ዛሬ የማነሳላችሁ ባለሙያ ትውልዱ በኬኒያዋ ርዕሰ መዲና ናይሮቢ ይሁን እንጅ ጥንተ-መሠረቱ ተገልጦ ሲፈተሸ ሥሩ ከወደ ህንድ ይመዘዛል። ወላጆቹ እ.ኤ.አ በ1927 ከሀገረ-ህንድ ጓዛቸውን...
ዘሬ ዕለቱ ምን እንደሆነ አላወቅም፤ ዕለቱ በቻ ሳይሆን ቀኑ ራሱ ስንት እንደሆነም አላውቅም። ወሩንም ቢሆን ልነግራችሁ አልችልምና እንዳትጠይቁኝ። ዛሬ ላይ ለመድረስ ያለፍኩበት...