ያ ዶሮዬ ጮኸ መንጋቱን ነገረኝ በዛሬው ቀን ላርደው ቀጠሮ ነበረኝ
ዛሬም እንዳለፈው ቀልድና ቁምነገር እያጣቀስን እንደ ቀልድ የምንጠረጥረውና እንደ ቀልድ የምንሰነዝረው በቁምነገር ተጋብተው እንደ ቀልድ የሚፈርሱ ትዳሮችን ጉዳይ ነው። በቁምነገር የተገነባ ትዳር...