ታዲያ ሙዚቃ ስንጫወት በለቅሶ ታጅበው ያዩን ነበር ፣ ጭብጨባውና ፉጨታቸው ይገርማል፣ ''መሬታችን እንጂ የተለያየው እኛ አልተለየንም'' ብለው አቅፈውናል፣ እኔም ከአንዳንዶቹ ኤርትራውያን ጋር...
ከተማዋ እንኳን ኢትዮጵያዊ ለባዳም የሚተላለፍ ድፍረት አላት። በምሽት ለእግር ጉዞ ስወጣ "ማስክ ምን ይረባሀል? ውሸት ነው በሽታው የለም" ያለ ፈረንጅ ገጥሞኛል። ይህ...
የኢትዮጲያ አርሶ አደር እንደ አሰጣጡ ተቀብሎ አያውቅም፣ ሲነገድበት በስሙ ሲሸቀልበት እናውቃለን፣ የገዛ ልጆቹ እርሱ በከፈለው ግብር ተምረው እንኳን የውሃ ጉድጓድ ሊቆፍሩለት የተወለዱባትን...
የ’ቤተሰብ ጨዋታ’ አዘጋጅ ነፃነት ወርቅነህ ፕሮግራሙን መልቀቅ ተከትሎ ኢቢኤስ አነጋገረኝ። በራሱ ፈቃድ መልቀቁን ከነፃነት ባልሰማ ኖሮ የ’ቤተሰብ ጨዋታ’ን አልቀላቀልም ነበር። ማለፌ ከተነገረኝ...
አባታችን ይህችን አለም ሲሰናበትና ሬሳው ወደ ቤ /ክርስትያን ሲሄድ እንቅልፋሟና ከቤት ባለመውጣት የምትታወቀዋ ቡቺ ድክ ድክ እያለች የአባቴ ሬሳ እስከሄደበት እየጮኸችና እያላዘነች...
ፅድት ያለና ጥንቁቅ እጅ፣ ነጭ ጋዋንና ኮፍያ፣ ንጹህ መክተፊያ ላይ ስል ቢላዋ፣ የሚያብረቀርቅ መጥበሻ ላይ የሚላወስ ዘይት፣ የሚያፏጭ ሹካ እና ማንኪያ ከአብረቅራቂ...
"ሠይጣንን ሳሉልኝ። ሠይጣንን" መምህሩ ክፍል ወስጥ ከመጀመሪያዉ ቅፅበት በላይ ተማሪዎችን አሰደነገጣቸዉ። ይህን ስም ቤተ እምነት ያዉቁታል። ወላጆቻቸዉ ሠይጣን አሳሳተው.. ሠይጣን ለከፈው.. ሲባል...
ህይወት ዕፁብ ድንቅ ናት ሲባል “ምኗ” የሚል ይኖር ይሆን? ካርታ ሲጫወት በትኩረትና በንቃት ነው። ከጨዋታው መሀል አረብኛ፣ አማርኛና ትግርኛ የሚችሉ ሠዎች ተሠይመዋል።...
በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሣ ተገኝቻለሁ፣ የቀጠርኳትን እንስት ለማግኘት አምፒር ሲኒማ ፊት ለፊት የሚያስገባውን መንገድ ተያያዝኩት። ሠራተኛ ሠፈር ጋር ከሚገኝ አንድ የልብስ መሸጫ...
ለንደን እጅግ በጣም ቀዝቃዛ የምትሆንበበት ጊዜ መድረሱ ነበር። ዞር ብሎ የሀገሩን ባንዲራ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ ተመለከተ። ጅማ የምትገኝው እናቱን (ያለ...
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1869 ዓ.ም. በ6000 ዶላር በሁለት ወንድማማቾች ለጣሊያን ተሸጠች። ስምምነቱ ያስደንቃል፣ በዛሬ ዘመን 185,933 ዶላር ይተመናል፣ ምንዛሪው አምስት ሚልዮን ሠባት መቶ...
መምህርነት የሚወድደው ሙያ ነው። የባለፀጋ ልጆች በሚማሩበትና አማርኛ መናገር ደመወዝ በሚያሰቀጣበት ት/ቤት እጅግ በጣም ተወዳጅ አስተማሪ ነው። በተለይም ታሪክ ማስተማር አይታክተውም። ተወዳጅ...
በዓሉ ግርማ በኦሮማይ መጽሐፉ “መንገዶች ሁሉ ወደ አስመራ ያመራሉ” እንዳለው እኔም ዕድሉ ደርሶኛል። በታሪክ የማውቀውን፣ ህልም የሚመስለኝን ዳሰስኩት። ለአንድ ኦሮማይን ላነበበ ኢትዮጵያዊ...