‹‹መውሊድ›› የሚለው ቃል ምንጩ አረብኛ ሲሆን በቋንቋ ትርጉሙ ‹‹የመወለጃ ቦታ ወይም የመወለጃ እለት›› የሚል አለው። በመንፈሳዊ ትርጉሙ ደግሞ ነቢዩ ሙሐመድና የሱፊ ሸኾች...
ሙሉ ስሜ ዘይኑ ሙዘይር ነው። ጓደኞቼ ‘ፑሸር’ ይሉኛል። አሜሪካ እንደመጣሁ እንደማንኛውም ሰው ወፈርኩ። የሰውነቴ መፋፋት ግን ካገሩ ብርድና እንግሊዝኛ ሊታደገኝ ስላልቻለ ስራ...
በ ለጠቀው እሑድ በቀጠሮው ወጣቱ ደራሲ የማስታወሻ ደብተሩን ጨብጦ ወደ አንጋፋው ቤት ሲያመራ በግንባሩ ላይ የተሳለው ፈገግታ ካለፈው እሑድ ይበልጡን የጐላ ነበር።...
የሲኒማ ነገር በኢትዮጵያ መታወቅ የጀመረው ምናልባትም ከሰይጣን ቤት ታሪክ ጋር ታጣምሮ አለያም የኢጣሊያን ወረራ ታክኮ እንደሆነ ተደጋግሞ ሲነገር እናውቃለን። ወደዚህ ወደ ቅርቡ...