በዛሬው የታሪክ ገጻችን ስለ ልጅ እንዳልካቸው እናወራለን። እኒህ ሰው በተለይ በ1950ዎቹና በ1960ዎቹ በሀገራችን ላይ ቁልፍ ሚና ነበራቸው። ኢትዮጵያ በ1963 ዓ.ም. ለተባበሩት መንግሥታት...
ዘመን አይሽሬው ብዕረኛ ሀዲስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ ወደር የማይገኝለት የልቦለድ መጽሐፍ «ፍቅር እስከ መቃብር» ስለመሆኑ ይነገራል። የዚህ መጽሀፍ ደራሲ ዶክተር ሀዲስ...
ታዳጊ በነበርኩባቸው ጊዜያት ከማይረሱኝ የቴሊቪዥን ፕሮግራሞች አንዱ በጋሽ ግርማ ቸሩ የሚሰናዳው ‹‹ዱብ ዱብ›› የተሰኘው የስፖርት ፐሮግራም ነበር:: የሰፈር ልጆች አንድ ላይ በኢትዮጵያ...
ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ አቤቱ እያሱ 5ቱን ደምቦች ባሻሻሉበት ዓመት አክሊሉ ሀብተወልድ ቢሸፍቱ ወረዳ “ደምቢ” ከተባለች ቀበሌ ተወለዱ። አካባቢውን ለማየት ወደዚያ ተጉዠ...