አንደበተ ርቱዕና ብልህ ጋዜጠኛ ተወዳጅነት በተራው ህዝብ ብቻም አልነበረም። ከዘመኑ ትልልቅ ባለ ሥልጣኖች መካከል አንዳንዶቹ ምናልባት ደብቀው ይወዱት እና ያከብሩት ነበር ማለት...
ማዕረጉ በዛብህ “ታላቁ ጥቁር” በንጉሤ አየለ ተካ ተዘጋጅቶ በ2010 ዓ.ም. በማንኩሳ ማተሚያ ቤት የታተመ መጽሐፍ ነው። ይህ 473 ገጾች ያሉት፣ በከፍተኛ ጥናትና...