አንድ ሰሞን “የጀርመን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በሪቨረንድ በንቲ ቴሶ ኡጁሉ ተጽዕኖ የኢትዮጵያን ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰርዛ በኩሽ ለውጣዋለች” የሚል ወሬ ተናፍሶ...
የአፄ ምኒልክ አርቆ አስተዋይነት፤ ታሪካቸውን ከምናውቀው የኢትዮጵያ ነገሥታት ውስጥ አፄ ምኒልክን በአርቆ አስተዋይነት የሚወዳደራቸው የለም። ይህ ችሎታ ከምን እንደመጣ ለማወቅ ገና ብዙ...
እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የትልቅ ታሪክ ችቦ ተሸካሚዎች ነን። ችቦውን መሸከም መስቀለ ሞቱን የመሸከም ያህል ይከብዳል፤ ግን የኩሩው ማንነት መታወቂያችን...
መጀመሪያ ደርግ፣ ቀጥሎ ኢሕአዴግ የሀገሪቱን ሥልጣን እስከያዙበት ዘመን ድረስ ኢትዮጵያን ይገዙ የነበሩት፣ “እግዚአብሔር የምድር ላይ ክርስቲያናዊት መንግሥቱን እንድንጠብቅለት ኃላፊነት የጣለብን የዳዊት የሰሎሞን...