ከዚህ በቀደመው ክፍል ከማይጨው ጦርነት በኋላ የአፄ ኃይለሥላሴን የስደት ጉዞ፣ በየጉዞ ጣቢያው ያጋጠሟቸውን አንዳንድ ሁኔታዎችና በመጨረሻም እንግሊዝ ሀገር ከደረሱ በኋላ የመጀመሪያዎቹን የቆይታ...
በዚህ ጽሑፍ ስለ ህዝብ ተሳትፎ ምንነት አንዳንድ መሰረታዊ የጽንሰ ሃሳብ ነጥቦችን ለማንሳት እሞክራለሁ። እጅግ ጠቦ የነበረው የሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ሰፋ እያለ በመምጣቱ...
ባለፈው ዕትም ‹‹ስለ ቱሪዝም አንዳንድ ነጥቦች›› በሚል ርዕስ ጥቅል ሃሳቦችን በደምሳሳው ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። በዚህ ንዑስ ርዕስ ስር ለማግኘት በቻልኳቸው ሰነዶች ላይ በመመርኮዝ...
በስፋት ተቀባይነትን ባገኘው ድንጋጌ መሰረት የቱሪዝም ኢንዱስትሪ የሆቴልና የማረፊያ አገልግሎቶችን፣ የጉዞ ውክልናና ተዛማጅ ሙያዎችን፣ አስጐብኚ ድርጅቶችን፣ የቅድሚያ ወረፋ ይዞታ ስርዓትን (reservation systems)...
ለውጥ በተፈጥሮም በኑሮም ያለና የማይቀር ነገር ነው። ሁሉም ነገር በለውጥ ውስጥ የሚያልፍ ነው። የማይለወጡ ነገሮች ቢኖሩ እንኳ እጅግ በጣም ውስን መሆን አለባቸው።...
የግል ችግር የሚባለው ምክንያቱና መፍትሄው በግለሰቡ ዘንድ ወይንም በግለሰቡ ከባቢ የሚገኝ ተግዳሮት ነው። አንድ ችግር ማህበራዊ ችግር ነው የሚባለው የችግሩ ምክንያትና መፍትሄ...
ባህል ከግንዛቤ በታች ነው፤ ምክንያቱም ማንም እሱን ለማብራራት አይጨነቅም የሚባል አባባል አለ። አከራካሪ ሊሆን ይችላል። የማያከራክረው ግን ባህል የድርጊቶቻችንን ስረ-መሰረት የሚወስን መሆኑ...
የአዝጋሚ ለውጥ ንድፈ-ሃሳብ አባት ተብሎ የሚታወቀው ሊቅ ቻርልስ ዳርዊን፣ ‹‹ከፍጥረታት ሁሉ ዘሩን ከጥፋት ታድጐ በህይወት ለማቆየት የሚችለው ጠንካራው ሳይሆን ራሱን ከአካባቢውና ከሁኔታዎች...
‹‹አከልቸሬሽን›› በባህል መስክ ከሚከሰት የለውጥ ሂደት እንደ አንድ አብነት የሚቆጠረው ዘይቤ ‹‹አከልቸሬሽን›› ተብሎ ይታወቃል:: ይህን ቃል አዘውትረው የሚጠቀሙት አሜሪካውያን አንትሮፖሎጂስቶች ሲሆኑ እንግሊዛውያን...
ባህል የሚለው ቃል በተለያዩ ሰዎች፣ በተለያየ ጊዜ፣ ለተለያየ ጉዳይ፣ በተለያየ መልክ ሲነገር ይሰማል:: የቃሉ ትርጉምና የያዘው ፍሬ ሃሳብ ሰፊ የመሆኑን ያህልም በተለያዩ...
‹‹ትምህርት ቤቶች የሰብዓዊነት መቅረጫ ማዕከላት ናቸው። ሰው በእርግጥም ሰው የሚሆነው በትምህርት ቤቶች ውስጥ ተኮትኩቶና በልጽጐ የወጣ እንደሆነ ነው።›› ጆን አሞስ ኮሜኒየስ እንደ...
በዚህ ጽሁፍ ስለ ዓለም አፈጣጠር እና ስለ አፈ-ታሪኩ ብዙ ለመግለጽ አልሞክርም፡፡ ለመግቢያ የሚሆኑትን ጥቂት አንቀጾች የተጠቀምኩባቸው በጥንታዊው የህንድ ፍልስፍና ስለ ዓለም መፈጠር...
ኘ/ር እሸቱ ጮሌ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው እውቅ የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች አንዱ ነበር። ኘ/ር እሸቱ ከኢኮኖሚክስ ምሁርነቱ ባላነሰ ደረጃ በ1960ዎቹ በነበረው ንቁ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳታፊነቱም...