መስከረም ለሙዚቃችን ጉራማይሌ ናት። በአሥራ ሰባተኛው ቀን ጥላሁን ገሰሰን አስተዋውቃ፤ በ24ተኛው ቀን ኤልያስ መልካን ነጠቀችን። ወሯ ተቃርኗዊ መሆኗ ውለደትና ሞትን በመያዟ ብቻ...
ኢትዮጵያ ከምዕራባዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ጋር መተዋወቅ የጀመረችው የመጀመሪያው ሚሊኒዬም ከባተ አራት ምዕተ ዓመት በኋላ ነው። ወቅቱ ሀገራችን ከፖርቹጋል መንግሥት ጋር የጠበቀ ወዳጅነት...