ኪነጥበባችን ሰፊውን የፈጠራ ምህዋር ቀዝፎ ህብረተሰቡን ሊያነቃበት፣ ሊያስተምርበት እና ሊያውያይበት የሚችልበትን የፈጠራ ስራ ሰርቶ የተገባውን ጥቅም እንዲያገኝ ማስቻል በየጊዜው የሚፈጠረውን የኢኮኖሚ እና...
የዘንድሮ ነገር መቸም ለብቻው ነው!! የኮሮና ወረርሽኝ የዓለሙን ብዙ ነገር እንዳይሆን አድርጎታል። የእኛም ሀገር ሁኔታ ከሌላው ቢብስ እንጂ የሚያንስ አይደለም። ጉዳቱ ደረጃ...
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ በኢትዮጵያ ቴአትር ታሪክ ውስጥ ከፍ ያለ ስፍራ ካላቸው የኪነ-ጥበብ ሰዎች መሀል ዋነኛው ናቸው። እርሳቸው በተለሙት መንገድ ብዙዎች ተጉዘውበታል፣...
በቅርቡ የካይሮ ዓለም ዓቀፍ የዘመናዊ እና ሙከራዊ ቴአትር ፌስቲቫል (Cairo International Festival for Contemporary and Experimental Theater) ተካሂዷል፡፡ ፌስቲቫሉ በካይሮ ከተማ ሲዘጋጅ...
እንበል እና በመንገድ ላይ እየተጓዛችሁ ነው። ሰው በሚሰበሰብበት ዋና መንገድ ወይም ጎዳና መሃል አንድ ብቻውን የቆመ ሰው አንዳች አይነት ነገር በእጁ ይዞ...
የመጽሐፉ ርዕስ፡ Modernist Art in Ethiopia የመጽሐፉ ደራሲ፡ ኤልሳቤጥ ወልደ ጊዮርጊስ (ዶ/ር) መጽሐፉ የታተመበት ጊዜ፡ 2019 (እ.ኤ.አ.) የመጽሐፉ አሳታሚ፡ ኦሀዮ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ...
ምንም እንኳ የኢትዮጵያ ቴአትር ጀማሪ ተብለው የሚጠቀሱት በጅሮንድ ተክለሐዋርያት ተክለማርያም ለሳቸውም ለኢትዮጵያም የመጀመሪያ የሆነውን ድርሰት ለመጻፍ ተረቶችን እና ባህላዊ ዕውቀቶችን መሰረት እንዳደረጉ...
ፀሐፌ ተውኔት፣ ገጣሚ፣ መምህር እና ዲፕሎማት መንግስቱ ለማ፣ በሀገራችን የኪነጥበብ ታሪክ ጎልተው ስማቸው ከሚነሱ ታላላቅ የኪነጥበብ ሰዎች አንዱ እና ዋነኛው ናቸው። ምንም...