“ሁሉንም ድል አድራጊ፣ ታላላቅ ስልጣኔዎችን ያስረሳ፣ ታላላቅ ሰዎችን በሌሎች ታላላቅ ሰዎች የተካ፣ ሁሉም በእርሱ የሆነ፣ ከእሱም ውጪ ምንም የሆነ ነገር የሌለ… ከሁሉም...
በራስተፈሪያኒዝም እምነት ተከታዮች ጋርቬይ እንደ ነብይ የሚታይ ነው። “ከአፍሪካ አንድ ጥቁር ንጉስ ይነሳል” ያለበት ንግግሩ ለቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መምጣት የተነገረ ትንቢት ተደርጎ...
በእውቁ የደች ሰዓሊ ቫን ጎ የተሳለ ስዕል ፤ በኮሮና ምክንያት ተዘግቶ ከነበረው በሆላንድ ከሚገኘው የሲንገር ላረን ሙዚየም ውስጥ ተሰረቀ። ስዕሉ ሊሰረቅ የቻለው...
ለባዶ ቢሆንስ? ፀሎቴን ማብዛቴ በእምነት መበርታቴ ወደ ላይ ዕያየሁ – በታላቅ ልመና – እንባዬን መርጨቴ ለተረት ቢሆንስ? በሚነግሩኝ ገድል – ከንፈሬን ‘ምመጠው...
የወረርሽኝ በሽታዎች ከሰው ወደሰው፣ ከእንስሳ ወደሰው፣ ከሰው ወደእንስሳት እና ከእንስሳት ወደ እንስሳት በፍጥነት የሚተላለፍ እና ለመቆጣጠሩም በጣም አዳጋች የሆኑ ህመሞች ናቸው። የሰው...
፩ ጨረቃ-አልባ ለሊት ነው። ክዋክብቶቹ ጨለማ በዋጠው የምሽቱ ሰፊ ጥቁር ሰማይ ላይ የተዘሩ የብርሃን ፍንጥርጣሪዎች ይመስላሉ። ጨለማ ከዋጠው ሰማይ ስር፤ ብርሃን የተሞላች...
ከ125 በላይ የሚሆኑ የትራጄዲ ሥራዎችን ለመድረክ ያበቃው ሶፎክለስ፤ አሁን በተሟላ ሁኔታ ላይ ያሉና ዓለም የሚያውቃቸው ስራዎቹ 7 ያህል ብቻ ናቸው። የሶፊለስ ልጅ...
ታላቅ፣ ተራ እና የማይረባ ከንቱ ሰው ታላቁ የቻይና ፈላስፋ እና መምህር ኮንፊሽየስ፤ በተራራ ተቀምጦ ድንኳን ዘርግቶ እያስተማረ በነበረበት አንድ ቀን፤ ደቀመዝሙሩን ትዙ...
ርዕስ፡- የሴቶች ሁለንተናዊ አበርክቶ የገፅ ብዛት፡- 220 + 20 አርታኢ፡- አብዱራህማን አህመዲን ዘውግ፡- የጥናት ጽሑፎች ስብስብ የሕትመት ዘመን፡- ጥቅምት 2012 ዓ.ም. አሳታሚ፡-...
(252ኛው ንጉሥ) የንጉሠ ነገሥት ዘውዳቸውን አክሱም ጽዮን ከአቡነ አትናቴዎስ እጅ ተቀብተው ስለተቀበሉት፣ የዘር ሐረጋቸው ከንግሥት ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን ስለሚመዘዘው፣ 3ሺሕ ዓመታትን...
ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ የአካለጉዛይ አስተዳዳሪ ነበሩ። ከሃብታም የገበሬ ቤተሰብ የተወለዱት ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ፤ በኤርትራ ውስጥ የነበረውን የፀረ-ጣሊያን አገዛዝ እንቅስቃሴ ከመሩ ታዋቂ የጦር...
በሬይመንድ ጆናስ የተፃፈው “The Battle of Adwa: AFRICAN VICTORY IN THE AGE OF EMPIRE” በተሰኘ መጽሐፉ ላይ Menelik Abroad (ምኒልክ በውጭው ዓለም...
የየካቲት ወግ የየካቲት ሃያ ሦስቱ የዓድዋ ድል የኩራታችን ምንጭ መሆኑ አያጠያይቅም። ከኢትዮጵያዊያን አልፎ አፍሪካዊያንን ብሎም በዓለም የተበተነውን ጥቁር ሕዝብ ሁሉ ያኮራ የነጻነት...
የበዛውን የእድሜአቸውን በመምህርነት እና በጋዜጠኝነት አሳልፈዋል። ትግራይ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣… እና በሌሎችም የኢትዮጵያ ክልሎች በመዘዋወር በመምህርነት አገልግለዋል። ለሕትመት ከበቁት ሥራዎቻቸው መካከል ኅብረ-ብዕር በሚል...