ግንቦት ሃያን ብቻየን በድምቀት እያከበርኩ ነው… ምክንያቱም ታሪክን መጥላት እንጅ መካድ አይቻልማ! ብዙ ሰዎች ህወሃትን እንደሚጠሉ እያየሁ ነው! ጥላቻም ይሁን ፍቅር ሰዋዊ...
“ዓለም የተበላሸችው ክፉ ሰዎች በመኖራቸው ብቻ ሳይሆን፤ መልካም ሰዎች እውነቱን ባለ መመስከራቸው ጭምር ነው” ይላሉ የሀሳብ ሰዎች። እውነትም ነው። ሰዎች የሚያውቁትን ባለመመስከራቸው...
ፍራንሲስካ ሜላንደሪ ትባላለች። እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ1964 ዓ.ም. ሮም ከተማ ተወለደች። የልቦለድ ደራሲ፣ የፊልም ጸሐፊ እና የዶክመንተሪ አዘጋጅ ናት። pzon PR apallu...
ዐረቡ ቦሩ የሊሙ ኢናሪያ ሰው ነው። በልጅነት ነው የተለያየነው፣ የዛሬ 45 ዓመት ገደማ። የልጅነት ጓደኛን እንደማግኘት የሚያስደስት ነገር የለም። ትዝታው ብዙ ነውና።...
የሕግ ባለሙያው በባቡር እየተጓዘ ነው። አሰልቺውን የባቡር ጉዞ እያንቀላፋም፣ እያነበበም፣ እየተከዘም ለመግፋት ይጥራል። በጉዞው መካከል አንዲት ወጣት ፊትለፊቱ የሚገኘው ወንበር ላይ ተቀመጠች።...
አያሌ ሊቃውንት “ተሰጥኦ” “ከስሜት” ጋር ብርቱ ጉድኝት ያለው መሆኑን ይናገራሉ። “ምነው?” ቢሉ ተፈጥሮ የለገሰው ችሎታ “ተሰጥኦ” ካለ በዚያ በተለየ ችሎታ ላይ የጋለ...
በዚህ ጽሑፍ ስለ ህዝብ ተሳትፎ ምንነት አንዳንድ መሰረታዊ የጽንሰ ሃሳብ ነጥቦችን ለማንሳት እሞክራለሁ። እጅግ ጠቦ የነበረው የሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ሰፋ እያለ በመምጣቱ...
አንድ ሠው ሶቅራጠስ ወዳረፈበት እልፍኝ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡ ‹‹ሶቅራጠስ ወዳጄ፣ እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ ዛሬ የሠማሁት ነገር ምንም ደስ አይልም›› አለው፡፡ ሶቅራጦስ መከዳው...
በመኳረፍ መተላለፍ ባልና ሚስቱ ተኳርፋው አይነጋገሩም አሉ:: ቤቱ እንደ መቃብር በጸጥታ ተውጦ ከርሟል:: አንድ ቀን ባል ሌሊት አሥር ሰዓት የሚነሣበት ጉዳይ ገጠመው::...
አባት: ” ኧረ ተው ልጄ፤ ፌስቡክ አጠቃቀምህ ልክ ይኑረው!” ልጅ: ” አባየ “ኮሜንትህን” ተቀብያለሁ። ግን ሁሌም “ኦንላይን” መሆኔ ምን ችግር አለው?” አባት:...
የ49 አመቱ ጁሊያን ፖል አሳንጅ በታሪኩ የመጀመሪያውን ግዙፍ ሚስጥራዊ መረጃ በማስፈትለክ ይታወቃል። አሳንጅ በተጠመደበት ሚስጥር የመዘክዘክ አባዜ ምክንያት ብዙዎችን አናዷል፣ አሳዝኗል፣ አስቆጥቷል።...
“ሴቷ ልጄ ዕድሜዋ ሃያ ስድስት ነው:: በመምህርነት ሙያዋ ምስጉን ለመባል በቅታለች። ግና ዳሩ እስከ አሁን ድረስ ፍቅረኛ የሌላት በመሆኗ ታሳዝነኝ ጀመር:: ሳታገባ...
የአይሮፕላን አደጋዎች በትራንስፖርት ዘርፍ ከሚገኙ አደጋዎች ሁሉ የከፉ ናቸው። የበረራ ቁጥር E 302 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይነግ 737 ማክስ 8 በቅርቡ ከመነሻው...
ለመጨረሻ ጊዜ አንድ የማራቶን ውድድር በኦሎምፒክ ለመሳተፍ የፈለገው ሰው ልምምዱን ጠንክሮ እየሰራ ነው። እድሜው 41 ቢሆንም አሁንም ለውድድር ጠንካራና ብስለት ያለው ነው።...
ሚስት ባልዋ ከስራ ወደ ቤት ሲመጣ ትንሽ ልታናድደው ታስብና እጥር ምጥን ያለች ደብዳቤ ጽፋለት አልጋ ላይ አስቀምጣለት አልጋው ስር ትደበቃለች። ባል በስራ...
‹‹ ….. በየሀገሩ፣ በየአህጉሩ ካሉት ተማሪዎች ውስጥ ከአምስት እስከ ሰባት በመቶ የሚሆኑት በዳይስሌክሲያ ይሰቃያሉ›› ይላል አንድ አደባባይ የዋለ ጥናታዊ ሰነድ። በሰነዱ እንደተመለከተው...
ልጅ የያዘ ው … ልጅ አባቱን ” ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው ? ” ብሎይጠይቃል። አባት ” ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው...
ነብቸውን ይማረውና ጋሽ ስብሐት እንዲህ አደረጉ ይባላል:: አንድ ቀን ታክሲ ተሳፍረው ወደ ቤታቸው እየሄዱ ሳለ አጠገባቸው የተቀመጠው ሰው ለካስ ሌባ ኖሯል:: ታዲያ...
ተዋናይም፣ የቴያትር አዘጋጅም፣ ደራሲም ነበር አንጋፋው ከያኒ ጌታቸው ደባልቄ። ለታዋቂ ድምጻውያን የዜማ ግጥሞችን አበርክቷል። “አደረች አራዳ” እና ግርማ ነጋሽ የተጫወታቸው “ምነው ተለየሽኝ”፣...
ትላንት ምሳ ሰዓት ላይ ነው፤ ሦስት ናቸው፤ ትልቅሮቶ ይዘዋል፤ ላዳ አስቆሙና ሮቶውን ጫኑ። ከዚያ ሩቅመንገድ ይዘውት ሄዱ። ብዙ ጉራንጉር አስገቡትና የሆነቤትጋ ሲደርሱ...
የፕላኔታችን የወደፊት የመገበያያ ጠንካራና አስተማማኝ ገንዘብ ይሆናል ተብሎ የሚታመነው ቢትኮይን (BitCoin) ነው። ቢትኮይን እ.አ.አ. በ2008 ዓ.ም. በዓለም ላይ ደርሶ በነበረው አስከፊ የኢኮኖሚ...
በቀልደኝነታቸው የሚታወቁት አለቃ ገብረሐና በጣም አጭር ናቸው ይባላል። ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያሽ ደግሞ ሲበዛ 1ሜትር ከ80 ናቸው። መንገድ ውለው ወደቤታቸው ሲመለሱ ወይዘሮ ማዘንጊያሽ...