አንድ ሠው ሶቅራጠስ ወዳረፈበት እልፍኝ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡ ‹‹ሶቅራጠስ ወዳጄ፣ እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ ዛሬ የሠማሁት ነገር ምንም ደስ አይልም›› አለው፡፡ ሶቅራጦስ መከዳው...
ትናንትና እና እኛ ለካስ ትናንትም ይሻክራል!… አሽክላ እንደበላው ማድጋ አፈር እንደላሰው ምሳር ለካስ የድሮ ድሮ ይጓጉጣል!… ሲሶው ቢጥም፤ ቀሪው ያማል፡፡ ጨው እንደበላው...
ኪሮስ ዓለማየሁ ሲዘከር ኪሮስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ስም አለው፡፡ በተለይ የትግርኛ ሙዚቃ በመላው ሐገሪቱ ተቀባይነት እንዲያገኝ ከፍ ያለ ድርሻ ነበረው፡፡...
ውህደቱ እና የፖለቲካ ባህላችን በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ትኩረትን ለመሳብ ከበቁ ሰሞነኛ ጉዳዮች መካከል “የኢህአዴግ ፓርቲዎች ውህደት” እና በቀጣይ ሊመሰረት የታሰበው “የኢትዮጵያ ብልፅግና...
“ፀጥተኛው መንገድ” ተከፈተ የሰአሊ ልጅቅዱስ በዛወቅ ስብስቦች ባሳለፍነው ወር መጨረሻ በጋለሪ ቶሞካ ለዕይታ ቀርበዋል፡፡ እስከ ታሕሳስ 19፣ 2012 ዓ.ም. ድረስ ለሕዝብ ክፍት...
የ፪ኛው መቋጫ የ፫ኛው መጀመሪያ የጊዜ ቀመር ታዛ መጽሔት ፪ኛ ዓመቷን እንዳገባደደች አመልክቷል። ስፖንሰር ካደረጉን ተቋማት፣ በቋሚነት ሲከታተሉን ከነበሩ አንባቢዎቻችን፣ የጥናት እና ምርምር...
ግቢ፣ እልፍኝ እና ሰቀላ ቱሉ ፊንፊኔ ላይ የምንሊክ ቤ ተ መ ን ግ ሥ ት ከተመሠረተ በኋላ በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ “ግቢ” ተብሎ...
የእቴጌ ስጦታ በህዳር 4 ቀን በ1879ዓ.ም አፄ ምንሊክ ወደ ሀረር ዘመቱ። እቴጌ ጣይቱም በበኩላቸው ከእንጦጦ ወርደው ፍልውሃ አቅራቢያ የዛሬው ታላቁ ቤተመንግሥት የሚገኝበት...
ክረምት በልጅነት የልጅነት ትዝታዎች የሚያጭሯቸው አዝናኝ ሁኔታዎች አያሌ ናቸው። አሁን እንኳን ቡሄ ቢነሳ የየራሳችን ጨዋታ ተወርቶ ያልቃል?… እንዴታ! የሰፈር ልጆች ተሰብስበን በየዓመቱ...
አባ ገዳ ሎሬት ፀጋዬ እጅ በተለመደው የወል ቤት በሚሉት ስንኝ የተቋጠረ ስነ ግጥም ይህም ከእንግሊዝኛው ስነ ግጥም በቀር የቀሩት ሁሉ ምሁራን በእርሳቸው...
ማን ምን አለ? ታላቁ ባለሙያ ዶ/ር እዝራ እጅጉ (በሙዚቃና ኪነጥበባት ኮሌጅ የኤልያስ መልካ መምህር) ጥበብን ለተደራሹ ሊደርስ በሚችል የቋንቋ ጥበብ (ድምፅን ሙዚቃን)...
የከተማው መናኝ! የእድሜውን እኩሌታ ያህል ስቱዲዮ አሳልፏል። እስከ ሦስት ቀናት ለተራዘመ ጊዜ ያለ እንቅልፍ የሚቆይባት ስቱዲዮ የሙዚቃ መፍለቂያ ብቻ አልነበረችም። የሐሳብ ጡብ...
አክሊሉ ተመስገንን የሥዕል ሥራዎች አክሊሉ ተመስገንን የሥዕል ሥራዎች የያዘ ኤግዚቢሽን ከመስከረም 23-30፣ 2012 ዓ.ም በዋሺንግተን ዲሲው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለእይታ ቀርቧል። በሠዓሊውና በጣይቱ...
አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ዓመት ለመቀበል ቀናቶች ቀርተውናል:: እኛም ሁለተኛ ዓመታችንን ጨርሰን ወደ ሦስተኛው ለመሸጋገር የመጨረሻ ደግሳችንን እነሆ ይዘን ብቅ ብለናል:: በባለፉት አመታት...
የተወዳጅዋ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት አስቴር አወቀ ሰሞኑን “ጨዋ” የተሰኘ ሃያ ስድስተኛ አዲስ አልበሟን ገበያ ላይ አውላለች:: በአዲሱ አልበሟ ውስጥ 11 ነጠላ ዜማዎች...
በጋሽ መንግስቱ ለማ መታሰቢያ የውይይት መድረክ ላይ በታዋቂ አርቲስቶች የተገጠሙ ግጥሞች የሚያሳይ ቪድዮ
ሰላምና ጤና ለናንተ ይሁን:: እነሆ ታዛ እጃችሁ ገባች:: የጥበብ ባህላችን እንዲያድግ፣ ዘመናዊ አስተሳሰብ እንዲበለጽግ ሃሳቦች ይንሸራሸሩባት ዘንድ የተመቻቸችው ታዛ መጽሔት አንደኛ ዓመት...
በመኳረፍ መተላለፍ ባልና ሚስቱ ተኳርፋው አይነጋገሩም አሉ:: ቤቱ እንደ መቃብር በጸጥታ ተውጦ ከርሟል:: አንድ ቀን ባል ሌሊት አሥር ሰዓት የሚነሣበት ጉዳይ ገጠመው::...
ታዋቂው የታሪክ ፀሐፊና ማህበራዊ ጉዳይ ተንታኝ፤ የኢትዮዽያ ወዳጅ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ለሀገራችን ካበረከቷቸው መልካም ነገሮች አንዱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ያቋቋሙት ይህ...
የታዛ መጽሔት ለሃያ ሁለተኛ ጊዜ ገበያ ላይ ውላለች። በዚህ ዕትም እንደተለመደው የተለያዩ ባህላዊና ሥነ-ጥበባዊ ጉዳዮችን ጀባ ብለናል:: በመጽሔት ይዘታችን ላይ የአንባቢዎቻችን አስተያየቶችና...
በስራ የተወጣጠረ አዕምሮን ፈታ ለማድረግ የተለያዩ ልምዶች እንዳሉ ይታወቃል:: የአፍታ ሸለብታ /Nap/ ሻይ፣ ቡና፣ ማኪያቶ ወዘተ ሊሆን ይችላል:: ቡናን እያጣጣሙ ከንባብ ጋር...
‹ማስታወሻ፡– ቀጥሎ የምታነቡት መጣጥፍ እንዳለጌታ ከበደ ከጻፈው ‹ማዕቀብ› ከተሰኘው መጽሐፉ የተወሰደ ሲሆን፣መጽሐፉ በ2006 ዓ.ም የታተመ ነው::› አ‘አንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ገባሁ፤ እንደ...
አባት: ” ኧረ ተው ልጄ፤ ፌስቡክ አጠቃቀምህ ልክ ይኑረው!” ልጅ: ” አባየ “ኮሜንትህን” ተቀብያለሁ። ግን ሁሌም “ኦንላይን” መሆኔ ምን ችግር አለው?” አባት:...