙ የተባለለት ነው። ቁርጥ ያለ...
የምንገኘው ታላቅ የታሪክ መታጠፊያ ላይ ነው፡፡ የሐገሪቱን የሩብ ክፍለዘመን ኑሮ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ርዕዮት የመራው ኢሕአዴግ ነባሩን በማጥበቅ እና አዲሱን በመናፈቅ መካከል ላይ...
የ፪ኛው መቋጫ የ፫ኛው መጀመሪያ የጊዜ ቀመር ታዛ መጽሔት ፪ኛ ዓመቷን እንዳገባደደች አመልክቷል። ስፖንሰር ካደረጉን ተቋማት፣ በቋሚነት ሲከታተሉን ከነበሩ አንባቢዎቻችን፣ የጥናት እና ምርምር...
አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ዓመት ለመቀበል ቀናቶች ቀርተውናል:: እኛም ሁለተኛ ዓመታችንን ጨርሰን ወደ ሦስተኛው ለመሸጋገር የመጨረሻ ደግሳችንን እነሆ ይዘን ብቅ ብለናል:: በባለፉት አመታት...
ሰላምና ጤና ለናንተ ይሁን:: እነሆ ታዛ እጃችሁ ገባች:: የጥበብ ባህላችን እንዲያድግ፣ ዘመናዊ አስተሳሰብ እንዲበለጽግ ሃሳቦች ይንሸራሸሩባት ዘንድ የተመቻቸችው ታዛ መጽሔት አንደኛ ዓመት...
የታዛ መጽሔት ለሃያ ሁለተኛ ጊዜ ገበያ ላይ ውላለች። በዚህ ዕትም እንደተለመደው የተለያዩ ባህላዊና ሥነ-ጥበባዊ ጉዳዮችን ጀባ ብለናል:: በመጽሔት ይዘታችን ላይ የአንባቢዎቻችን አስተያየቶችና...
‹‹ኦሮማይ›› በተሰገኘ መጽሐፍ ሰበብ ለመጥፋት የበቃው በዓሉ ግርማ፤ አጠፋፉ የተለያዩ ሰዎችን ተጠያቂ እንደሚያደርግ ግምታዊ አስተያት ሲሰጥ ቆይቷል:: ዛሬም እውነታው የት እንዳለ ያልታወቀው...
የሀገራችን ፖለቲካ ባህል ኋላ ቀርና ጠባብ (parochial) ሆኖ ቆይቷል፡፡ አላዳብነውም፡፡ አልተነጋገርንበትም፡፡ ታዛ መፅሄት ገና ከመጀመሪያ ዕትምዋ ጀምሮ በፖለቲካ ባህላችን ዙሪያ የሃሳብ ልውውጥ...
ጊዜያችንን ጠብቀን ወደ እናንተ ለመድረስ ያደረግነው ጥረት ተሳክቶ የመጋቢትን ወር ዕትም እነሆ በእንዲህ መልኩ ይዘን መጥተናል:: በእስከዛሬው የአንድ ዓመት ከመንፈቅ ጉዟችን ብርታታችንንም...
በማንም ሊገታ የማይችል ተፈጥሯዊ ህግ ሞት ነው። ማናችንም ብንሆን በዚች ዓለም የምንኖረው እስከተፈቀደልን ዕድሜ ድረስ ነው። የልደታችንን መቼነት፣ የትነት እና እንዴትነት እንደማናውቅ...
ራይሞንድ ጆናስ “The Battle of Adwa” በሚለው የመጽሐፉ መግቢያ ላይ እንዲህ ብሎ ጽፏል፡፡ “የአድዋ ድል በተፈጥሮ ነጮች አሸናፊዎች፣ ጥቁሮች ደግሞ ተሸናፊዎች የሚለውን...
እነሆ እንደተለመደው ያስተምራሉ፣ ያዝናናሉ፣ ያሳውቃሉ የምንላቸውን ጉዳዮች ይዘን ብቅ ብለናል:: ታሪክ፣ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቅርስ ዋነኛ ትኩረቷን ያደረገችው መጽሔታችን፤ ሌሎች የፍልስፍናና ማህበራዊ...
ሽልማት ያተጋል። ቀደም ባሉት ዘመናት ለሽልማት ሳይሆን ለጥበብ ዕድገትና ለስሜታቸው ሲሉ ዕውቀታቸውን ጊዜያቸውንና ገንዘባቸውን ጭምር የሰዉ የጥበብ ሰዎች በርካታ ናቸው። እነ አውላቸው...