የሱፐርማርኬት ወረፋ በመጠቅ ላይ ነኝ። ለሸመታ ያሰብኳቸውን ጓዞች ሰብስቤ ገንዘብ ለመክፈል ተራ ይዣለሁ። ረዘም ያለው ሰልፍ ላይ የመጨረሻ ተሰላፊ ነኝ። ከፊት ለፊቴ...
“ቅጣት ለሰው ልጅ ተገቢ ነው ወይስ አይደለም?” የሚለው ጥያቄ አከራካሪ ነው። አከራክሮ ብቻ ሳያበቃ ተጨማሪ ጥያቄ ይወልዳል። “ቅጣት ራሱ ምንድነው?”፣ “እንዴት መከወንስ...