“ቅጣት ለሰው ልጅ ተገቢ ነው ወይስ አይደለም?” የሚለው ጥያቄ አከራካሪ ነው። አከራክሮ ብቻ ሳያበቃ ተጨማሪ ጥያቄ ይወልዳል። “ቅጣት ራሱ ምንድነው?”፣ “እንዴት መከወንስ...
የህጻናቱን መደፈር ወሬ በርካታ ሰዎችን አስቆጥቷል። አርቲስቶችም #ዝምአልልም የሚል ዘመቻ ከፍተው በስሜት ቁጣቸውን እየገለጹ ነው፤ እንዲሁም ሌሎች ላለመለየት እየተመሳሰሉ ነው። ጥሩ ነው።...
ግንቦት ሃያን ብቻየን በድምቀት እያከበርኩ ነው… ምክንያቱም ታሪክን መጥላት እንጅ መካድ አይቻልማ! ብዙ ሰዎች ህወሃትን እንደሚጠሉ እያየሁ ነው! ጥላቻም ይሁን ፍቅር ሰዋዊ...
“ዓለም የተበላሸችው ክፉ ሰዎች በመኖራቸው ብቻ ሳይሆን፤ መልካም ሰዎች እውነቱን ባለ መመስከራቸው ጭምር ነው” ይላሉ የሀሳብ ሰዎች። እውነትም ነው። ሰዎች የሚያውቁትን ባለመመስከራቸው...
እ.አ.አ ከ1918 እስከ 1919 ስለ ተከሰተው የህዳሩ በሽታ (የስፓኒሽ ፍሉ) እ.አ.አ. በ2018 ያየርአድ ቅጣው እና መገርሳ ካባ ባሳተሙት የጥናት ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን...
ፍራንሲስካ ሜላንደሪ ትባላለች። እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ1964 ዓ.ም. ሮም ከተማ ተወለደች። የልቦለድ ደራሲ፣ የፊልም ጸሐፊ እና የዶክመንተሪ አዘጋጅ ናት። pzon PR apallu...
ዐረቡ ቦሩ የሊሙ ኢናሪያ ሰው ነው። በልጅነት ነው የተለያየነው፣ የዛሬ 45 ዓመት ገደማ። የልጅነት ጓደኛን እንደማግኘት የሚያስደስት ነገር የለም። ትዝታው ብዙ ነውና።...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ...
የአጤ ምኒልክ ቤተመንግሥት ቅጥር ግቢ የግንባታ ማእከል መስሏል። ግሬዴር፣ እስካቫተር እና ገልባጭ መኪናዎች እግቢዉ ዉስጥ እያጓሩ ይርመሰመሳሉ። ከቆፋሪዉ ግዙፍ መኪና ማማ ላይ...
የሕግ ባለሙያው በባቡር እየተጓዘ ነው። አሰልቺውን የባቡር ጉዞ እያንቀላፋም፣ እያነበበም፣ እየተከዘም ለመግፋት ይጥራል። በጉዞው መካከል አንዲት ወጣት ፊትለፊቱ የሚገኘው ወንበር ላይ ተቀመጠች።...
አያሌ ሊቃውንት “ተሰጥኦ” “ከስሜት” ጋር ብርቱ ጉድኝት ያለው መሆኑን ይናገራሉ። “ምነው?” ቢሉ ተፈጥሮ የለገሰው ችሎታ “ተሰጥኦ” ካለ በዚያ በተለየ ችሎታ ላይ የጋለ...
በዚህ ጽሑፍ ስለ ህዝብ ተሳትፎ ምንነት አንዳንድ መሰረታዊ የጽንሰ ሃሳብ ነጥቦችን ለማንሳት እሞክራለሁ። እጅግ ጠቦ የነበረው የሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ሰፋ እያለ በመምጣቱ...
አንድ ሠው ሶቅራጠስ ወዳረፈበት እልፍኝ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡ ‹‹ሶቅራጠስ ወዳጄ፣ እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ ዛሬ የሠማሁት ነገር ምንም ደስ አይልም›› አለው፡፡ ሶቅራጦስ መከዳው...
በጋሽ መንግስቱ ለማ መታሰቢያ የውይይት መድረክ ላይ በታዋቂ አርቲስቶች የተገጠሙ ግጥሞች የሚያሳይ ቪድዮ
በመኳረፍ መተላለፍ ባልና ሚስቱ ተኳርፋው አይነጋገሩም አሉ:: ቤቱ እንደ መቃብር በጸጥታ ተውጦ ከርሟል:: አንድ ቀን ባል ሌሊት አሥር ሰዓት የሚነሣበት ጉዳይ ገጠመው::...
አባት: ” ኧረ ተው ልጄ፤ ፌስቡክ አጠቃቀምህ ልክ ይኑረው!” ልጅ: ” አባየ “ኮሜንትህን” ተቀብያለሁ። ግን ሁሌም “ኦንላይን” መሆኔ ምን ችግር አለው?” አባት:...
የ49 አመቱ ጁሊያን ፖል አሳንጅ በታሪኩ የመጀመሪያውን ግዙፍ ሚስጥራዊ መረጃ በማስፈትለክ ይታወቃል። አሳንጅ በተጠመደበት ሚስጥር የመዘክዘክ አባዜ ምክንያት ብዙዎችን አናዷል፣ አሳዝኗል፣ አስቆጥቷል።...