ከዓድዋ ድል ባሻገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዘንድሮ ለ124ኛ ጊዜ ይከበራል። ስለድሉና ጦርነቱ በርካታ የታሪክ ተመራማሪዎችና የጥበብ ሰዎች ብዙ ብለውለታል። የዓድዋ ድል...
መክፈቻ ዛሬ ስለ ጓደኝነት እንነጋገራለን። የጓደኝነት (Friendship) ጉዳይ ፈላስፎችን፣ የማኅበራዊ ጥናት ባለሙያዎችን (Sociologist)፣ የሥነ ልቡና ባለሙያዎችን የሚያነጋግር እና በሥነ ጽሑፍ ውስጥ ትልቅ...
(በባህሎች መካከል ተግባቦትን መፍጠር) ባለፉት ክፍሎች የአፍሪካን ፍልስፍናጉዳይ በተቻለ መጠን ለማየት ሞክሬያለሁ።ይህ የመጨረሻ ክፍል ዘመናዊውን እውቀትከባህላዊ እውቀት ጋር እንዴት ማዋሃድይቻላል? ወይም የአፍሪካን...
የአፍሪካ ፍልስፍና እጅግ በጣም ሰፊ ርዕሰ ጉዳይ በመሆኑ ሁሉንም መዳሰስ ከባድ ነው። በዓለም ታሪክ ጉዞ ሂደት ውስጥ አፍሪካውያን ያካበቷቸው ዘመን ተሻጋሪ ፍልስፍናዊ...
(ወደ አፍሪካ ፍልስፍና የሚወስዱ መንገዶች) ባለፉት ክፍሎች ስለ አፍሪካ ፍልስፍና ታሪካዊ ዳራና የአፍሪካን ፍልስፍና ለማጥናት ስለምንከተላቸው መንገዶች ተነጋግረናል። በዚህ ክፍል ደግሞ በአፍሪካ...
(ክፍል ሁለት) ይህ ጽሑፍ የአፍሪካ ፍልስፍና ይኸ ነው ብሎ ሙሉ ምስሉን ያሳያል ተብሎ አይጠበቅም። ይልቁን አንዳንድ ተምሳሌታዊ የሆኑ የአፍሪካውያን አገር በቀል አስተሳሰቦች...
(ክፍል አንድ) “ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? የአፍሪካ ፍልስፍና ከማለት በፊት ለመሆኑ አፍሪካ ማን ናት? አፍካውያንን አንድ የሚያደርጋቸው ማንነትስ አለ ወይ (ከጥቁረታቸው ውጭ...