ቢል ሞርጋን የተባለ አውስትራሊያዊ በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ በህክምና ቋንቋ ‘ሞቷል’ ከተባለ ከደቂቃዎች በኋላ ነፍስ ዘራ። ለ12 ቀናት ‘ኮማ’ ውስጥ ከቆየ በኋላ...
በማዣንግ ብሔረሰብ አንድ ለአቅመ-አዳም የደረሰ ወጣት ለትዳር አጋር ትሆነው ዘንድ የፈቀዳትን ለማግባት በመጀመሪያ ሽማግሌ መላክ አያስፈልገውም። ወደ ወጣቷ ቤተሰቦች ቤት በመሄድ በቤታቸው...
የመግቢያ እንጉርጉሮ …. “ታምር በበዛበት በኢንተርኔት ዓለም፣ ፌስቡክ ላይ አይታይ፣ አይነበብ የለም” ባንድ ወቅት ‘ትንሹ ቴዲ አፍሮ’ በሚል ስም የተለቀቀ አንድ የአማርኛ...
“…ምን ይሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው፣ለወሬ አይመቹም ተንኮለኞች ናቸው…” ሰሞኑን ከወደ እንግሊዝ የተሰሙ ግርምትና ጥያቄ አጫሪ ዜናዎች ይህን ቀደምት ስንኝ ቢያስታውሱኝ ወጌን በሱ...
በአንድ አገርኛ ተከታታይ ድራማ “ሰርፕራይዝ” የምትል ህፃን ልጁን በአማርኛ “የምስራች” እንድትል የሚያርም አባት፤ እርሱ ራሱ ቃሉን እንደወረደ ሲጠቀም ሰማሁት። ይህን በቁምነገር ያጫወትኩት...
በልጅነቱ ወደ አሜሪካ ከመጣ አንድ የአጎቴ ልጅ ጋር በእድሜ እኩዮችና የልብ ጓደኛሞች ነን። እዚህ እንደማደጉ ቋንቋውን ያልረሳ፣ ወግና ባህሉን ያልሳተ ጥሩ ኢትዮጵያዊ...
1. ባንድ ወቅት ቤት ለመከራዬት ከደላላ ጋር አምስት ኪሎ አካባቢ ሄድኩ። ሰፊ ግቢ ውስጥ ያለች አንዲት አነስተኛ ክፍል ቤት እንደደረስን የእድሜ ባለፀጋዋ...
ሙሉ ስሜ ዘይኑ ሙዘይር ነው። ጓደኞቼ ‘ፑሸር’ ይሉኛል። አሜሪካ እንደመጣሁ እንደማንኛውም ሰው ወፈርኩ። የሰውነቴ መፋፋት ግን ካገሩ ብርድና እንግሊዝኛ ሊታደገኝ ስላልቻለ ስራ...