አዲስ አበባ በውርጫማ ቀዝቃዛ አየር ቆፈን ያሲዛል:: ዝናብ ያዘለው ደመና እንደ ፊኛ ከህዋው ላይ እየተንገዋለለ የማለዳዋን ጀንበር መጋረድ ችሏል:: እየተቆራረጠ የሚወርደው ካፊያ...
መተማ እንደ ቆላማ የአየር ንብረቷ የነዋሪዎቿ ማህበራዊ ህይወትም የሞቀ ነው። የተጋጋለ። የሱዳናውያንና ኢትዮጵያውያን የእለት ተእለት አብሮነት የሰሀራ በረሃ ጐረቤት የሆነችው መተማ መለያ...
ሰማዩ ላይ የተቋጠረው ደመና ዝናብ ከጣለ በኋላ ድራሹ እንደሚጠፋ መገመት ይቻላል። ጥቁሩን ሰማይ ገደላ ገደልና ተራራማ መልክዓ ምድር ያስመሰለው ደመና ህዋውን ሌላ...